ግጥም ቀና በይ አፍሪካ ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ December 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ ተናገር ኢትዮጵያዊው ! ተናገር ! አንተ ኩሩ ! ዳግም ምኒልክ ተፈጠር አፍሪካውያን ይኩሩ ! ኢትዮጵያዊ እንደሆን ጥንትም ፤ የአፍሪካዋው ደም ሥሩ ! የነፃነት ፋና Read More
ግጥም እምቢ በይ ኢትዮጵያ! – በላይነህ አባተ November 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ በቋንቋ ቢላዋ ሰውቶ ሊመትርሽ፣ ጉልቻ ጎልቶ ጠባብሶ ሊውጥሽ፣ ዛሬም እንደ ድሮው ምዕራብ ሲያሴርብሽ፣ እምቢ በይ ኢትዮጵያ ደሞ እንደልማድሽ! እንደ አምስቱ ዘመን የፋሽሽት ወረራ፣ ዓለም Read More
ግጥም ጦቢያ እናቴ ! November 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጎብጣ የምትቃና በመከራ አልፋ ወድቃ የምትነሳ ከፊት ተሰልፋ እጇን ከቶ አትሰጥም ዛሬን ተሸንፋ ምኞቷ ሳይሰምር ሳትቀመጥ አርፋ የመከራው ማእበል ችግሯም ቢበዛ ውጣ ዝም የምትል Read More
ግጥም ኮኸን! ኾኸን! ኧረ ተወን! እባክህ ተወን! – በላይነህ አባተ November 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዘመን የማይሽረው ቸነፈር ፣ ፀበል የማይፈውሰው ውቃቢ ሆንክብን፤ ኧረ ተወን! ተወን ኮኸን ተጀርባችን ውረድልን! ዘር አምላኪ ጣዖቶችን አገናኝተህ ዘርን ተዘር እንዲያጋጩ በር ከፍተህ ፣ Read More
ግጥም አይዞን ወሎ (አሁንገና ዓለማየሁ) October 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ አይዞን ወሎ በውበትም በባሕርይ ከማርም ማር ወለላ ጣፋጭ የወይን ዘለላ የሥልጣኔው እምብርት የእውቀት ጭማቂው ጠለላ የአለት ቅኔሽ ላሊበላ የቃላት ቅኔሽ ሳይንት ዋድላ የአክሱም ነገሥታት Read More
ግጥም እንጉርጉሮ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ October 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ምን አለ እረኛ ብሎ መጠየቅ ነው በጥንቱ ዘመን ህዝብህን ማወቅ ፡፡ ዛሬም ወርደህ ስማ አዲሱ መንግስት እንዳይጎረናብህ የጉለቻው ድስት እንዲኽም ይላል ህዝቡ ፣ Read More
ግጥም እባክህ መለኮት ዱባን እሬት አርገው! – በላይነህ አባተ October 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ ስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፡፡ ሸወዱኝተሸወድኩየዱባጠባይነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን የሚያምነው፣ እንደገና ሰብኮ ተጓሮው ሲተክለው፡፡ ጅላንፎ ቆማሪ በጥበብ Read More
ግጥም ሸበረኸ እንቁጣጣሽ! – በላይነህ አባተ September 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ያለፉትን ልታስታውሽ፣ ያዘነን ልብ ልታበራች፣ የጠገበን ልታስታግሽ፣ የተራበን ልትመጸውች፣ በጷጉሜ ውኃ እድፍ አጥበሽ፣ አዲስ ተስፋ ምህረት ይዘሽ፣ እንንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ፣ ሳምንት ወራት ዓመት ቆጥረሽ፡፡ Read More
ግጥም መለኮት ይርዳህ አራሹ! August 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጾም በፀሎት ቀዳሹ በሰላም ጊዜ አምራቹ፣ በጦርነት ወቅት ዘማቹ የአገር ዘበኛ ተኳሹ፣ መገፋትህን አጢኖ መለኮት ይርዳህ አራሹ፡፡ ሙሴ ሕዝቡን እንዲያድን በጽላቶቹ የረዳው ያ ጌታ፣ Read More
ግጥም እምቢ በል! (በላይነህ አባተ) July 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለሰላሳ ዓመታት ያየኸው ሰቆቃ፣ እስከ ዘላለሙ ዳግም እንዳይመጣ፣ እንደ ድር አብረህ አምቢ በል አማራ! የፈጠሙብህ ግፍ ቢሰፈር ቢቆጠር፣ እንኳን ቆሞ ኻጅን ሙትን ያሸፍታል፡፡ መታገስ Read More
ግጥም ለጆሮ ጠቢው – ካልታወቀ(ች) ገጣሚ (ደራሲዋ(ው)ራሷ(ሱ)ን ብታ(ቢያ)ስተዋውቅ እላለሁ::) July 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ አቅራቢ:- አልማዝ አስፋ – ዘረ ሰው Imzzassefa5@gmail.com በይህ አደግ ጥይት – ያለቀው ቢበዛም በይህ አደግ ምጣድ – ቢኖር የተቆላም በይህ አደግ ጭካኔ – Read More
ግጥም እጀታ! – በላይነህ አባተ June 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሰዶም ኃጥያት ተጠምቀህ በይሁዳ እጆች ተጣመህ፣ ግንድ ቅርንጫፍ በመክዳት ተምሳር ቅርቃር ተሽጠህ፣ ስንቱን ቀጥ ያለ የዛፍ ዘር ቆርጦ በመጣል ያስፈጀህ፣ ያለፈው አልበቃ ብሎ ዛሬም Read More
ግጥም አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ! (በላይነህ አባተ) June 14, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዘር ልታጠፋ ልትጨርስ እህል ቡቃያን ስትፈጅ ኖራ፣ አልቅጥ ውጣ ሰልቅጣ ሆዷን እንደ ኳስ ቆዝራ፣ ጉዛሙ በስልት አድፍጦ ጪራሮ ይዞ ሲመጣ፣ ተወጣችበት ጉድጓዷ አይጥ Read More
ግጥም ” እሥቲ ተጠየቁ !?” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ እናንተ ከጥበብ የራቃችሁ እስቲ ልጠይቃችሁ ? እስቲ ተጠየቁ… ሥለ ሀገር የማታውቁ ። እስቲ ተጠየቁ … እናንተም ጠፍታችሁ ሀገር ያጠፋችሁ ። ድፍን ኢትዮጵያ… ” ቋንቋ” Read More