የቶሎሣ ኢብሳ እናት ዘርሽ ይባረክ! – ነፃነት ዘለቀ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ አንዳንዴ መመሰጋገን መጥፎ አይደለም፡፡ እንደባህል ሆኖብን ይመስለኛል በሀገራችን ሰውን ማመስገን ብዙም አልተለመደም፡፡ በፈረንጆች ዘንድ ግን ሰውን ማወደስ በማኅበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያለው መልካም ነገር ነው፡፡ ሰለጠነ በሚባለው ዓለም “አመሰግናለሁ፤ ይቅርታ(in April 13, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ምርኮኛ – አገሬ አዲስ መጋቢት 26 ቀን 2010 ዓም(04-04-2018) ምርኮ ወይም መማረክ የሚለው ቃል መሞኘት፣ መታለል፣ መሳብ፣ መያዝ፣መጠመድ፣እጅ መስጠት፣መቸነፍ ፣መደለል… በሚሉ ትርጉሞች ሊገለጽ ይችላል።የሰው ልጅም ሆነ እንስሳ የሚጠመድበት ዘዴ ብዙ ነው።ከደካማ ጎኑ በመነሳት አንዱ ሌላውን ሊይዝበትና April 4, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ፈረስ ተቀይሯል!! ጋላቢው ማን ይሆን? – ጌድዮን በቀለ ወያኔ አምጦ-አምጦ ሲንቆራጠጥና ሲወራጭ ከርሞ ፈረስ ቀይሯል፤ ልጓሙም ፤ኮርቻውም፤ ለኮውም ያው የቀድሞው ወያኔ ነው። ከህዝቡ ጋር እልህ የተጋባ ይመስል ለፈረሱ እቃ ማለዘቢያ ቅባት እንኳን አልቀባባውም። የወያኔ ስማበለው ሽፈራው ሸንቁጤ እንቅጩን ነግረውናል፤ ማንም March 30, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ዛሬ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ተፈታታኝና ወጣሪ ሁኔታ ኢ.ሕ.አ.ፓን መተንኮስ ለምን አስፈለገ? (ፍየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም ወዲያ!) ታምሩ ባልቻ ኢትዮጵያ ሕዝብ ልጆቹ እየተፈጁበትም አዳዲስ ትውልድ መተካቱን አያቆምም። ዛሬ በሀገራችን ዉስጥ እያደገ፣ እያወቀና እየጎመራም በመምጣት ላይ ያለው ኢትዮጵያዊ ትውልድ ስለ ቀዳሚው ትውልድ፣ መጥፎውንም ሆነ ጥሩውን ታሪኩን ማወቁ የማይቀር ነው። March 29, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ከሆነማ መልካም? – ከገዙ በቀለ (ዶ/ር) ነገሩ አንዳንዴ ቢሆንም፣ ከሐዘን ወደ ደስታ የሚወስድ ነገር መቼም አይታጣም። በዚህ አኳያ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው ምድር ላይ ካላው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ሲተያይ ደስታዬን ከፍ አድርጎታል። ቀጥሎም ጠቅላይ ሚኒስትር March 29, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ዝርው ዓመፃ እና ከዋናው ጉዳይ የተናጠበ ጽሑፍና ንግግር – ከይኄይስ እውነቱ አገራችን ኢትዮጵያ በለየለት ቅጥረኛ የወታደራዊ እዝ ሥር ከሆነች ውላ አድራለች፡፡ የወያኔ አገዛዝ ሕገ ወጥ በሆነ ዓዋጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሽብር የመፈጸሙን ተግባር ዋናው ተልእኮው፣ ግቡም ዕድሜውን በመቀጠል ባለበት የ‹‹ጠላት ወረዳ›› ላይ March 25, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የስብሰባን ምንነት በተመለከተ በተለይ ለሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ብሥራት ደረሰ ስብሰባ ምን እንደሆነ ከሕጻን እስከ ዐዋቂ የማያውቅ የለም፡፡ ከቤተሰብ ጀምሮ ዕድሮችንና አካባቢያዊ ማኅበራዊ ስብስቦችን አልፎ እስከ ግላዊና መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶችና ከፍተኛ ሀገራዊ መዋቅሮች ድረስ ልዩ ልዩ መደበኛና ድንገተኛ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ፡፡ March 20, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የህውአት መቀበሪያው የት ይሆን? አንቦ ወይስ ጎንደር ወይንስ አዲስ አበባ ላይ። (ከተማ ዋቅጅራ) ህውአታውያን በውጭም በአገር ውስጥም ተወጣጥረዋል። አሁን ያለው የፖለቲካ ጡዘት የሰሩት ግፍ። በቆፈሩት የጥፋት ጉድጓድ ውስጥ ሊከታቸው ገፍቶ ገፍቶ ጫፍ አድርሷቸዋል። በዚህ የተነሳ ያለ የሌለ ሃይላቸውን ህውአትን ለማዳን ታላቅ መፍጨርጨር ውስጥ ገብተዋል። አቅማቸውን March 17, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ስህተትን በስህተት በማረም የተሄደበት ረዥም መንገድ! – ዳዊት ከበደ ወየሳ • ማንም ሰው ስህተት ይሰራል። ነገር ግን መሳሳቱን ሲያውቅ፤ ከስህተቱ ተምሮ እና ያስቀየመውን ሰው ‘ይቅር በለኝ’ ብሎ ወደፊት ይራመዳል እንጂ፤ ስህተትን በስህተት እያረመ አይሄድም። ኢህአዴግ እና ተከታዮቹ፤ ከሚሰሩት ስህተት የበለጠ፤ ስህተትን በስህተት March 16, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ልጄ ሆይ፤ ሰው ሁን ! – መስፍን ማሞ ተሰማ እነሆ ሰንበት ነበረ። ምዕመኑ በሚኖርበት ከተማ በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድሰት ቤተ ክርስቲያን እንዳለፉት አያሌ ሰንበቶች ሁሉ ባለፈው ሰንበትም ተገኝቷል። ቃሉን ሊሰማ፤ ስለ ቃሉም ለመኖር ብርታትን ሊያገኝ፤ ስለራሱና ስለቤተሰቦቹ፤ ስለ ህዝቦቹና March 16, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ዘመነ መሣፍንት እና ክልላዊ የስልጣን ሽኩቻው (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ) ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ልዩ ልዩ አስተዳደራዊ ዘይቤዎችን ስትከተል የኖረች አገር ናት፡፡ ከገጠሟት ብዙ ውጣ ውረዶች መካከል የኢማም አህመድ ግራኝ ወረራ ሰፊ ሽፋን ይይዛል፡፡ ጦርነቱን አጼ ገላውዲዎስ በድል ቢያጠናቅቅም የተስተጓጎለው አገግሞ ወደ March 12, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ፡ ጆሮ ያለው ይስማ (ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ) ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር አብይ አህመድ። በመጀመሪያ ፓርቲዎ ኢሕአዴግ ሕዝብን የመስማት አገልግሎት ለመጀመር እርስዎን በጠ/ሚኒስቴርነት በመሾም ተስፋ እንዲጭር መልካም ምኞቴ ነው። ከጦረኛ መንግስትነት ወደ አዋላጅ መንግስትነት መሸጋገር የእርስዎ ብቸኛ ትኩረትዎ እንዲሆን ማስተዋል March 10, 2018 ነፃ አስተያየቶች
የህዝብ መስዋዕትነት -በወያኔ መስመር እንዳይስት – ይገረም አለሙ የመከላከያ ምሽግ ይዞ የሚዋጋ ኃያል በድንገት ሽሽት ቢጀምር የአጥቂው ጦር አዛዥ ፈጥኖ ግፋ ወደ ፊት፣ አባረህ በለው የሚል ትእዛዝ አይሰጥም፡፡ በጦሩ ላይ የደረሰው ሰብአዊ ጉዳት ለበቀል ቢያነሳሳውም፣ የአሸናፊነት ስሜት ሰቅዞ ቢይዘውም እነዚህን March 8, 2018 ነፃ አስተያየቶች
ሶስቱ የህወሃት ቀለበቶች ታወቁ! ዳገት ላይ ሰው እንዳይጠፋ ይሁን ! መስቀሉ አየለ የትግራዩ ገዥ ጉጅሌ ላለፉት አራት አስርተ አመታት የተጓዘባቸው “የብሄር ብሄረሰቦች ጭቆና” ወዘተ የሚለው የፖለቲካ ድሪቶ ሞቶ የተቀበረ መሆኑን በራሱ የውስጥ ግምገማ ተማምኗል። ከዚህ ቦሃላ የኢትዮጵያን ህዝብ የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት March 7, 2018 ነፃ አስተያየቶች