July 27, 2023
4 mins read

ጥንብ ባለበት ጂብ ይሰባሰባል

C184AAB0 EC5E 4746 A732 75CDDBD75096 1 1 1ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ማለት ድሮ ነበር ፡፡ ዛሬ ላይ ግን ሰማይ በጭለማ መሬት በጭቃ በሆነበት ሀምሌ ወር ተደጋጋሚ ጉድ ይሰማል፡፡ ይህ ሀምሌ አስራ ዘጠኝ ቀን በጯሂት በዕለተ ዕረቡዕ በሬ አርዶ የኢትዮጵያን ኃይማኖት እና ታሪክ ማራከስ አዲስም ድንገተኛም አይደለም ፡፡ ከሁሉ በፊት ወያኔ/ ኢህአዴግ በ1983 ዓ.ም. በሰሜን ምዕራብ ህዝብ ተጋድሎ እና ፊታዉራሪነት ከደደቢት በርኃ ቀበሮ ጉድጓድ ስቦ በማዉጣት ለመኃል አገር እና ለማዕከላዊ መንግስት አብቅቷል፡፡

ሆኖም ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ እንዲሉ ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ. ኢትዮጵያን ፣ ኢትዮጵያዊነትን እና መገለከጫዎችን ዕዉነታ እና ይሁንታ ማሳከር እና ማደናቆር ታሪክን ፣ዕምነትን እና ባህልን በሀሰተኛ ትርክት በማመሰቃቀል በጥላቻ እና በበታችነት ልክፍት ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ማሳዘን እና መበቀል እንደነበር ከደደቢት የተቀዳ የጥፋት ጎርፍ ነበር ፡ ለዚህም ብዙ የሚነገሩ ቢኖሩም የህወኃት ታጣቂዎች ደብረ ማርቆስ በወርኃ ሁዳዴ የነስኃ እና የትንሳዔ ፆም ተክለ ኃይማኖት አደባባይ ላይ በንቀት እና በማን አለብኝነት በሬ አሳርደዉ አሻሻ ገዳሜ ሲሉ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ሞት ለዉያኔ ብሏል በዚህም ብዙ ሠዉ በጭካኔ ተገድሏል፡፡

ያኔ ነበር ህጻናት ሳይቀሩ አ.ህ.አ.ዴ.ግ የልጂ ልጂህ አይደግህ በማለት አምርረዉ አዉግዘዋል፡፡

ይኸዉና አበዉ ጠላት በመቶ ዓመቱ የወተት ጥርስ ነዉ እንዲሉ ዛሬም በግላጭ በጎንደር ጯሂት ገዳማት የሆነዉ ከብዙዎች አንዱ የጥላቻ ማሳያ እንጂ አዲስም መጨረሻም አይሆንም፡፡

አማኞች ጫማጨዉን አዉልቀዉ በሚከበሯት ቤ/ክርስቲያን የእምነት ተከታይ ያልሆነ ጓዳ ጎድጓዳ ያለምንም ከልካይ በሚወጣ በሚገባባት እንደ አዲስ አያወሩ መታከት ለምንም ለማንም አይሆንም ፡፡

የኢትዮጵያን ታላቅነት ፣ጥንታዊነት፣ታሪካዊነት ከኢትዮጵያ ቀደምት ሠሪዎች፣መስራቾች እና መሪወች ዕዉነት በማይቀበሉ እና በተከበሩበት መንበር ለመቀመጥ፤ በተጠቀሙበት ዕቃ ለመጠቀም በፍርኃት እና በጥላቻ የሚመለከቱትን ገዳማት ክፍት መሆን ከዚህ በላይ ቢሆን የሚደነቅ ቢኖር ሰባዊነትም ፤ዕምነትም የከዳዉ መሆን አለበት ፡፡
ዕምነት ፤ኃይማኖት ፣ባህል እና አገርን ለያይቶ ማየት ያስከተለዉ መዘዝ እና አድር ባይነት የበዛበት ቸልተኝነት ኢትዮጵያን ከሚጠሉት ጋር የሚስማሙ የጂብ ጓደኛ ከጥንብ ያደርሳል እንዲሉ የሆነዉ እና የሚሆነዉ ሁሉ የታወቀ እና የተጠበቀ ነበር ፤ ነዉ፡፡ “ጥንብ ባለበት ሁሉ ጂብ አይጠፋም ” እና ከታሪክ እና ከመከራ አለመማር አለመኖር ነዉ ፡፡
“አንድነት ኃይል ነዉ ”

Allen

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛ ተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) “ገብርዬ ነበረ

ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?

January 3, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዛሬ እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር ጥር 1ቀን 2025 ዓ/ም ነው ። አውሮፓውያኑ አዲስ ዓመትን “ሀ” ብለው ጀምረዋል ። አዲሱን ዓመት ሲጀምሩም ከልክ ባለፈ ፈንጠዚያ ነው ። ርቺቱ ፣ ምጉቡና መጠጡ

ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። )

Go toTop