April 2, 2013
1 min read

አማረኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን ማፈናቀል የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው (ሸንጎ)

መጋቢት ፳፪ ፣ ፳፻፭

March 31, 2005 ህወሓት/ ኢህአዴግ በህዛባችን ላይ የጫነው የጎሳ ፖለቲካ አስከፊ ገጽታው ላለፉት 22 ዓመታት በግልፅ እየሰፋ መጥታል። ያንዱን ቋንቃ ተናጋሪ ከሌላው ጋር፣ የአንዱ አካባቢ ነዋሪ ከሌላው ጋር በአይነ ቁራኛና በአጥፊና ጠፊነት እንዲተያይ ተደርጓል። በዚህም የተነሳ የጎሳ ግጭት እጅግ ተስፋፍቷል። የህዝብ ህይወትና ንብረትም በሰፊው ጠፍቷል። የዜጎች የተረጋጋ ህይወት ተናግቷል። ይህ አጥፊ ፖሊሲም በአስቸኳይ ካልተገታ ቀጣይና ምሰቅልቅል ቀውሰን እንደሚወልድ ግልጽ ሲሆን የዚህንም ቀውስ መጨረሻ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት እጅግ ይዘገንናል።

– ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ 

 

 

Latest from Blog

የኦህዴድ መራሹ ብልፅግና  መንግስት  በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን  ዜጎች ላይ እየወሰዳቸው ያሉ የነፃ እርምጃ  ግድያዎች  መንግስት ያሰበውን የፖለቲካ ግብ ያሳካለታል  ወይ ? በኔ አመለካከት እነዚህ የንፁሃን ዜጎች  የጅምላ ግድያዎች  በሁለት በኩል እንደተሳለ ቢላዎ (double edge sword) ናቸው:: ፩- መንግስት እያሰላው

 የኦህዴድ መራሹ ጅምላ ግድያዎች ስሌት (ሸንቁጥ- ከምዕራብ ካናዳ)

January 24, 2025
እነዶ/ር ደብረፅዮን እና በጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በተሾሙት የትግራይ ጊዜያዊ መንግሥት መሪዎች እነጌታቸው ረዳ መካከል የነበረው አለመግባባት ተካርሮ ሰራዊቱን ወደውግንና አስገብቷል። የትግራይ ሐይል አዛዦች ትላንት ባወጡት መግለጫ ውግንናቸው ከእነዶ/ር ደብረፅዮን ጋር መኾኑን አስታውቀዋል።

በትግራይ የተፈጠረው ምንድነው?

January 23, 2025
የድሮ መሪዎች ያላደረጉትን ምሁር ጳጳሳቱ ያላስተዋሉትን ከፈረሰች ጎጆ ከባልቴት ቤት ገብቶ ክብሩን ዝቅ አድርጎ ውሀዋን ጠጥቶ ምግቧንም ተጋርቶ ያላለቀሰ ሰው ያንን ትይንት አይቶ ማን ይኖራል ከቶ? በዉሸት ፈገግታ ፊቱን አስመስሎ ፀሀይ የበራበት

ሰው በሰውነቱ – ከ ይቆየኝ ስሜ

Go toTop