ሰብአዊ መብት·ግጥም ቆሜ ነው እምሞተው ( አሥራደው ከካናዳ ) November 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ አልጠብቅም ሞትን – ተኝቼ ባልጋዬ ፤ እኔው እሄዳልለሁ – ፈረሴን ቼ ! ብዬ ፤ አልፈልግም ዋሻ – የምደበቅበት ፤ አልፈልግም ጢሻ – የምሸሸግበት ፤ Read More
ዜና·ግጥም አቡኑ ጳጳሳት በእንጀራ ታነቁ! November 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሰማእታት ቅዱሳን ይኸን ጉድ አላዩ! እነ አቡነ ጴጥሮስ ይኸን አልታዘቡ፡ አድማሱ ጀምበሬ ይኸንን አልሰሙ፣ ፓትርያሪክ ጳጳሳት ለፋሽሽት ሲሰግዱ፡፡ ተምእመናን አስራት ደሞዝ እየዛቁ፣ አስራት አስገቢዎች Read More
ግጥም የኔ ቁጭት!!! – ያሬድ መኩሪያ November 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ አክትሟል ”””””””””””””” ዙሪያው ገደል ሆኖ መራቅና መሸሽ ገለል ዞር ማለት በጭራሽ አይቻል:: ከእንግዲህ፣በዚህ ሀገር እንደ ሰው ተከብሮ እንደ ዜጋ መኖር አብቅቷል፣አክትሟል: የሚለውን ብሂል ላያስችል Read More
ግጥም የባንዲራ ታሪክ በሐበሻ ምድር፣ – በኑረዲን ዒሣ October 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ እንዲህ እንደዛሬው ዋጋው መሳ ሳይሆን፣ እኩል ከእራፊ ጨርቅ፣ ለሀገር ክብር ሲባል፣ ከባንዲራ በፊት፣ ሰው ነበር የሚወድቅ፡፡ መሣፍንቱ በጎጥ፣ ሸንሽኖ ከፋፍሎ፣ የማሽላ Read More
ግጥም ቀይ ባህር – ኢሬቻ October 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጥንት፣ አይደለም ውጊያችን ከስጋና ከደም ይልቅስ እንጂ ነው ከሰማይ ኃያላት፣ በመንፈስ ቅኝት በሰው ውስጥ አድረው በሚወከሉበት፡፡ ኦ ኤርት-ራ! ለፈረኦን የፀሐይ አምላክ የአይኑ ብሌን የአምላክ Read More
ግጥም ተሳጥናኤል ጋራ ሽምግልና ሲሉ! October 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ እነ እርመ በላዎች እነ ልበ ቢሱ፣ ዛሬም እንደ ትናንት ሕዝብን ሊያሳስቱ፣ ተሳጥናኤል ጋራ ሽምግልና ሲሉ፣ ቅዱስ ሰማእታት እግዜርን አይፈሩ፡፡ ፈጣሪን አስክዶ ሔዋንን ታሳተው፣ አዳምን ተገነት ወደ Read More
ግጥም በቃኝ አለ! (ለህልውና ትግል ለሚፋለመው ለመላው የአማራ ሕዝብ) September 25, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጊዜው በሂደት ሲደርስ፣ ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ፣ እምቢኝ አለ… የመከራን ስቃይ ቀንበር-ላንዲት ዕለት ላይሸከም፣ የሰቆቃን ብርቱ ሕመም- ለዘወትር ላይታመም፣ የትርክቱን ቅጥፈት ስንክሳር – ላንዲት ቅፅበት Read More
ግጥም ፋኖ ተሰማራ! September 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ በገጥ ለገጥ ፍልሚያ አይቀጡ ሲቀጣ፣ እንደ አይጥ ሾልኮ ሄዶ ድሮን ሲያፈነዳ፣ ህፃናትን ሲገድል ልጆች ሲያደርግ ሽባ፣ የአማራን ዘር ጠርጎ ተምድር ሊያጠፋ፣ ፋኖ ተጠራራ ቆላ ወይና ደጋ ፣ በቁጭት በንዴት ገንፍለህ ተነሳ! የእርጉዝ ሆድ ቀዳጁ ሰይጣን ቀንድ ሲያውጣ፣ ብልትን ቆራጩ ሰዶም ደም ሲጠጣ፣ አይን የሚፈነቅል Read More
ግጥም አማራ ቃል ግባ! – በላይነህ አባተ September 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ አይተህ ተመልክተህ የሚደርስብህን፣ ተምድር ሊያጠፉ የሸረቡብህን፤ ግማሽ ክፍለ-ዘመን የቆመሩብህን፣ አማራ ቃል ግባ አጣምረህ ክንድህን፣ ሰፈርን መንደርን ድርምስ አርገህ ጎጥን፡፡ እንደነዚያ አርበኞች እንደ ቅደመ አያትህ፣ Read More
ግጥም አማራ አማን ነወይ! August 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ አማን ነው ወይ አገር፣ ቅዬውና አድባሩ፤ አማራ አማን ነወይ፣ ጎልማሳው ወጣቱ፣ ለአገር ስል ልገፋ ብሎ በማሰቡ፣ ግፍ እንደ ዶፍ ዝናብ የሚወርድበቱ፣ በአጥንቱ ካስማነት ባቆማት Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም ጎንደር ተደፈረች እብድ አግብታ #ዝናሸ (ጎንደሬው በጋሽው) August 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኧረ የጎንድር ሰው እትየ የዝና የኛይቱ የዝናሺ ምን ክፉ ገጠመሺ ምን ጉደኛ አመጣሺ ገዳዩ ጨፍጫፊው አውዳዊም ባልሺ የሞተውወንድምሺ ያለቀውም ህዝብሺ “ድርቡሽም ቢመጣ አልደረሰም ደጅሽ፤ Read More
ግጥም የአቢይ ኑዛዜ!!! – በአየለ ታደሰ August 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ ገጣሚ አይደለሁም፡፡ አንዳንዴ ግን ሕሊናዬ ሲቆስል ግጥሜን በተለየ መንገድ ማቅረብን እመርጣለሁ፡፡ ይህንን በመርማሪ ጋዜጠኛ ዓይን ተመስሎ የድርጊቱ ባለቤት ግን እንደ አድራጊ ወይም ተራኪ Read More
ግጥም አማን ነወይ ቅየው! – በላይነህ አባተ June 6, 2023 by ዘ-ሐበሻ አማን ነውይ አገር፣ ቅዬውና አድባሩ፤ አማን ነወይ ሕዝቡ፣ ጎልማሳው ወጣቱ፣ ለአገር ስል ልገፋ ብሎ በማሰቡ፣ ግፍ እንደ ዶፍ ዝናብ የሚወርድበቱ፣ በአጥንቱ ካስማነት ባቆማት አገሩ! Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም ሕዝብ ሆይ! – በላይነህ አባተ June 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሕዝብ ሆይ! ጅቡ ሲመጣ አፍጦ በአውሬ ባህሪው ሊገምጥህ፣ እንደ አምናው ተዛሬ ነገ ሰውን ይሆናል ብለህ ተጠበክ፣ እንደ ታች አምናው ዘንድሮም ዳግም ቂል ተሆንክ፣ የራስህ Read More