ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት (ዐሕድ) ጋዜጣዊ መግለጫዎች

June 9, 2023
18 mins read
#image_title

 ዐማራ  ሕዝብ  ድርጅት (ዐሕድ)
AMHARA PEOPLE’S ORGANIZAZION (APO)

 

ጥብቅ ማስጠንቂያና ማሳሰቢያ !

 

የአቢይ አሕመድ አሊ የጋላዉ ኦነግ/ኦሕዴድ አረመኔ ወራሪ ሠራዊት ያማራዉን ክፍለ ሀገራት ካለፈዉ ሚያዚያ ወር ጀምሮ ስለወረረ ይልቁንም በሽዋ መንዝና ይፋት አዉራጃ፡ በሰሜን ወሎ ራያ  በሰሜን በጌምደር አዉራጃ ወገራ በወልቃይት፣ በጠለምትና በጠገዴ እንዲሁም በጎጃም አዉራጃዎች ማዝመቱን ተከትሎ ዐሕድ የክተት አዋጅ ጥሪ ለመላዉ ዐማራ ሕዝብ ማስተላለፉ አይዘነጋም። ያማራዉ  ስመ ጥሩ የጦርር ገበሬዎቹ መሪ ፊታዉራሪ መሳፍንት ተስፉ ከሰሜን በጌምደር፣ ከቤተ ዐማራ ወሎ ራያ አዝማች አርበኛ ምሬ ወዳጆ፣ የመላዉ ጎጃም ፋኖዎችና ይልቁንም የሸዋ ይፋት መራቤቴ ተጉለት ፋኖ አናብስት እነ አሰግድና ሙላት ወዘተረፈ ያለማቁረጥ የወራሪዉን የኦነግ ጋላ ሠራዊትን በመመንጠራችሁ ታላቅ ጀብዱ ሰለ ፈፀማችሁ ሁልጊዜም ሲታሰብ ይኖራል።

በሌላ በኩል በጎጃም በኩል የአመፃዉ እንቅስቃሴ ጅማሮ ከሸዋዉ ጋራ በተናበበብ ሁኔታ ከተከናወነ በሁዋላ፣ ይልቁንም የአቢይ አሕመድ ኦነግ ጋላ ወራሪ መከላከያ ተብዬዉን ሲቻል አባይን ሳይሻገር፤ ከተሻገረም እንኩዋን ደጀን አቅራቢያ ሳይደርስ መመታት ሲገባችሁ፣ ጠላትን ያለምንም የደፈጣ ማጥቃት ሰተት ብሎ ደብረ ማርቆስን አልፎ ደብረ ኤልያስ ጥንታዊ ገዳማችን ገብቶ ንፅሐን መነኮሳት፤ ያብነት ተማሬዎችና ያካባቢዉ ገበሬዎች ጭምር ጨፍጭፈዋል። ከስድስት መቶ ዓመታት በላይ ዕድሜ የነበረዉ የሊቃዉንት መፍለቂያዉ ታላቁ ገዳማችን በአቢያ አሕመድ አሊ ኦነግ ኦሕደድ ና በተባባሪዎቹ የብአዴን፣ የትሕነግ ወያኔ አጋሚዶ ትግሬ የፋሽስትች ቡችላ፤ የአብንና የኢዜማ ወዘተረፈ ፀረ ዐማራ ቅጥረኞች ስብስብ ገዳሙ ረክሷል፣ ተዘርፏል፤ ሕንፃ ቤተክርስቲያኑ ከነንዋየ ቅዱሳት ጋራ ወድሟል።

ስለሆነም ይህን ዓይነት ስሕተት ዳግም በየትኛዉ ወረዳና አካባቢ መደረግ የለበትም። የጠላትን እንቅስቃሴ በዓይነ ቁራኛ ተከታትሎ ሲጉዋዝ ነዉ ከፊት ከሁዋላ፣ ከቀኝ ከግራ አጣድፎ ማጥቃት ግደታ የሚሆነዉ። ጠላት ተጅመልምሎ ሲመጣ ጠብቆ በግንባር መግጠም ፈፅሞ አስፈላጊ የዉጊያ ስልትና ዘዴ አይደለም። የማስመስል መንገድ መዝጋትም ምንም ፋይዳ የለዉም። መንገድ ከተዘጋም በትክክል ማንም ምንም እንዳያልፍ ተደርጎ ነው እንጂ ለትይታ ብቻ ጥቂት ግንድና  ድንጋይ አዉራ ጎዳና ላይ መኮልኮል ዋጋቢስ ነዉ። ለምሳሌ የአቢይ ኦነግ/ኦሕዴድ ወራሪ ጋላ ሠራዊት ደብረ ብርሃን ከተማ ከመድረሱ በፊት ከሰንዳፋ- ሸኖ- ጫጫ ጀምሮ በሌሊት ሆነ በቀን የደፈጣ ዉጊያ ስልት ማጥቃት ቢደረግ  ኖሮ ጠላት ተግበስብሶ ደብረ ብርሃን ከተማ ባልገባ ነበር። እርግጥ ነዉ ከተማዉ መግቢያ ጠባሴ ኮሶ ላይ የተደረገዉ መንገድ መዝጋትና ከፍተኛ ዉጊያ በጣም አስገራሚ ነበር።  አስቀድሞ የማጥቃት ዉጊያ ጫጫን ሳያልፍ ተደርጎ ቢሆን ጠባሴ ላይ የተደረገዉ መከላከል በድል ይጠናቀቅ እንደ ነበር ምንም ጥርጥር የለዉም። ጠላትን በግንባር መግጠም ጉዳት ማስከተሉ የተረጋገጠ ነዉ።

 

ሰሞኑን ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) በታላቁ እስክንድር ነጋ መመሥረቱ ይፋ ሆኗል። እስክንድር ነጋ ልክ እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ በኢትዮጵያ ያለዉን የባንቱስታን አፓርታየድ የጎሣ ፖለቲካ በወያኔ ትግሬ ትሕነግና በጋላዉ ኦነግ/ኦፒዲኦ የተደረገዉንና የሚደረገዉን የዘር ፍጅትና ማፅዳት ከፍተኛ መስዋዕትነትን ከፍሎ በአፅኖት የሚታገል ሀቀኛ ያማራ ልጅ ነዉ። እስክንድር በሰላማዊ ትግል ያዲስ አበባን ሕዝብ መብትና ነጻነት ለማስከበር ከአጋሮቹ እነ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም ወዘተረፈ ጋራ ባልደራስ ፓሪቲን መሥርተዉ አዲስ አበባን ከነ አቢይ ኣሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ ስልቀጣ ዉድመትና የዘር ማፅዳት ዘመቻን ተጋፍጠዉ መስዋእት መክፈላቸዉ የተረጋገጠ ነዉ።

ያማራ ሕዝብ ግንባር (ዐሕግ) በመሥረቱ፣ ያማራዉ ፋኖዎች ሁሉም በአንድነት ተባብረዉ ጠላትን፣ ገዳይ አስገዳይ ባንዳን ድባቅ ለመምታት ቆርጠዉ ሲነሱ የአረመኔ ኦነጋዉያን ና ያጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ቅጥረኛ ቡችላ ፋሽስት ፀረ ዐማራዎች ሁሉ ዕጣቸዉ ዱብ አለ። ያማራ ሕዝባዊ ግንባር አያስፈልግም፣ በሰማይ ላይ ፎቅ ሠርተዉ በሚያኖሩት ኢትዮጵያዊነት እንጂ ባማራነት መደረጃት መወገዝ አለበት ብለዉ፣ ያማራዉ ሕዝብ ጥላቻእጅግ በጣም ያናወዛቸዉ፣ ያማራዉ ሕዝብ የዘር ፍጅትና ማፅዳት ተዋነያን አድራጊ ፈጣሪዎች ዛሬም እንደ ለመዱት ሊያወናብዱ ይቅነዘነዛሉ። የፀረ ዐማራዉ ስብስብ የጋላ፣ የትግሬና እንዲሁም የኢትዮጵያዊነት ጨንበል አጥልቀዉ ሲሞዳሞዱ የኖሩት፣ ያረጁትና የደነበዙት ሁሉና ባንዳው የኅዳር ወር አጋሰሱ ብአዴነ እንኩዋን ሳይቀር ባማራ ሕዝባዊ ግንባር  በወቅቱና በስፍራዉ መመሥረት ላይ የቁንጫ ብልት ሲያወጡ ስምተናል፤ አይተናል። የኦነጋዉያኑ አባ ዱላ አቢይ አሕመድ ፋሽስታዊ መንግሥት በይፋ መግለጫ አውጥቶ የግንባሩን መሪዎች እነ አሥክንድር ነጋን ለማስገደል ጦሩን ባማራ ክልል አዝምቷል።

