አቶ መርሀፅድቅ መኮንን የአማራ ክልል ኘሬዝዳንት የህግ አማካሪ በዶክተር ይልቃል ከፋለ ከስራው መባረሩ ተሰማ

አቶ መርሀፅድቅ መኮንን የአማራ ክልል ኘሬዝዳንት የህግ አማካሪ በዶክተር ይልቃል ከፋለ ከስራው መባረሩ ተሰማ።
አቶ መርሐፅድቅ ከስራው የተባረረበት ምክንያት “የወልቃይትንና የራያን ማንነት ጉዳይ” በፍጥነት ህጋዊ እልባት ከመስጠት ይልቅ፣ የብልፅግና ፖለቲካዊ ካርድ መምዘዣ ሆነዋል በማለቱ መሆኑ ታውቋል።
ፈለገ ግዮን
ተጨማሪ ያንብቡ:  የኢትዮጵያውያን ሰሜን አሜሪካ ፌዴሬሽን አመራሮች በቬጋስ ተጫዋቾች ሊከሰሱ ነው

4 Comments

  1. ይገርማል ክቡር መርሃ ጻድቅ ከፍያለውን ማባረር ሲገባቸው አባራሪው ከፍያለው ሲሆን ይገርማል፡፡ ለነገሩ አባር ተብሎ ከበላይ ተነግሮት ነው፡፡ ብአዴን ማለት እንግዲህ እንዲህ ነው ብ አዴንን እንዳይበርደው ጋቢ የምታቃብል ምንጣፍ የምትጎትት ስለ አማራው ካሰብክ ትግሬዎች የከፈሉትን መስዋእት ከፍለው እንዚህን ሰዎች መንግለህ ጣል፡፡ ትላንት አሳምነው ዛሬ ጄነራል ተፈራን፤ዘመነ ካሴን፤..አራጋው እያለ ከስር ከስርህ እየለቀም እንደ አለምነህ መኮንን፤አገኘሁ ተሻገር፤ከፍያለውን የመሳሰሉ ድንዙዛን ካስቀረልህ መዳረሻህን መገመት አለበህ ምንጣህ ጉተታው ከተመችህ እራስህ ታውቃለህ ሽመልስ በጥፊ እየመታ ልክ ያስገባሃል የሚያሳዝነው በናንት ምክንያት የአማራው ውርደት ነው፡፡ ጎመን ጎመን ተሿሚዎች ከተመቹህ አንተ ታውቃለህ

  2. የአማራ ወጣት እኝህን አስተማሪ ፓትሪዎት ለሱ ሲሉ መተዳደሪያቸውን ያጡትን ባስቸኳይ እስክ ክብራቸው ወደ ቦታቸው ማስመለስ መቻል አለበት ተራ በተራ ጀኖቹን ከቀነሱለት ከውጭ አስተዳዳሪ ይሾምለታል፡፡

  3. ከፍ ያለውን መባረሩን ያልኩት መባረራቸውን ልበልልህ እርሶ ለሚባሉት እርሶታን ሰጥቻለሁ በነጠላ ለሚጠሩት በነጠላ ተጠርተዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share