Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 147

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የለዉጥ ንቅናቄዎች በዛሬይቱ ኢትዮጵያ፦ ከየት፣ ወዴትና እንዴት? ሃሳብ ወለድ የኢትዮጵያዊያን ዉይይቶች

ተስፋዬ ደምመላሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሕወሓት አገዛዝ ጋር ዛሬ የሚያኪያሂዳቸዉ አካባባዊና ታክቲካዊ ትግሎች በምን መንገድ ነዉ ወደ ዘላቂ አገር አቀፍ ስልታዊ ንቅናቄ የሚሸጋገሩት? ከጽንሱም መሠረቱም ብልሹ የሆነዉና ዛሬ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተቀባይነቱ ጨርሶ የተሟጠጠበት
December 15, 2017

የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ስብሰባ – አጫጭር መረጃዎች | ኣስገደ ገብረስላሴ (መቀለ)

ኣስገደ ገብረስላሴ (መቀለ) 14 / 03 / 2010 ——————————– የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ጭንቀት የተሞሏበት እና ኣንድ ኣንድ ማእከላይ ኮሚቴ ታመናል ብለው ወደ ኣመሪካ የሸሹ ፣ታመምን ብለው ተደብቀው በሰው ቤት የሚተኙ ፣የስብሰባ መድረክ
November 23, 2017

የፖለቲካዉን መስቅልቅል ተረድተህ ጽንፈኛ : ቁርጠኛ ብሎም ጦረኛ እስክትሆን ሀገር እና ህዝብም ከቶም አይኖርህም

ሸንቁጥ አየለ ———– የፖለቲካዉ ምስቅልቅል ———- አሁን ያለዉ የፖለቲካ ምስቅልቅል እዉነትና ገጽታዉ ምን ይመስላል?የጠላት አቋሙስ ምን ይመስላል? ወያኔ ምን እየሰራች ነዉ? አጠቃላይ የፖለቲካዉ ትርምስምሱ እንዴት ይገለጻል ብለህ እራስህን ጠይቅ::ከአንድ እስከ አስር ያሉትን
November 19, 2017

የጥሪ ድምጽ – ከሊቀ ማዕምራን አማረ እና ከቀሲስ አስተርአየ

ጥቅምት 2009 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የደረሰው ውድቀት ያሳሰባችሁ፤ ይህ ውድቀት ከመግባቱ በፊት የነበረውን የጥንቱን የጉባዔውን ትምህርት የተማራችሁ ወገኖች ይህች የጥሪ ድምጽ ትደረሳችሁ። ለዚህች ጥሪ ምክንያት
November 18, 2017

በህወሀት አርያና አምሳል የተፈጠረው ብአዴን ለአማራ ሊቆም አለመቻሉ – ምስጋናው አንዱዓለም

—– ብአዴን የአማራ ብሄረተኛነትን ሲዋጋ መክረሙን እና ስኬታማ ስራ ማድረጉንም 37ኛው አመት በአሉ አዲስ አበባ መናገሩን በማስመልከት ከዚህ ቀደም የዘጋነው አጀንዳ ላይ አንድ ድንጋይ ለመወርወር ያህል የሚከተለው ጽሁፍ ሰፍሯል፡፡ —– ስለብአዴን ስንጽፍ
November 17, 2017

