ዘ-ሐበሻ

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ላለባት ጨዋታ ተጫዋቾች ተመረጡ

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦስትዋና ጋር ላለባት ጨዋታ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ተጫዋቾቻቸውን ይፋ አደረጉ። በዚህም መሰረት፦  ግብ ጠባቂዎች  ሲሳይ ባንጫ ፣ ጀማል ጣሰው እና ደረጀ አለሙ ተከላካዮች ደጉ ደበበ ፣

ሊበሉ ያሰቡትን አሞራ ይሉታል ጅግራ!

የኔዘርላንድ የውጭ ንግድና የልማት (እርዳታ) ሚኒስቴር የርሃብተኛ አገር የሆነችው ኢትዮጵያ ኤኮኖሚዋ አድጎ ከተረጅነት ወደ አቅራቢነት ተሻግራለች አሉ በኔዘርላንድ በየእለቱ የሚታተመው ፎልክስ ክራንት (VOLKS KRANT) የተባለው ጋዜጣ በማርች 02-2013 ባወጣው እትሙ ጎላ ባለ እርዕስ

እኛ ካልረዳን ማን ? አሁን ካልሆነ መቼ ? ከሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ጋዜጣ ዝግጅትድጋፍ አስተባባሪ ኮሜቴ

አገር ዉስጥ ለበርካታ ወራት ስትታተም የነበረችዉና በሕዝብ ዘንድ ታላቅ ተወዳጅነትን ያተረፈችዉ፣ የፍኖት ጋዜጣ፣  በአገር ዉስጥ መታተም ካቆመች ብዙ ሳምንታት አሳልፋለች። አገር ቤት ያሉ ማተሚያ ቤቶች በሙሉ፣ ከኢሕአዴግ በተሰጣቸው መመሪያ፣  የፍኖት ጋዜጣን ለማስተናገድ ፍቃደኛ አልሆኑም።
March 7, 2013

የጉራፈርዳ የአማራ ተፈናቃዮች ልጆቻቸውን ጉዲፈቻ ለመስጠት እየተማጸኑ ናቸው

(ፍኖተ ነፃነት) ከደቡብ ክልላዊ መንግስት ቤንች ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በመፈናቀል ላይ ያሉ ዜጎች ልጆቻቸውን በጉዲፈቻ የሚወስድላቸው አካል እንደሚፈልጉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አስታወቁ፡፡ ‹‹በአማርኛ ተናጋሪነታችን ሠርተን የመኖር ልጆቻችንን የማሳደግ

ከዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

 የዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ ማእከላይ ኮሚቴ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባውን የካቲት 16 እና 17 ቀን 2005 ዓ/ም በመቀሌ ከተማ በስኬት አጠናቋል። ማእከላይ ኮሚቴው ባካሄደው በዚሁ ስብሰባ ባለፈው ዓመት ያከናወናቸውን ድርጅታዊ እንቅስቃሴዎችንና አጠቃላይ
March 7, 2013

የአድዋ ድልና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን

በፍቅር ለይኩን አፍሪካዊው የነፃነት ታጋይ፣ አርበኛ፣ የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል አሸናፊ የሆኑት ኔሌሰን ማንዴላ ስለ አድዋ ድል፣ በአፍሪካ አሜሪካውያንና በኋላም በአገራቸው በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ፣ በጥንታዊቷና በነፃይቱ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ስምና ጥላ

ቪቫ ኢትዮጵያ! ቪቫ ምኒልክ! (የአድዋው ድል)

በሰሎሞን ተሰማ ጂ. semnaworeq.blogspot.com የዐድዋ ጦርነት እስከዛሬ በአፍሪካም ምድርና በአፍሪካ ታሪክ ከተከናወኑት ጦርነቶች ከፍተኛውን የዋጋና የክብር ድልድል የያዘ ጦርነት ነው፡፡ አኒባል የአልፕን ተራሮች ዞሮ የአውሮፓን ኃያል መንግሥት ካሸነፈ ወዲህ፣ አንድ አውሮፓዊ ጦር

“አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ነው” – ዶ/ር አረጋዊ በርሔ

(ዘ-ሐበሻ) የኢሳት ራድዮ አድማጮች ለታዋቂ ሰዎች ጥያቄ በሚያቀርቡበት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት የቀድሞው የሕወሓት መሥራች ዶ/ር አረጋዊ በርሔ “አሁንም ፓትርያርክ ከትግራይ መመረጡ አሳፋሪና አስነዋሪ ድርጊት ነው” አሉት። ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ሟቹን
March 7, 2013

የኢሕአፓ ወጣት ክንድ “ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንቁም!” አለ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅት (ኢሕአፓ ወክንድ)”ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከተባረሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ጎን እንቁም !!” ሲል ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። “ወያኔ በከፍተኛ ፍጥነት ወደ መቃብር ጉድጎድ እየወረደ ባለበት በአሁኑ
March 7, 2013

ለታማኝ ሚዲያ ታማኝ አምባሳደር

ከቋጠሮ ዝግጅት ክፍል ታማኝ በየነ በአውሮፓ ያደረገውን ቆይታ ስከታተል ነበር። በተገኘባቸው 8 ሃገሮች ሁሉ ይታይ የነበረው የሕዝብ ስሜትና ብዛት የሚደንቅ ነው። የፍራንክፈርት ቆይታውን በጥቂቱ የሚያሳየውን ዘገባ ከተመለከትኩ በሁላ ጥቂት ለማለት ወደድኩ። ሙሉውን

አሃዳዊ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴና ችግሮቹ በ ኢትዮጵያ –

ከ ብርሃኔ አሰበ አለሁድረስ ትምህርት የችግር ፈችነትን አቅምና ባህል ለማጎልበት እንዲያስችል የትምህርት ይዘት፟_ የስርአተ ትምህርት አወቃቀርና የትምህርት አቀራረብ የትምህርት ቅስሞሽንና ሳይንሳዊነትን የተከተለ መሆን አለበት። ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት በየደረጃው በመስጠት ትምህርት የዕውቀት

“ድህነታቸውን ህዝቡ ላይ አራግፈው ለራሳቸው ባለፎቆች ሆነዋል..” ስማቸው ያልተገለጸ እናት

ከሉሉ ከበደ ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች።..የኔም ጓደኛ!…እኒህ አናት አንደበተ ርቱእና ተደምጠው የማይጠገቡ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛም ናቸው። ሑሉም ነገር የገባቸው ፍጹም ፖለቲካ አዋቂ ብሩህ

ለዛች አገር የሚገባት እውን ይሄ ነውን?

ከያሬድ ኤልያስ ዘረኛው ወያኔ አገዛዝ መንግስት ስልጣን ከያዘበት ግዜ አንስቶ አሁን እስካለንበት ድረስ እየሰራ ያለው ነገር በውነት ከሌላ አገር ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛት ለመያዝ የመጡ ሰዎች እንጂ እውነት ኢትዮጵያኖች ናቸው ለማለት እያጠራጠረ መጥቷል።

“ፋሽዝም ተወገዘ፤ አድዋም ታወሰ” – በሳንሆዜ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን

እናት ሀገራቸን ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ከሩቅ የመጡ ባዕዳንና ከጎረቤቶቿ ጭምር ትንኮሳ ቤካሄድባትም ፡ በቆራጥ ጀግኖች ልጆቿ ይህ ቀረው የማይባል የደምና በጥሬታቸው የመሰዋዕትነት ዋጋ በመክፈል ሀገሬቱን ለዘመኑ ትውልድ አብቅተዋታል ። በታሪካዊው የአድዋ ጦርነት
1 659 660 661 662 663 689
Go toTop