April 12, 2022
1 min read

ህግን መጣስ: የኢትድጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 1238/2ዐ13 መሠረት የቦርድ አባላት ተሹመዋል

lm
lm
1. ክቡር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ሰብሳቢ
2. ክብርት አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከቱሪዝም ሚኒስቴር፤ ም/ሰብሳቢ
3. ክቡር አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር ከዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ሚንስትር፤ አባል
4. ዶ/ር አጋረደች ጀማነህ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ አባል
5. ዶ/ር በድሉ ዋቅጀራ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ አባል
6. ዶ/ር መሣይ ገ/ማሪያም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ አባል
7. ዶ/ር ወዳጀነህ ማዕረነ አማካሪ፤ አባል
8. ቀሲስ ታጋይ ታደለ ከሃይማኖት ተቋማት፤ አባል
9. ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ከሃይማኖት ተቋማት፤ አባል ሆነው በመሾም ቃለመሃላ ፈጽመዋል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለባለስልጣኑ አዲስ የቦርድ አባላት መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል፡፡

ኢመብባ

 

2 Comments

  1. In clear violation of their own media laws, party bigwigs and government authority figures are included in the new media board. And the Parliamentarians dutifully clap their approval! As if the current media monopoly by the ruling party is not enough!

    ለሥራው እስከነቃ

    ሰፋ ሰፋ ያለ መዳፍ እየታየ
    ለጭብጨባ ሥራ በምርጫ ተለየ
    ከዚያማ ከዚያማ
    በሀገር ፓርላማ
    ተሰጠው በርጩማ
    ቦቲውን አውልቆ ሱፍ ለበሰ ጫማ
    እናማ እናማ
    በሞልና ቡቲክ ሲንከራተት ውሎ
    ማንኳረፍ ቢጀምር ምላሱን ጎልጉሎ
    ስድብ አያሻውም እንቅልፋም ተብሎ
    መራጭን አታሎ
    ሳይመርጡት ወክሎ
    በገበሬው ግብር እንጀራውን በልቶ
    በጉባኤ መሃል ሳለ ተጎልቶ
    እንቅልፉ ቢወስደው በድብርት አባዜ
    ምንድነው ችግሩ
    እስከነቃ ድረስ ለጭብጨባው ጊዜ ?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Ethiopia
Previous Story

ለአምነስቲና ለህዩማን ራይትስ ዋች ሪፖርት ከባህር ዳርና ከመቀሌ የተሰጡ ምላሾች

maxresdefault 1
Next Story

የመጨረሻው ደወል – እንዴት ተባብሮ ላለመሞት መቆም አቃተን? Hiber Radio Special Apr 13, 2022 | Ethiopia

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop