Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 146

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሕዝብ ፍርሃትን እያሸነፈ፤ የወያኔም ጀንበር እየጠለቀች ነው! – ያሬድ ኃይለማርያም

ጥር 25 ቀን 2018 እ.ኤ.አ ከብራስልስ፣ ቤልጂየም ፍርሃትን እያሰረጸና እያነገሰ የኖረው ፖለቲካችን ነጻነታችንን፣ ክብራችንን፣ ታሪካችንን፣ ስብዕናችንን እና አብሮነታችንንም ጭምር ሲያኮስስና ሲያረክስ፤ እንዲሁም የወደፊት ተስፋችንም ላይ ጥላውን ሲያጠ እያየን ነው።  የማንኛውም አንባገነናዊ
January 25, 2018

በኦነግ ምክንያት የታሰሩ የኦሮሞ ወጣቶችም ይፈቱ | ቡልቻ ደመቅሳ

ኦነግ “ኦሮሞ ነፃ መውጣት አለበት” ብሎ ከኢትዮጵያ ጦር ጋር ሲታገል፣ የረገፉና የታሰሩ ወጣቶች ቁጥራቸው በትክክል ባይታወቅም እስከ አሁን በእስር ቤት የሚማቅቁ ቁጥራቸው አያሌ ነው፡፡ ብዙ የኦሮሞ ወጣቶች፣ የኦሮሞ ነፃ መውጣት ትክክለኛ ጥያቄ
January 22, 2018

እስረኞችን መፍታት የሕዝቡ አንዱ ጥያቄ እንጂ ብቸኛውና የመጨረሻው ጥያቄ አይደለም!

ሕዝብ ጠንክሮ ከታገለ በመጨረሻ ላይ የድሉ ባለቤት መሆኑ የማይታበል ሃቅ ነው።ለዚያ ወሳኝ ደረጃ ለመድረስ በሚያደርገው የትግል ጉዞ መጠቃትና ማጥቃት፣ ድል መሆንና ድል ማድረግ ተፈራራቂ ክስተቶች ናቸው።እስከ አሁን ድረስ ለ27 ዓመታት በተጓዘበት የትግል
January 12, 2018

ፍንክች አይሉም እኛም ፍንክች አንዳንል ያስፈልጋል – ሉሉ ከበደ

እነሱም ፍንክች አይሉም እኛም ፍንክች አንዳንል ያስፈልጋል። ሰሞኑን የኢሀደግ ስራ አስፈጻሚ ተብሎ  የህውሃትና የሎሌዎቹ ስብሰብ ከወር በላይ ሲመክር ቆይቶ የህውሃትን የተለመደ ግትር አቋም አብስሯል። ግልጽ የሆነ አደገኛ መልክትም አስተላልፏል። ይህም መልክት የጦሩን

አቶ ቆራጥ ውሳኔ – ዳዊት ዳባ

Saturday, December 30, 2017 ያለህው በርቀት ሲሆንና የመረጃ ምንጭ ያደባባይ ብቻ ሲሆን የነገሮች አካሄድና በትክክል እንዲገባህና እውነቱን ከውሸት ለመለየት በጣም የተለየ ጥበብን ታሳድጋለህ። ብዙዎቻችን ይህንኑ ነው የምንጠቀመው። ይሰራልም። ትግሉ የግለሰብ አቋም ከመሆን
December 31, 2017

መራር እውነቶች። ወያንያዊ ነው። – ዳዊት ዳባ።

Tuesday, December 26, 2017 ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው መንግስታዊ  (ወያንያዊ) ችግር እንጂ  በህገ መንግስቱ ምክንያት የተፈጠረ ችግር አይደለም። አሁንም ኢትዬጵያ ውስጥ ያለው ችግር ወያንያዊ እንጂ ባለው አከላለል ምክንያት የተፈጠረ ችግር አይደለም።
December 28, 2017

ይብላኝ ለህወኣትና ለተክላይ – መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)

”መኮንን” ሲል የሆነ ድምፅ ሲጠራኝ ተሰማኝና ወደ ኋላ ዞር ብዬ ተመለከትኩ። አልተሳሳትኩም የማዉቀዉ ሰዉ ፈገግ ብሎ እጁን ከፍ አድርጎ ሰላምታ ሰጠኝ። ተክላይ ነበር። እኔም አፀፋዉን መልሼ ያዘዝኩት ቡና ደርሶ ስለነበር ተቀብዬ ለሁለታችንም
December 27, 2017

የህወኣት እሪያ ሊሆን የሚፈቅድ ማነዉ? – መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)

መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር) የታሰበበት ሕልምና ድርጊት በተናጠልም ይሁን በጋራ ከመልካም ወይም ከክፉ መንፈስ ነዉ። መልካም መስሎ ክፉ፤ አልያም ክፉ መስሎ መልካም የሆነ ተግባር ሊኖር ቢችልም ምንም ይሁን ምን ሁሉም ነገር
December 24, 2017

የኦሕዴድ እና ብኣዴን ጉዞ ወዴት? መልህክት ለነ ለማ መገርሳና ገዱ አንዳርጋቸው

መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)   እንደዛሬ በአርብ ሀገራት ገረድነትና በባርነት …እንዲሁም በመላዉ ዓለም ፊት በርሃብተኝነት ተዋርደን ብንገኝም ያኔ ታላቅና ኩሩ ሕዝብ ነበርን። አዎን! ያኔ በመላዉ ዓለም ጥቁሮች በባሪያ ንግድ እንደ ዕቃ ሲሸጡና
December 21, 2017

ሃላፊነት የጎደለው ስር አትን  ሃላፊነት በጎደለው መንገድ ለማስወገድ መሞከር አደገኛነቱ  አጠያያቂ አይደለም – ጊሸይ ጊሻ

እንደምንሰማውና  እንደሚታየውም  ህወሃት ኢሃዴግ ( ዛሬም ስላለ) ሃገሪቱ ትርምስ ላይ እያለች  ዜጎች በየቀኑ እንደቅጠል እየረገፉና መንግስትም እንደመንግስትነቱ  ተቋማዊም  ሆነ መንግስታዊ ስልጣኑ ተሸርሽሮ  ማን ሃገሪቱንእንደሚመራ ጭምር ህዝቡ ግራ በተጋባበት ወቅትበማያልቅ ስብሰባ ተወጥሮ እያለ 
December 20, 2017

ህ.ወ.ሓ.ት እና ኢትዮጵያ ( ገብረመድህን አርአያ)

የህ.ወ.ሓ.ት.ወያኔ መሪዎች አሁን በስልጣን ያሉ ፤ ከድርጅቱ የተባረሩ መሪዎች ጨምሮ ሁሉ፤ ያ የተፈጥሮ ባህሪያቸው የሆነው ቅጥ አልባ ውሸት ትልቁ መሳሪያቸው ፤ተጠቅመው ፤በየሄዱበት በተሰበሰቡበት በህዝብ ፊት አይናቸው በጨው አጥበው የሚዋሹት ፤ህ.ወ.ሓ.ት. በኢትዮጵያ ዲሞክራሲና
December 20, 2017

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተናገራቸው እየተፈጸሙ ይሆንን? n- ከተማ ዋቅጅራ

ፕሮፌሰር ብርሃኑ በአና ጎሜዝ ጋባዥነት ለአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ስላለችበት ሁኔታ ሰፊ ትንታኔ እንደሰጡ አድምጠናል። ፕሮፈሰሩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴርን ጨምሮ ትላልቅ ባለስልጣናትን ሳይጋበዙ በተደጋጋሚ በግልጽና በምስጢር በአውሮፓ ህብረት መጋበዛቸው ምንድነው ምስጢሩ የሚያስብል ጉዳይ
December 19, 2017

ህዝቡን የሴረኞቹ ሰለባ ማድረግ ወንጀል ነው (ኢትዮጵያውያን ተጋሩ የውይይት መድረክ)

ታህሳስ 2017 ከመሰረቱ በህዝቦች መካከል ቅራኔ የለም። ሁሉም ሰርቶ በሰላም መኖር ብቻ ስለሚፈልግ ቅራኔ ውስጥ የሚገባበት ምክንያት የለውም።ኣምባገነን ገዢዎች ግን በስልጣን ብሎም በጥቅም ማካበት ዙርያ ስለሚጠመዱ ከህዝቡ ጋር ቀጣይ ቅራኔ ውስጥ ይገባሉ፣ህዝቡ
December 17, 2017

እያንዣበበ ያለው አደጋና ማድረግ ያለብን፣ ባይሳ ዋቅ-ወያ (ለውይይት መነሻ)

“ከየት እንደምጀምር ግራ ገባኝ እንጂ ማድረግ ያለብኝን ጠንቅቄ አውቃለሁ፣” አለች ቢምቢዋ ባህር ዳር ራቁታቸውን ፀሃይ ለመሞቅ የተኮለኮሉትን የነጭ ቱሪስቶች ዕርቃነ ሥጋ እየቃኘች። መግቢያ በቅርቡ “ድርድር ከወያኔ ጋር” የሚል ጽሁፍ ባንዳንድ ድህረ ገጾች
December 15, 2017
1 144 145 146 147 148 249
Go toTop