Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 145

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ዘመነ መሣፍንት እና ክልላዊ የስልጣን ሽኩቻው (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ልዩ ልዩ አስተዳደራዊ ዘይቤዎችን ስትከተል የኖረች አገር ናት፡፡ ከገጠሟት ብዙ ውጣ ውረዶች መካከል የኢማም አህመድ ግራኝ ወረራ ሰፊ ሽፋን ይይዛል፡፡ ጦርነቱን አጼ ገላውዲዎስ በድል ቢያጠናቅቅም የተስተጓጎለው አገግሞ ወደ

ኢትዮጵያ፡ ጆሮ ያለው ይስማ (ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር አብይ አህመድ። በመጀመሪያ ፓርቲዎ ኢሕአዴግ ሕዝብን የመስማት አገልግሎት ለመጀመር እርስዎን በጠ/ሚኒስቴርነት በመሾም ተስፋ እንዲጭር መልካም ምኞቴ ነው። ከጦረኛ መንግስትነት ወደ አዋላጅ መንግስትነት መሸጋገር የእርስዎ ብቸኛ ትኩረትዎ እንዲሆን ማስተዋል

የህዝብ መስዋዕትነት -በወያኔ መስመር እንዳይስት – ይገረም አለሙ

የመከላከያ ምሽግ ይዞ የሚዋጋ ኃያል በድንገት ሽሽት ቢጀምር የአጥቂው ጦር አዛዥ ፈጥኖ ግፋ ወደ ፊት፣ አባረህ በለው የሚል ትእዛዝ አይሰጥም፡፡ በጦሩ ላይ የደረሰው ሰብአዊ ጉዳት ለበቀል ቢያነሳሳውም፣ የአሸናፊነት ስሜት ሰቅዞ ቢይዘውም እነዚህን

ሶስቱ የህወሃት ቀለበቶች ታወቁ! ዳገት ላይ ሰው እንዳይጠፋ ይሁን !

መስቀሉ አየለ የትግራዩ ገዥ ጉጅሌ ላለፉት አራት አስርተ አመታት የተጓዘባቸው “የብሄር ብሄረሰቦች ጭቆና” ወዘተ የሚለው የፖለቲካ ድሪቶ ሞቶ የተቀበረ መሆኑን በራሱ የውስጥ ግምገማ ተማምኗል። ከዚህ ቦሃላ የኢትዮጵያን ህዝብ የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት

ከአድዋ ድል ማግስት፤ አጼ ምኒልክ እና ኤርትራ( ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

የአድዋውን ጦርነት ድባብ በርካታ የውጭ ጸሓፍት በስፍራው ተገኝተው የዘገቡት ቢሆንም ከአገሬው ዐይን እማኝ ታዳሚዎች መካከል የአጼ ምኒልክ መዋእለ ዜና አሰናጁ ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሤ ወልደአረጋይ ለዛ ባለው አገላለፅ ሲፅፉት ያስደምማልI-« እንዲህም እስኪሆን
February 28, 2018

ከመሠረታዊ  ዴሞክራሲያዊ   የሥርዓት ለውጥ ውጭ ሌላ መውጫ መንገድ የለም!

February 25, 2018 ጠገናው ጎሹ ሰሞኑን በአገራችን የሆነውና እየሆነ ያለው ፖለቲካዊ  እውነታ ሩብ ምዕተ ዓመት የዘለቅንበት  እጅግ ፈታኝ (  ወፌ ቆመች ሲባል መላልሶ የመውደቅ ) የትግል አካሄድ  በመጠንም ይሁን በይዘት ወደ ላቀና
February 26, 2018

ከመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ የሥርዓት ለውጥ ውጭ ሌላ መውጫ መንገድ የለም! – ጠገናው ጎሹ

February 25, 2018 ጠገናው ጎሹ ሰሞኑን በአገራችን የሆነውና እየሆነ ያለው ፖለቲካዊ  እውነታ ሩብ ምዕተ ዓመት የዘለቅንበት  እጅግ ፈታኝ (  ወፌ ቆመች ሲባል መላልሶ የመውደቅ ) የትግል አካሄድ  በመጠንም ይሁን በይዘት ወደ ላቀና
February 25, 2018

    “ ስጋት የተላበሰው ተስፋ” – ከገዙ በቀለ (ዶ/ር)

ሁለት በጣም የሚጣረሱ ቃላት ጎን ለጎን ማስፈሬ ብቻ ሳይሆን አብረው እንዲጎዳኙ በማድረጌ እብዱ እንዳያሰኘኝ እሰጋለሁ።ስጋት ቁርሴ፣ ምሣዬና እራቴ መሆን ከጀመረ  ከራርሟል፤ ስለሆነም ገና ከጀምሩ አትፍረዱብኝ።  ነገሩ የሚያስደምም አይደለም፤ግርምትም አያስከትልም፤ በርታም አያሰኝም።የሁለቱም ቃላት
February 24, 2018

እምቢ ለአፋኝ ወታደራዊ አገዛዝ፤ የሽግግር መንግስት አሁን ይቋቋም !!

ሸንጎ ሕወሃት መራሹ የኢሕአዴግ መንግስት ያወጀውን ቀጥተኛ ወታደራዊ አገዛዝ እጅግ በጣም አጥብቆ ይኮንናል። አፋኙ ስርዓት አሁንም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ማፌዙን አላቆመም፤ አንድም ሕዝባዊ እንቅስቃሴው ባሳረፈበት ምት ተደናግጦ ግራ ስለተጋባ የሚይዘውና የሚጨብጠው
February 19, 2018

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የግል አስተያየት | ከገለታው ዘለቀ

የሃገራችን ፖለቲካ በፍጥነት በሚለዋወጡና አቅጣጫቸውን ለመተመን በሚከብዱ ሁኔታዎች ውስጥ ይዋኛል። ለእነዚህ በፍጥነት ለሚለዋወጡ ፖለቲካዊ ክስተቶች ገፊው ነገር  (driving force የምንለው) ምንድን ነው? ካለን በተለይም ላለፉት ሶስት ዓመታት በተከታታይ በመካሄድ ላይ ያለው ህዝባዊ
February 19, 2018

የወያኔ ዘመነ ፍጻሜ  ደረሰ!!! (ከተማ ዋቅጅራ)

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ በሚገርም ፍጥነት አዳዲስ ክስተቶችን እያሳየን ወደ ለውጥ ጫፍ እየወሰደን ይገኛል። በኢትዮጵያ ምድር የነጻነት ፀሐይን በነጻነት የምንሞቅባት ግዜ እሩቅ አይደለም። ግዜው የለውጥ ነው ወያኔም እንደ ደርግ ነበሩ ተብለው ታሪካቸው ሊነገር
February 19, 2018

“አፈ ጮሌን ላለማመን አብነቱ ሀብታሙና ልደቱ” – ግርማ በላይ

ተስፋ ከመቁረጥ የተነሣ ሊሆን ይችላል፡፡ “ምን አዲስ ነገር ላገኝ?” ከሚል ድምዳሜም ይሆን ይሆናል፡፡ የሆነው ሆኖ ግን ዘመን-አመጣሽ የመልእክት ሣጥኔን(ኤሜይሌን) ለብዙ ጊዜ አላየሁትም ነበር፡፡ ዛሬ ስከፍተው ግን የሚያናድደኝን ነገር ቁጭ ብሎ አገኘሁት፡፡ “ምነው
February 11, 2018
1 143 144 145 146 147 249
Go toTop