ወዴት እየሄድን ነው? ከባይሳ ዋቅ-ወያ (ለውይይት መነሻ) – ባይሳ ዋቅ-ወያ ሰሞኑን ካገር ቤት የሚደርሰው ዜና እንደሁ “ያለ ወትሮው” ቸር ወሬ ላለመሆን የወሰነ ይመስላል። ባለፈው ሳምንት ሁለት ጄኔራሎች ከዱ ብለውን ”በመገረም“ ላይ እያለን በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አጅቦ ለተመድ ስብሰባ ወደ October 12, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ማንን እንመን? – ገብርኤል ብዙነኀ ይህ ጥያቄ እኔ ባደባባይ ላውጣው እንጅ በያሉበት ሆነው ባንድ ጉዳይ ላይ የተለያዩ ነገሮችን የሚዘበራርቁትን ጳጳሳት መምህራን የሚሉትን በቤተ ክርስቲያናችንውስጥ ያለውን ብቻ ሳይሆን በሩቅና በቅርብ ያለውን ተመልካች እየታዘባቸው አማኙን እያሳዘነ ነው። በየ ቤተ October 11, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የምንፈልጋቸው ነገሮች ነገር ግን ደግሞ ሂደታቸው የጨለሙብን !! ግልጽ መሆን ያለባቸው መሰረተ-ሃሳቦች!! – ፈቃዱ በቀለ መግቢያ ከረዢም ዓመታት ጀምሮ ሃገራችንን የተናወጧት ሁለት እንደ ነቀርሳ በሸታ የሚሰረስሯትና ህልውናዋን ያዳከሟት ነገሮች በግልጽ ይታያሉ። አንደኛው ራሱ ታጋይ ነኝ የሚለው ምሁር መፍትሄ ፈላጊ መሆኑ ቀርቶ ችግር ፈጣሪ መሆኑ፤ ሁለተኛው ደግሞ October 8, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ደመራ {በሃይማኖታችን፥ በታሪካችንና በባሕላችን አንጻር} – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) መስከረም ፳፻፬ ዓ.ም. ‘ደመራ’ ደመረ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተወሰደ ነው:: ትርጉሙ ጭመራ ማለት እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው:: ጥሪት (ካፒታል) እንዳይጎድል እንዳይቀነስ ይልቁንም እየበዛና እያደገ እንዲቀጥል ጠብቆ መያዝ የሚያስችል ደመራ ነው:: ስሙ እንደሚያመለክተው September 24, 2017 ነፃ አስተያየቶች
አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ከአምስቱ ዘመን ተጋድሎ በኋላ ክፍል አንድ ቀሲስ አስተርአየ ([email protected]) መስከረም ሁለት ሺህ አስር ዓ.ም የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11) ከዚህ በፊት በተከታታይ በወጡት ጦማሮች ተዋጊ ፋኖዎች በእነ በላይ ዘለቀ፣ መንገሻ ጀንበሬ፣ ራስ ሀይሉ በለው፣ በበዛብህ ነጋሽና ሌሎችም የየጦር መሪነት፤ September 19, 2017 ነፃ አስተያየቶች
አመረረ −ልቤ አመረረ ልቤ ፥ ከፋው እያደረ ሃገር ተሸራርፎ ፥ ህዝቤም እያለቀ ፥ ማነህ አንት ፥ እስኪ ልጠይቅህ ከማንስ ተፈጠርክ ፥ ከወዴትስ ፈልቅክ ፥ ማንነትክን የጣልክ ፥ ራስክን ያራከስክ አቅልለህ September 16, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ጠገዴ አንድ ቤተሰብ፣ ድንበሩም ተከዜ ነው! – ልሳነ ግፉዓንና የጠለምት አማራ ማንነት ጥምረት ኮሚቴ ፋሽስቱ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባርና ተላላኪው ብአዴን በአዲሱ አመት ዋዜማ ለመላው የጎንደር ህዝብ የሰጡት ስጦታ ቢኖር ሰላምና አንድነትን ሳይሆን አካሉ የሆነውን የጠገዴን ማህበረሰብ ለሁለት እንደ ቅርጫ መቀራምትን ነው። ታላቋን ኢትዮጵያ የማፍረስና September 13, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ድርድር ከወያኔ ጋር? የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና መጪው ጊዜ! (ለውይይት መነሻ) – ባይሳ ዋቅ-ወያ ይህንን የግል አስተያየቴን በጽሁፍ ካማስፈሬ በፊት ዛሬ አገራችን የምትገኝበትን ሁኔታና የወደፊት ዕጣዋ ምን ሊሆን ይችላል በሚለው ሃሳብ ላይ ለረጅም ጊዜ በአዕምሮዬ ሳወጣና ሳወርድ ቆይቻለሁ። እንደኔው ጉዳዩ የሚያሳስባቸው ብዙ እንዳሉም ስለማውቅ ጭንቀቴን በውስጤ September 11, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የሙስናዋን ንግስት አዜብ መስፍንንና አባይ ፀሀዬን የረሳ ዘመቻ – ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ የትግሬ ወያኔ ቡድን የፀረ ሙስና ዘመቻ ብሎ በጀመረው የፉገራ ጨዋታ የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ያመጣሉ ብሎ በሚጠረጥራቸውና በዘር ማንነታቸው ጭምር የማይፈለጉትን ባለስልጣናት ማጎሪያ አድርጎታል በታሰበውና በታቀደው መሰረት የነዚህ ታሳሪ ባለስልጣኖች ቦታ ለትግራይ ተወላጆች September 9, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ጉልበት ሳይገፋው ዳር እሚደርስ ተስፋ የለም! – በላይነህ አባተ በላይነህ አባተ ([email protected]) ልጅ ሳለሁ ጥጋበኛው አጎታችን የአንድን ሰው ማሳ ለቤት መስሪያና ለወፍጮ መትከያ በጉልበቱ አጠረው፡፡ አባቴን ጨምሮ አጎቶቻችን ተው ቢሉትም እያመናጨቀ አልሰማ አላቸው፡፡ ማሳውን የተቀማው ሰውየም በጉልበት መመከት ስላልቻለ ፍርድ ቤት September 8, 2017 ነፃ አስተያየቶች
የሙስናው አዙሪትና ማረበሎቹ – ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ሙስና በአገራችን የተለመደ ባህል እንጅ ፈፅሞ አነጋጋሪ ቀይ ስህተት ሊባል አልተቻለም፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ሙስና መንስዔው ዓይነተ-ብዙ ገፅታ የተላበሰና አደገኛ ውስብስብ ረጋ ሰራሽ የኅብረተሰብ ጠላቶች ከሚባሉት ቀዳሚውን ድርሻ September 8, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ኦሮሚኛ ተናጋሪ የኦነግ ጠባብ ብሔረተኞችና በአክቲቪስት ስም የተደራጁ አክራሪዎች! (በመርዕድ ከተማ) ለስልጣን የቋመጡ ሃገር በቀል ኦሮሚኛ ተናጋሪ የኦነግ አክራሪ ጠባብ ብሔረተኞች በኪስ በሌለው የሬሣ ሣጥናቸው ያጨቋቸውን መናጆና መንጋ ጀሌዎችን በፈጠራ ታሪክ በመተብተብ ያለ ልጓም ይጋልቧቸዋል:: ምኞትና ፍላጎት እየተጋጩ እረፍት ይነሷቸዋል:: እውነታን፣ምክንያታዊነትን፣ማስረጃንና መረጃን ሣይሆን September 8, 2017 ነፃ አስተያየቶች
“ካላበዱ ወይ ካልነገዱ…” – ነፃነት ዘለቀ ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2009 ዓመተ ፍዳ ነው፤ በእስካሁኑ ጉዞ ከቀጠልን አዲሱንና ግፍና በደል ተባብሶ በወያኔዎች የሚወርድብንን የመከራ ዘመን ልንቀበል አራት ቀናት ብቻ ቀርተዋል፡፡ ለማንኛውም “ደግ ተመኝ ደግ እንድታገኝ” ይባላልና መጪው September 8, 2017 ነፃ አስተያየቶች
ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስ ከደገመህ ከራስህ ጋር ስብሰባ መቀመጥ ይገባሀል – ከያሬድ አውግቸው የህውሃት መንግስት 2010 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ለማክበር የጀመረውን ከባህሪው የወጣ ድርጊት ተመልክተው አንዳንዶች ስርዓቱ እውነተኛ የመንግስትነት ባህርይን እየያዘ ነው ሲሉ ይደመጣል። እነዚህ የዋሆች ሰሞኑን ከነሀሴ 26 ቀን ጀምሮ የፍቅር ቀን ፣ የእናቶችና September 6, 2017 ነፃ አስተያየቶች