የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በሚኖሶታ የሚያዘጋጀው የኢትዮጵያ ቀን ጁላይ 23 ይከበራል – ሲራክ ህይሉ

በዚህ ዝግጅት ላይም ታዋቂው ድምጻዊ ይሁኔ በላይ እና አንዱፓ ተሾመ እንደሚገኙ ታውቋል። ገቢው ለኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ህንፃ ግዥ ይውላል::
ጁላይ 23 የኢትዮጵያ ቀን ላይ እንዳትቀሩ። ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው  ሕንፃው ለልጅ ልጆቻችን ያስፈልጋል:: ላይክ እና ሼር ያድርጉት።


We will be celebrating Ethiopian Day in Minnesota on July 23 from 1:00PM – 9:00PM at Concordia University Stadium in Saint Paul, MN. Youth Soccer, followed by Ethiopian Day Soccer Championship between Ethiopian Nyala and Eritrean Red Sea Soccer teams, more than 20 vendors will provide their services, Famous Musicians like Andupa and Yihune Belay, youth dance teams, coupled with great DJs will entertain the crowd. Entrance is free for Kids under 13, multiple kids activities with bouncy house, this is a great family event for all Ethiopians! Please share this with family and friends.
The proceeds will go to the purchase of Ethiopian Community Center in Minnesota!
ተጨማሪ ያንብቡ:  አርበኛ ዘመነ ካሴ ከግንባር ያስተላለፈው መልዕክት | ደቡብ ጎንደር ትንቅንቁ ቀጥሏል! | 50ሺ ሠራዊት አማራ ገብቶ አልቋል›› ጄኔራሉ | የጃዋር አደገኛ ጭንብል ተገለጠ |

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share