“ተስፈኛው ባለሃብት” – ከሚኪያስ ሙሉገታ

ኢትዮጵያ ለፍተው ጥረው ኃብት ያካባቱ ሰዎች ነበሯት።  እነ አቶ ከድር ኤባና በቀለ ሞላ ለሃገራቸው ብዙ ከለፉ ባለጸጋዎች መካከል ነበሩ። ትልቁ ነገር ለፍተው ጥረው አንቱ የተባሉትም ሆነ የሕዝብ ኃብት መዝብረው የከበሩ፣ ኃብቶቻቸው በስሞቻቸው ወይንም በልጆቻቸው ወይን በዘመዶቻቸው የተመዘገቡ ነበሩ። ዛሬ ለየት ይላል። ገና አስቀድሞ አምባገነንነትን ለመጣል ታገልን የሚሉት በብዙ ሺህ የትግራይ ልጆች ደም ተረማምደው መዲና ከተማዋን አዲስ አበባን የተቆጣጠሩት “ተጋዳላዮች” ዋነኛ ዓላማቸው የሃገሪቱን ኃብት ስልታዊ በሆነ መንገድ ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር ነበር። ኤፈርት የተባለው በሕጋዊ መንገድ የተመዘገበው ትልቅ ኮርፖሬሽን ዋነኛ ሥራው የቱባ ባለስልጣናትን ኃብት ማጠራቀም ሲሆን ሌላኛው ስልት ደግሞ ሕንጻውን፣ የኮንስትራክሽንና የትራንስፖርት ድርጅቶችን፣ ፋብሪካውን፣ ሆቴሉን፣ እንዱስትሪውን፣ የቡናና ጫት ንግዱን፣ ጉዲፈቻውን፣ ወዘተ፣ በማይታወቅ ሰው ስም አዙሮ መቆጣጠሩ ነው። ይህ የነሱን ኃብት በስሙ አስመዝግቦ የባርነት አደራውን የሚወጣው “ተስፈኛ” ኃብታም ቢመስልም ኃብታም እንዳልሆነ ውስጡ ያውቀዋል። በሰው ፊት ቸርና ለጋሽ ሆኖ የመቅረቡ ስልታዊ አካሄዱ ደግሞ ስለሚያሳፍረው ዓዕምሮውን አንካሳ አድርጎታል። ኃብት ደክመው ለፍተው ሲያገኙት እርካታን ይሰጣል። በንጉሡና በደርግ ዘመን በሙሰናና በዓየር ባየር ገንዘብ ያካብቱ ኃብታሞች ቢኖሩም እንኳን እንዲህ እንደዛሬው አሳፋሪ ደረጃ ላይ አልደረሰም ነበር። በንጉሡ ዘመን የነበሩት ጥቂት በንጉሡ ልጆች ወይም በከፍተኛ ባለሥልጣኖች ተይዘው የነበሩ ኃብቶች በቀላሉ ተወርሰዋል። በደርግ ዘመን ባለሥልጣናት በራሳቸውም ይሁን በሌሎች ስም ያስመዘገቡት ኃብት እንደነበር ብዙም አልተነገረም። እንደውም አብዛኛዎቹ ባለስልጣናት መኖርያ ቤት እንኳን አልነበራቸውም ይባላል። ዛሬ ሙስናን መዋጋቱ ከባድ የሆነው በርካታ ትላልቅ ተቋሞችና ድርጅቶች “በተስፈኞች” ስም ተመዝግበው መያዛቸው ነው። ወይዘሮዋ  “ኃብት በስሜ ከተገኘ ይወረስ” ያሉት ከኤፈርት ውጭ ያለውን ጠቅላላ ኃብታቸውን በሚያምኗቸው ተስፈኞች ስም ስላስቀመጡ ነው። ቢሆንላቸው አብዛኛዎቹ ባለሥልጣናት የሥራ መልቀቅያ እያስገቡ ኃላፊነታቸውን ቢለቁና ቻይና ሄደው ያካበቱትን ቢበሉ ደስተኞች ነበሩ። እነሱም እኮ ሰው ናቸው፣ ትግሉ በፈረጠመ ቁጥር ይሰጋሉ። ከዚህ ቀደም አስራ ሰባት ዓመት በጦርነት ኋላም ሃያ ስድስት ዓመት አዲስ አበባ ውስጥ ሲኖሩ እንደ ሂሳብ ሹም በተለያዩ ሰዎች ያስመዘገቡትን የሙስና ኃብቶቻቸውን ቀንና ሌት ሲቆጣጠሩ ዓዕምሯቸው ባክኗል። የቀድሞዎቹ “ተጋዳላይ” የዛሬዎቹ “አካውንታንት” የሙስና ኃብቶቻቸውን ኃብት በአደራ የሰጡትን ተስፈኛ እስከመርሳት የደረሱም አሉ። ነገ አደራውን የሚረከበው መንግሥት በሙስና የተገነቡ ንብረቶች ወደ መንግሥት ኃብትነት ማዞሩ እጅግ ይከብደዋል። ከቱባው ሙሰኛ ባለስልጣን ጀርባ ያሉትን “ተስፈኞች” ለማወቅ የግለሰቦችን የኋላ የገንዘብ ታሪክ ማጥናቱ ራሱ ትልቅ ሥራ ነው። ቀድሞ “ጋሪ ነጂ” ወይንም “ሱቅ በደሬቴ” የነበረ ጮሌ ሰው ባለትልቅ ፋብሪካ ሊሆን ይችላል። የዚህን ዓይነቱን ሰው የኃብት ክምችት ማጣራቱ ቀላል ሊሆን ቢችልም የሁሉንም ተስፈኞች ኃብት ማጣራቱ ደግሞ ሁሌም ቀላል ሊሆን አይችልም። በርካታ ኃብቶች ወደ ዶላርና ወርቅ እየተለወጡ ወደ ውጭ ሃገር ወጥተዋል። በውጭ ሃገራትም ሃብታም የሆኑ “ስውር ተስፈኞች” አሉ። ይህን ሁል ማጣራቱ ቀላልም ከባድም ሊሆን ይችላል። ኢትዮጵያ እንዲህ ተመዝብራ፣ ሙሰኞች እንዲህ ቀልደውባት አያውቅም። “ተስፈኛው ባለኃብት” ኃብታም ለመባል በተስፋ የሚኖር ተላላ ነው። በስው ፊት ቸርና ለጋሽ በመምሰል አክብሮትን የሚፈልገው ተስፈኛ ዋነኛው የኃብቱ ምንጭ የሆነው ቱባው ባለስልጣን የሚሰነዝርበት ቁጣና ዘለፋ ደግሞ ያኮስሰዋል። “አንተ፣ ዋ፣ ገንዘቤን መጫወቻ አደረከው አይደል” የሚለው በየቀኑ በስልክ የሚሰማው የቱባው ሙሰኛው አለቃው ድምጽ ያስበረግገዋል። ሰዎች ኃብታም እየመሰላቸው በየምርቃቱና ስብሰባው የሚጋብዙት ይህ “ተስፈኛ” እየዛቀ የሚለግሰው ገንዘብ ጭብጨባ ብቻ አይደለም ታላቅ ቁጣና ዛቻንም ያስከትልበታል። እንደ አውሮፕላን የምትበር ዘመናዊ መኪና የገዛው “ተስፈኛ” ከፊት ለፊቱ በርካታ ሰዎችን ሲመለከት ልቡም እንዲሁ በስጋት ትበራለች። ታድያ ሙስና ላይ የሚደረገው ውጊያ እንዲከሽፍ በማድረግ ረገድ ደግሞ ከቱባው ሙሰኛ ባለሥልጣን የበለጠ ትግል ያደርጋል። ተስፈኛው ለሙሰኛ ገዢ ኅልውና ሲል በጽናት የሚታገል ባርያ ነው። የዚህ ዓይነቱ የመደብ ትግል በታሪክ የመጀመርያው ነው። የተስፈኛ የምጣኔ ኃብት ዘርፍን የፈለሰፈው ሂትለር ባይሆንም እንኳን እርሱ ግን በከፍተኛ ደረጃ በሥራ ላይ አውሎታል። ሂትለር ከእስራኤሎች ተሰብስቦ በአራት ማዕዘን እየተጠፈጠፈ ያሰራውን ወርቅ ስማቸው ለማይታወቅ ሰዎች አድሏል። እነዚህ ተስፈኞች በሂትለር የመጨረሻዎቹ የጭንቅ ሠዓታት ወደ ውጭ ሃገር በተለይም ወደ ደቡብ አሜሪካ ሸሽተዋል። እነዚያ ሰዎች እስከቅርብ ቀን ድረስ እየታደኑ ቢያዙም እስካሁን ያልታወቀ ኃብትም በወራሾቻቸው ስም በየሃገሩ ይገኛል። “ተስፈኛው ባለሃብት” ኃብታም ለመሆን ሲል ባዶ ተስፋን ሰንቆ የሙሰኛን ኃብት ተሸክሞ የሚዞር “ማሞ ቂሎ” ሰው
November 16, 2017

አማራ የአብርሐምን ልጅ ይስሃቅን የሚተካ የመስዋዕት ጭዳ በግ አይደለም! (በሃያሬ ተንለሱ)

1.አማራና ኢትዮጵያዊነት አማራነት የኢትዮጵያ መሠረት ሆነው ኢትዮጵያን ላቆሙ፣ በፀረ-ቅኝ ግዛት ተጋድሎ አውሮፓውያንን ካሰማሩዋቸው የውጭና ሃገር በቀል ባንዳዎችን ድል በመምታት ሃፍረትን ያከናነቡ፣ ለጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌ ለሆኑ፣ ከባርነት ስሜትና የአይምሮ አጎብዳጅነት ነፃ የሆኑ
November 16, 2017

የማዳኛው ክኒን ኢትዮጵያዊነት ነው

ገብርኤል ብዙነህ የእኛን መኖር ማሳወቂያውና የማዳኛው ክኒን ኢትዮጵያዊነትነው።እንደ ሰው ለተፈጠረ ህሊና ላለው ፍጡር። በዚህ የአንድነት ቡቃያዎች የፍቅር መርከብ ሁሉም መሳፈር ይኖርበታል። የአማራና ኦሮሞ ህዝብ አንድነት ለኢትዮጵያ አንድነት ነው። ሆኖም ኢትዮጵያ ከዚህም በላይ
November 4, 2017

ከዘውግ ወዯ ስሌጣን ፖለቲካ እዴገት ወይስ መጫጨት (ቀጣዩን ጊዜ በማን እጅ )???