 

ዐሕድ ያማራ ሕዝባዊ ግንባርን ዓላማ፣ ሂደታዊ ስልትና ዕቅድ በአፅኖት ይደግፋል።

በመቀጠለም አስቸኩዋይ ማሳሰቢያ!

፩ኛ/

በሰሜን በጌምደር ክፍለ ሀገር በወገራ አዉራጃ ለወልቃይቴ፣ ለጠለምቴና ለጠገዴ ዐማራ ሕዝብ ሆይ! ስማ! ስማ! የሰማህ አሰማ ! የኢትዮጵያ ባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ፌደራሊዝም በወያነ ትግሬ ትሕነግ ማደጎ የጋላዉ ኦነግ ኦሕዴድ አቢይ አሕመድ አሊ ና የብአዴን ባንዳ አስገዳይና ገዳያ ቅጥረኞች ባሜሪካንና አዉሮፓ መንግሥታት ትዕዛዝ ወልቃይት፣ ጠለምትና ጠገዴን ለወያኔ ትግሬ ለማሰጠትና ያማራ ጨፍጫፊዎችን መልሶ ለማስፈር መዘጋጀታቸዉን ስለተሰማና ስለ ታዬ ከፍተኛ የመከላክከልና ማጥቃት ዝግጅት እንዲደረግ እናሳስባለን። ከዚህም ሌላ በጠለምት ሦስት የሚሆኑት ወረዳዎች በወያኔ ትግሬ እስከ አሁንም ተይዘዉ ያሉበት ሁነታ መኖሩ ሰለታወቀ በአስቸኩዋይ ጠለምት በመላዉ ከወያኔ ትግሬ መፅዳት አለባት። ስለዚህም የጎንደርና አካባቢዉ ሁሉም የታጠቀ ና የሰለጠነ ፋኖ ከሁሉም አቅጣጫ በኅቡዕ ወደ ወልቃይትና ጠለምት ተመው ጠላትን ድምስሶ ተከዜ ወንዝ በመለስ ምድራችን ከአረመኔ አጋሚዶ ትግሬ ፍፅም የፀዳ መሆን ይኖርበታል። ከዚህም ሌላ ከወንድም ኤርትራ ሕዝብና መንግሥት ጋራ ያለዉን ወታደራዊና ፖለቲካዊ ግንኙነት ማጠናከር ያስፈልጋል። የነአቢይ አሕመድ ኦነግ ና የወያኔ ትግሬ ትሕነግ “መከላከያ” ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላት ስለሆነ በተገኘበት መመታት፣ ትጥቁን መግፈፍና ማባረር ያማራዉ ሕልዉና ትግል ዘርፍ ነዉ።

ባማራ ሕዝብ ኪሳራ፣ እልቂትና ፍጅት የምትኖር የባንቱስታን አፓርታየድ ኢትዮጵያ በጭራሽ አንፈልግም፣ ፈፅሞ አይታሰብም። የኦሕዴድ ኦነግ ና የብአዴን ብልፅግና በወልቃይት ጠለምት ጠገዴ ዐማራ ሕዝብ ላይ የሚያደረጉትን መመዳሞድ ዐሕድ በአፅንኦት ይቃወማል። ዐማራዉ ሁሉ ተባብሮ አሁንኑ በመነሳት ጠላቶቹን ሁሉ ደምስሶ ነፃና ደሞክራሲያዊ መንግሥት መመሥረት ይኖርበታል እንጂ በየቦታዉ ሲታረድ፣ ሲፈናቀልና ሃብት ንብረቱ እየተዘረፈ መናጤ ድሃ ለማኝ ሆኖ “መንግሥት ድረስልኝ፣ በፈረስችና በሌለች እንደ የቤት ከብት መታረጃዉ ቄራ ና በገፍ መታሰሪያዉ በሆነችዉ አገር ኢትዮጵያ ትኑር” እያላ ዘወትር ሲያላዝን መስማትና ማየት ሰዉ መሆንነትን የሚያስጠላ ነገር እንደ ሆነ ይታወቅ።

