“የህወሓት/ኢህአዴግ የውስጥ ፍጥጫ፣ ዴሞክራሲን አይወልድም” – ሸንጎ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) በአገራችን ውስጥ ተንሰራፍቶ ያለው አምባገነን አገዛዝ ሕዝባችንን ከዕለት ወደ ዕለት ለከፋ ስቃይ እየዳረገው እንደሆነ በተደጋጋሚ አስገንዝቧል። አሁን ደግሞ አምባገነኑ አገዛዝ እራሱ ሊወጣ ወደማይችልበት ከፍተኛ ችግር ውስጥ March 6, 2013 ዜና
የግብ ጠበቂ ችግርና ወርቃማው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዕድል! ከሳከር ኪክ ኦፍ የተወሰደ “ሁሉም ክለቦች የግብ ጠባቂ አሰልጣኞችና የሀገር ውስጥ ግብ ጠባቂዎችን መጠቀም ይገባቸዋል” ታዲዮስ ጌታቸው(የቀደሞ የቅ.ጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ) ከ31ዓመት በኋላ በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ላይ በተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን March 5, 2013 ዜና
የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች “ቤተክህነታዊ ሐረካት” ያሉትን ትንሽ መጽሐፍ በስደተኛው ሲኖዶስ ዙሪያ አሳትሞ በተነ (ይዘነዋል) (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚገኘውና በመንግስት የሚደገፈው ሲኖዶስ በስደተኛው ሲኖዶስ አባላት ላይ ያተኮረ ባለ 52 ገጽ መጽሐፍ አሳትሞ አሰራጨ። አንዳንድ ታዛቢዎች በሙስሊም መሪዎች ላይ እንደተሰራው “ጅሃዳዊ ሃረካት” ድራማ ይህንን መጽሐፍ ደግሞ “ቤተክህነታዊ ሀረካት” March 5, 2013 ዜና
ከኬኒያው ፕሬዜዳንታዊ ምርጫ ምን እንማራለን? – በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) በታምሩ ገዳ ([email protected]) ህዝባዊ ምርጫዎች በመጡ ቁጥር ስልጣኑን እነማን ይርከባሉ? ምርጫው ምን አዲስ ነገር ይፈጥርልን ይሆን? ምርጫው ሰላም ወይም አለመረጋጋት … ወዘተ ይቀሰቀስ ይሆን? የሚሉ መሰል ጥያቄዎች በበርካታ መራጮች አይምሮ ውስጥ መመላለሱ March 5, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሆኑ (ዘ-ሐበሻ) የ8 ልጆች አባት የሆኑት ሼህ መሀመድ አላሙዲ ፎርብስ የተባለው መጽሔት በየዓመቱ ከሚያወጣው የሃበታሞች ደረጃ ከ2013 የዓለማችን ትላልቅ ቢሊየነሮች መካከል 65ኛው መሆናቸውን አስታወቀ። ከሳዑዲ አረቢያዊ አባታቸው እና ከኢትዮጵያዊ እናታቸው የተወለዱት አላሙዲ ገንዘባቸውን March 5, 2013 ዜና
በደቡብ አፍሪካ በአቡነ ያዕቆብ ላይ ተቃውሞ ለማሰማት መዘጋጀታቸውን ምዕመናኑ ገለጹ (ዘ-ሐበሻ) በደቡብ አፍሪካ የሃገር ቤቱ ሲኖዶስ ሊቀጳጳስ አቡነ ያዕቆብ ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ም ዕመናኑ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ በስፍራው ለሚገኘው የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ዘጋቢ ገለጹ። አዲስ አበባ ስድስተኛውን ፓትርያርክ ለመምረጥ የሄዱት March 5, 2013 ዜና
Hiber Radio: “በአሜሪካና በአውሮፓ ለሕወሓት እየሰለሉ፤ እያስፈራሩ የሚኖሩትን ምንም አያመጡም ብሎ መተው አደገኛ ነው” – አበበ ገላው የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት 24ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው የወቅቱን የሕግ ድጋፍ ጥሪ አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) < ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ለሺህ ዓመታት በአንድ ላይ አብረው የኖሩ March 5, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
“የትዝታው ንጉሥ” ማህሙድ አህመድ ይናገራል “ሠላም ኢትዮጵያ” በ1997 ዓ.ም በኢትዮጵያዊው ሳክስፎኒስት ተሾመ ወንድሙ በስዊድን ስቶክሆልም የተመሰረተ ተቋም ሲሆን በየዓመቱ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በልዩ ልዩ ሀገራት ያቀርባል፡፡ ሰላም ኮንሰርት ከኢትዮጵያ ውጪ በኬኒያ በታንዛኒያ፣ ዮጋንዳ ውስጥ ይንቀሳቀሳል፡፡ ሰላም ፌስቲቫል በኢትዮጵያ March 5, 2013 ኪነ ጥበብ
ዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ ትፈልጋለች ይድረስ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች፦ ድረ ገጻችን ወቅታዊ መረጃዎችን በየሰዓቱ በማቅረቧ ከፍተኛ የጎብኚዎችን ቀልብ በመሳብ ላይ ትገኛለች። ሆኖም ግን በዚህ ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር የተነሳ ዘ-ሐበሻ ድረገጽ በተለያዩ ጊዜያት ለመነበብ እየተቸገረ ነው። ብዙ ጊዜ ድረ March 4, 2013 ዜና
የሰላም በር ተዘግቶ የተደረገውን 6ኛ ፓትርያሪክ ምርጫ እንደማይቀበል የዲሲ ቅ/ገብርኤል ካቴድራል አስታወቀ (ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በአዲስ አበባ የተካሄደው የ6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ የሰላምን በር ተዘግቶ የተደረገ በመሆኑ አልቀበልም አለ። ካቴድራሉ ለሚዲያዎች በላከው መግለጫ “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ March 4, 2013 ዜና
አርቲስት በኃይሉ መንገሻ አረፈ ለበርካታ ዓመታት በሃላፊነት በብሄራዊ ትያትር ፣ በሃገር ፍቅር ቲያትር ፣ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት እንዲሁም በአዘጋጅነትና በተዋናይነት በርካታ ቲያትሮችን ፣ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞችን በመስራት ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ ያበረከተው አርቲስት በኃይሉ መንገሻ እዚህ March 4, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና
“ከህጋዊው አባታችን አቡነ መርቆሪዮስ ጋር የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ ለቤተክርስቲያናችን አንድነት እንቁም” – አቡነ ሳሙኤል (ዘ-ሐበሻ) “የቤተክርስቲያንና የሀገራችን ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ ህጋዊ አባታችን በስደት ላይ ያሉት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ፓትርያሪክ ዘኢትዮጵያ መሆናቸውን አምነን ይህ የጨለማው ጊዜ እስኪያልፍ በፍቅርና በሰላም የቅዱስነታቸውን መመሪያ እየተቀበልን እስከመጨረሻው ድረስ ለቤተክርስቲያናችን አንድነት March 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ፍሬ-አልባ ጩኸት – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም አንሰ እቤ አምግዕዝየ ኵሉ ሰብእ ሐሳዊ ውእቱ! (የዳዊት መዝሙር 115) መስፍን ወልደ ማርያም (ፕ/ር) የካቲት 2005 አቶ ዳንኤልን አላውቀውም፤ ለካ ብዙ ጭፍሮች ያሉት ሰው ነው፤ በጣም ተንጫጩለት፤ የሎሌ ነገር ሆነና ጩኸታቸው አንድ March 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአቡነ ማትያስ በዓለ ሢመት ተከናወነ ሐገር ቤት በሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ስድስተኛ ፓትርያርክ ሆነው የተመረጡት ብጹእ አቡነ ማትያስ ዛሬ በዓለ ሢመታቸው በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተከናወነ። የአቡነ ማትያስ በዓለ ሢመት ከሀገር ውስጥና March 3, 2013 ዜና