Melaku Geleta [email protected] የኢትዮጲያን ፖሇቲካ መረዲት የሚፈሌግ ሰው ኢትዮጲያ ከ 26 አመታት በፊት ከነበረችበት ስፍራ ተነስቶ ዛሬ የዯረሰችበትን ዯረጃ ማጤን ነገን በሩቁ የመመሌከት ብቃትና ተስጦ ሉኖረው ይገባሌ፡፡ ይህ እንዱሁ የተመዘዘ የሙግት ርዕስ
November 3, 2017

ኢትዮጵያን ከመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የማውጣት ፕሮጄክት – (ሉሉ ከበደ)

በ 2017 ኢትዮጵያ ስሟ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲሰረዝ ዋናውን ስራ የሰራው ኢትዮጵያዊ በኩራት ምክንያቱን ይነግረናል የኢዮጵያ ገዳዮቿ ልጆቿ እንዴት ሊሆኑ ቻሉ? ስንት ሺህ ዘመን ስንት ሺህ ወራሪዎችን አሳፍራ ፤ስንት መቶ ጦርነቶችን አካሂዳ
October 30, 2017

ጥያቄ:- ወያኔ የተባለዉ አረም ከኢትዮጵያ ሳይነቀል የጣና አረም ተነቅሎ ጣና ሊድን ይችላል? የአማራ እና የኦሮሞ ወጣት የትብብር ማዕከል ምን መሆን አለበት?

ሸንቁጥ አየለ —————————————– የወገኔ ልጆች ተጨንቀዉ እና ተጠበዉ ጣናን እንዴት ማዳን እንደሚቻል በጅጉ ሲያንሰላስሉ እና ሲጽፉ አስተዉላለሁ::እኔም እንደወገኔ ልጆች ዉስጤን የሚበላዉ ጉዳይ ነዉ::እናም ይሄ የወቅታዊ ጉዳይ ላይ በግራም ቢታሰብ ወይም በቀኝም ቢንሰላሰል
October 18, 2017

ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ… – ነፃነት ዘለቀ

“ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለዕዳ አይቀበለውም” ይባላል፡፡ ወያኔ ራሱ የማይቀበለውንና የማያምንበትን ባለኮከብ የሉሲፈር ዓርማ ሕዝቡ አንዲወድለት መፈለጉ ከመነሻው ስህተትና ሕዝብን መናቅም ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይመክርበትና ሳይስማማ በጨረባ ተዝካር መሰል የአፈንጋጮች ጉባኤ ላይ
October 18, 2017

የተቃዋሚ ጎራዉ የወያኔ መዉደቂያ ደረሰ የሚለዉ ወቅታዊ አጀንዳ መሰረቱ ምን ይሆን?

ሸንቁጥ አየለ ——————– ይሄን ያህል ጀነራል: ይሄን ያህል ልብስ አልባሽ: ይሄን ያህል ሹም ከዳ እናም ወያኔ ሊወድቅ ነዉ እያለ ወቅታዊ አጀንዳዉን ያራግበዋል::ጥያቄዉ ከማን ወገን ነዉ የከዳዉ::ሀያ ስድስት አመታት ሙሉ ከወያኔ/ህዉሃት/ፓርቲ ወይም ጀነራሎች
October 16, 2017

ከዘረኛው ሰርዓት የሚጠቀሙ ኢህአዴግ ምን ያድርግህ? ሲሉ እንደ ሀገር ክህደት የሚቆጠር ወንጀል ነው! – በቶማስ ሰብሰቤ

በኢህአዴግ ደጋፊነት የተቀመጡ ፣ የኢህአዴግ ጉርሻን የለመዱና በፖለቲካ ፖሮፓጋንዳ ኢኮኖሚና መሰል የኢህአዴግ ወሬ የደነዘዙ ሰዎች ብዙ ጊዜ “ኢህአዴግ ምን ያድርግህ” ብለው ያደነዝዙሃል።ዛሬ ከሶስት አመት እስር በኋላ የተፈታው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ “የመለስ አምልኮ”
October 12, 2017
1 145 146 147 148 149 249
Go toTop