ቴድሮስ አድኃኖም የዓለም ጤና ድርጅት (WHO ) ኃላፊው ሆስፒታል፣ የጤና ጣቢያዎች … በአራዊቶቹ ወያኔዎች ሲወድሙ ለምን አላወገዘም

TPLF m
World Health Organization (WHO) ኃላፊው ቴድሮስ Tedros Adhanom ለምን አላወገዘም ብለው የሚጠይቁ ሰዎች አሉ። ይህን የሚጠይቁ ሰዎች የዋህ ናቸው።
ቴድሮስ የዚህ የጥፋት ተልእኮ ዋነኛ አይደለምን? የህወሓት ከፍተኛ አመራር ሆኖ ከሰሜን እዝ ጭፍጨፋ ጀምሮ እስካሁኑ የምእራባዊያን ሴራና ኢትዮጵያ ላይ የሚፈጸም ጥቃቶች በሙሉ በውሳኔዎቹ ላይ ከፍተኛ ሚና አለው።
የትህነግ ወራሪዎች ሲያጠቁ መቀሌ ስትያዝ ፌስቡክ ላይ pride ፣ ሰሞኑን ሽንፈት ሲገጥማቸው confidence ያለው ለሽብር ቡድኑ ነው። ለሱ ኢትዮጵያ መጠቀሚያው እንጂ ምኑም አይደለችም፣አልነበረችም። Once TPLF always TPLF!
ስለዚህ ራሱን እንዲያወግዝ አትጠብቁ።
ካሳሁን ይልማ

1 Comment

  1. ውድ ካሳሁን ይልማ፣
    ትክክል ብለሃል።
    ችግሩ፣ ቅሬታህን ለኢትዮጵያውያን ሳይሆን ማቅረብ ያለብህ ቴዎድሮስ ለሚሠራበት ድርጅት እና ለሚድያው ነው።
    ከጥቂቶች ጋር በቲዊተር በፌስቡክ ይህን ብታደርጉ ይሻላል።

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.