August 7, 2023
1 min read

የአቢይ ኑዛዜ!!! – በአየለ ታደሰ

Abiy Ahmed 7 1 1

መግቢያ

ገጣሚ አይደለሁም፡፡ አንዳንዴ ግን ሕሊናዬ ሲቆስል ግጥሜን በተለየ መንገድ ማቅረብን እመርጣለሁ፡፡ ይህንን በመርማሪ ጋዜጠኛ ዓይን ተመስሎ የድርጊቱ ባለቤት ግን እንደ አድራጊ ወይም ተራኪ ሆኖ በሚተርክ መልክ አዘጋጅሁት፡፡ ለምሳሌ ኧገሌ “እንዲህ ብሏል” ከማለት ይልቅ እኔ “እንዲህ እላለሁ”፤ “መልዕክቴ” ይህ ነው በሚል የኑዛዜ ንግግር ላይ
የተመሰረተ ግለሰባዊ ታሪክ ነው፡፡ በአጭሩ እ.አ.አ. 2012 ካቀረብኩት “የመለስ ኑዛዜ” ከሚለው መጣጥፍ ጋር ተመሳሳይነት አለው፡፡

መልካም ምንባብ!!!- የአቢይ ኑዛዜ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop