(ሰበር ዜና) የገለልተኛና የስደተኛው ሲኖዶስ አብያተ ክርስቲያናት “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ” የሚለውን ስም እንዳይጠቀሙ ክስ የሚመሰርት ኮሚቴ ተቋቋመ
(ዘ-ሐበሻ) በውጭው ሃገር በገለልተኛነት እና በስደተኛው ሲኖዶስ ስር ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ‘የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ’ የሚለው ስያሜ እንዳይጠቀሙ ለማድረግ ከመንግስት እና ከኢትዮጵያው ሲኖዶስ አንድ ግብረሃይል መቋቋሙን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘገቡ። ትናንት ከአዲሱ 6ኛው