 

፪ኛ

በሰሜን ወሎ ራያንም የኦሮሙማዉ መሪ አቢይ አህመድ አሊ ከአሳዳጊዉ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ የጦር ወንጀለኛ ትሕነግ፣ የሰባዊ ዘር ማጥፋትና ማፅዳት ወንጀለኞች አጋሮቹ ጋራ ተሞዳሙዶ ራያን መልሶ ለማሲያዝ ተሰማምቶ ነዉ ያማራን ልዩ ኃይል ከቦታዉ ያስወጣዉ ፋኖን ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ በመላዉ ዐማራ አገር ያወጀዉና ወያኔ ትግሬ ከፍተኛ የጦር ዝግጅቱን ጨርሶ ወደ ወልቃይትና  ራያ ወረራ ለማድረግ እየተቃረበ መሆኑ ይፍ ሆኗል።

ስለሆነም የራያ ሕዝብና ፋኖ በሚገባ ታጥቆና ተደራጅቶ ራሱን፣ ማንነቱንና ነጻነቱን ከወያኔ ትግሬ አረመኔ ፋሽስትና ከአቢይ ኦነግ/ኦሕዴድ ጥምር ወራሪ ለመከላከል መዘጋጀት አለበት። ከብአዴን አስወራሪ ፣ አስገዳይና ገዳይ፣ ከወያኔ ትግሬ ትሕነግና የኦነግ/ኦሕዴድ ብልፅግና አጋሰሶችን መንጥሮ ነፃነቱን በትግሉ ማረጋገጥ ይኖርበታል።

 

፫ኛ

ዐሕድ ደግሞ ደጋግሞ ስለ ቅሌታም ወራዳ ሽማግሌ፤ ቄስ፣ መነኩሴ፤ ጳጳሳት፤ ሼህ፤  ካሊፍ፣ ሙፍቲ፣ ይማም ተብዬ የሃይማኖት ጨንበልን አጥልቀዉ ሕዝብ ምዕመኑ በማደንዘዝ የገዥዉን  መንግሥት ተብዬ ጥርቃሞ ቡድን ጥቅምና ሥልጣን ማስከበሪያና ማቆያ ዋና መሳሪያ እንደነበሩና እንዳሉ ይታወቃል። በዚህም ረገድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶና እስልምና ሃይማኖት በምዕነናኑ ላይ ያሳደሩት ተፅዕኖ ከፍተኛ ነዉ። ጀነራል አሳመነዉ ፅጌ (ነፍሱ ትማር) ስለ ሽማግሌዎችና የሃይማኖ አባት ተብዬዎች ቅሌትና ዝቅጠት ያሳወቀው ጊዜ የማይሽረዉ ሐቅ ነዉ።

የጋላና ትግሬ ልሂቃን ኢክርስቲያን አሕዝብ አረመኔዎች በተቀዳሚ ባማራዉ ሕዝበ ክርስቲያንና እስላም ላይ ዘመቻ ከፍተዋል። ያለፉት ዓመታት በወለጋ፣ በአሩሲ፣ በጅማ ወዘተረፈ ይቅርና ይኸዉ አሁን በመሃል ሸዋ አዲስ አበባ ዙሪያዋ ከ19 በላይ መስጊዶች ፈርሰዋል፣ ከአምስት መቶ ሽህ በላይ ሕዝብ ከቤት ንብረቱ በአረመኔ ጋሎች እነ ሽመልስ አብዲስ፤ አበይ አሕመድና አዳነች አቤቤ ተፈንቅሏል። በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስጊድ  ጁማ ስግደት የሚያደረጉ ሙስሊም መመናን ተጨፍጭፈዋል፣ በገፍ ታፍሰዉ ታስረዋል።

ዐሕድ ከደቡብ ምዕራብ ሕዝብ ጋራ ይተባባራል!

