የአብይ አህመድ ውሸቶች (2018-2020) ክፈል 1 – ሊባኖስ ዮሃንስ

“እንቦጭን ከአባይ መንግሎ የሚያጠፋ ማሽን 140 ሚሊየን ብር ገዝተናል”
ከመታወቂያችን ላይ “ብሔር” የሚለው ነገር ይጠፋል
በእኔ የስልጣን ዘመን ማንም አሳዳድጅ ማንም ተሳዳጅ አይሆንም
አጣርተን እናስራለን እንጅ አስረን አናጣራም
ሚዲያንው ዘግቶ ሀሳብ ዘግቶ ለብቻ ምርጥ ለመሆን መሞከር የሰርፈር አለቃ ያሰኛል እንጅ ጅኛ አያሰኝም
ህዝብ ካልተረዳልኝ ስልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎት የለኝም
ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚለውን ቃል አልወደውም፣ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የሚለው ቃል ተመራጭ ነው
27 አመት የጨለማ ውስጥ ነበራችሁ አመኑኝ አንደ ሙሴ አሻግራችኋለሁ
መግደል መሸነፍ ነው
«ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»
«አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»
«በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»
«አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»
«በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»
«ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም»
«ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»
«እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»
«ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ»
«በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»
«ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»
«5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል»
«እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም»
«እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»
በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርርእያደረኩ እሄድ ነበር»
«ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»
«ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
«ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»
«ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»
«አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን»
«ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»
«የወለጋ ህዝብ ውሃ ብጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»
«ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ» ( ከላይ ያለው አንብቡት ፕሊስ )
«ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»
«ስናጠፋ ቆንጥጡን»
«የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»
ባለፉት 2 ዓመታትበኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ትቤቶች አስገንብተናል»
«የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»
«በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»
«……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»
«መግደል መሸነፍ ነው»
«ሸህአላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»
«ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»
«አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»
«ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»
«ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»
« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»
« ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
«በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»
ተጨማሪ ያንብቡ:  አስማተኛው የኢኮኖሚ እድገት! (በ ገብርኤሉ ተስፋዬ)

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share