ዐሕድ ከደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ከጊዴኦ፣ ከጋሞ፤ ከዐማሮ፣ ከሐመር፣ ከየም፣ ከከፊቾ፣ ከጋምቤላ አኝዋክ ነባር ሕዝብ ወዘተረፈ ጎን ይቆማል!

ዐሕድ የወለይታና የጉራጌ የክልልነት ራስ ገዝ ጥያቅን በአፅኖት ይደግፋል!

በምደረ ጉራጌ ዉልቅጤና ሌላ ስፍራ የሚገኙት የሕሊና እስረኞች በአስቸኩዋይ ይፈቱ!

በኦነግ ጋላ ያቢይ አህመድ ፋሽስታዊ መንግሥት የታፈኑት፣ የተሰወሩት ሁሉም ይፈቱ!

ፍትሕ ለሕሊና እስረኞች እነ አዛዉንት ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱ፣ መስከረም አበራ፣ ገነት አስማማዉ፣ ቴዎደሮስ አስፋዉ ወዘተረፈ

ኦነግ/ኦሕዴድ፣ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ፣ ብአዴን፣ አብን፣ ኢዜማ ይዉደሙ!

ዘላለማዊ ክብር ላማራ ፋኖ ሰማዕታት!

 

ድል ላማራ ሕዝብ!

 

ዐሕድ

09,06.2023

 

 

1 Comment

  1. የአማራ ህዝብ ታጋዮች የተለያየ ስያሜ ከመጠቀም መታቀብ አለባዉ ከፋፋይ ነውና። ሁሉም የአማራ ህዝብ ግንባር መጠሪያን ቢጠቀም ህዝቡን ከ ግርታ ያድነዋል በቀላሉም ያግባባናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

በወለጋ ጉዳይ:-ከአማራ ፋኖ ከቤተ-አምኀራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ/በሞታችን ላይ እየተሳለቁብን ነው !

Next Story

“ልጅቷን አምጡ” የ “ጉማ አዋርድ” አዘጋጅ ዮናስ ብርሃነ ትናንት ምሽት በስካይ ላይት ሆቴል ከተካሄደው የሽልማት ስነ ስርአት በኋላ ለእስር ተዳርጓል።

Latest from Blog

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም

አቢይ አህመድ ታላቁን አሜሪካንና የተቀሩትን የምዕራብ ካፒታሊስት አገሮችን ማታለል ይችላል ወይ? የአሜሪካ “ብሄራዊ ጥቅምስ ኢትዮጵያ ውስጥ“ እንዴት ይጠበቃል? የአሜሪካ እሴቶችስ(Values) ምንድን ናቸው?

ለመሳይ መኮንና ለተጋባዡ የቀድሞ “ከፍተኛ  ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት” በአሁኑ ወቅት በአሜሪካን የስቴት ዴፓርትሜንት ውስጥ ተቀጥሮ ለሚስራው ኢትዮጵያዊ ሰው የተሰጠ ምላሽ!   ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ግንቦት 19፣ 2016(ግንቦት 27፣ 2024) መሳይ መኮንን በአ.አ በ17.05.2024 ዓ.ም አንድ እሱ  የቀድሞው “ከፍተኛ የኢትዮጵያ

ጎንደር ሞርታሩን እስከ ጄነራሉ ተማረከ | ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | ብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን

ይልማ ምስጢሩን አወጣ “ብርሃኑ ከሸ-ኔ ጋር በድብቅ ይሰራል” | “ፋኖ ከተማውን ቢቆ-ጣ-ጠር ይሻላል” ከንቲባው |“አብይ ክዶናል ለፋኖ እጅ ለመስጠት ዝግጁ ነን” ኮ/ሉ |“በድ-ሮን እንመ-ታችኋለን እጅ እንዳትሰጡ” ጄ/ሉ
Go toTop