የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ መቱ፤ ኮሌጁ በፖሊስ ተከቧል የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እየታመሰ መሆኑ ተሰማ። ኢሳት ራድዮ ዛሬ እንደዘገበው ተማሪዎቹ የአስተዳደር ጥያቄ በማንሳት ረቡዕ እለት የተጀመረው የትምህርት ማቆም አድማ እስከዛሬ አርብ ድረስ ዘልቋል። የመንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ለዚህ ዓመት ካነሳሳቸው ምክንያቶች March 16, 2013 ዜና
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ለፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ምላሽ ሰጠ ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፍሬ-አልባ ጩኸት በሚል ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስለዲ/ን ክብረት የሰጡትን አስተያየት አስነበበናችሁ ነበር። አሁን ደግሞ ዲ/ን ዳን ኤል ክብረት ሃገር ቤት ለሚታተመው ላይፍ መጽሔት በሰጠው ቃለምልልስ ለፕሮፌሰሩ ጽሁፍ ምላሽ March 16, 2013 ዜና
እንግሊዝ በቻምፕዮንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ የሚወክላት ክለብ ማጣቷ ለኳሷ ውድቀት ደውል? ከቦጋለ አበበ «የማይቻል ነገር የለምና ሙኒክን አሸንፈን ወደ ሩብ ፍፃሜ እናልፋለን»ይህ አስተያየት በሻምፒዮንስ ሊግ ብቸኛው የእንግሊዝ ተስፋ የነበረው ክለብ አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር ነው።ቬንገር ከትናንት በስቲያ ከጨዋታው በፊት የሰጡት ይህ አስተያየት እንግሊዛውያን በሻምፒዮንስ March 16, 2013 ዜና
በአማራው ሕዝብ ላይ የተሳለቀው ‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ ከወልደማርያም ዘገዬ ‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ ጅራፉን በአማራ ላይ መለጠፍ ተያይዞታልና ‹ዘመኑ ነው፤ ሳያውቅ March 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኧረ የፍትህ ያለህ !! ያለ ነፃነት መኖር በቃን! በቃን መኖር ሰለቸን ! ለውጥ ያስፈልጋል! ከዘካሪያስ አሳዬ (ኖርዌይ) በዛሬይቱ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት እንዲከበር፣ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር እና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ ዜጎች በእኩልነት ሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ የሚያስቡ፣ የሚናገሩ፣የሚፅፉና የሚቆረቆሩ በጠቅላላው ለእነዚህ ፅንስ ሐሳቦች ዘብ የሚቆሙ በሙሉ የስርዓቱ ጠላቶች March 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አራት የኦሮሞ ድርጅቶች ነገ በሚኒሶታ ቀጣይ የትግል ራዕያቸውን ያሳውቃሉ (ዘ-ሐበሻ) በኦሮሞ ሕዝብ ቀጣይ የትግል ጉዞ ላይ ለመወያየት በሚል የተዘጋጀውና ሁሉንም የኦሮሞ ድርጅቶች ያሳተፈው ኮንፍረንስ ነገ ቅዳሜ ማርች 16 ቀን 2013 በሚኒሶታ እንደሚደረግ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ። ራሱን የ’ኦሮሞ-አሜሪካውያን ሲትዝን ካውንስል” በሚል March 16, 2013 ዜና
በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነታቸው የማያምኑ በኢትዮጵያ ቅርሶች ስም መጠቀም የለባቸውም ኢትዮጵያ ከኣፍሪካ ሀገሮች ቀደምትነት ያላት ሀገር መሆኗን ራሳችንን ከፍ ከፍ ለማድረግና ለመመጻደቅ ሳይሆን ታሪክ የመሰከረላት ናት። ቀደም ያሉ ታሪኮቿ እንደሚመሰክሩትላት ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገሮች ከወርቅ፣ ከብርና ከነሓስ የተሠሩ የገንዘብ ሽርፍራፊዎች በመጠቀም የመጀመሪያዋ March 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሙሴ እስራኤላዉያንን ከፈርኦን ባርነት ነፃ እንዳወጣ እኛ ኢትዮጵያዊያንም ከወያኔ አገዛዝ ነፃ የሚያወጣ መሪ እንፈልጋለን በመስፍን ሀብተማርያም (ከኖርዌይ) 14.03.2013 ሙሴ እስራኤላዉያን በግብፅ ሀገር ባርነት ወድቀዉ በነበረበት ዘመን ከእግዚአብሄር በደረሰዉ ጥሪ ህዝቡን ከባርነት ነፃ እንዲወጡና እግዚአብሄር የገባላቸዉን የተስፋይቱን መድር እንዲወርሱ እንደመራቸዉ ቅዱሱ መፅሀፍ ይነግረናል፡፡ እኛም ኢትዮጵያዉያን ከወያኔ እኩይ March 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የእውነት፣ የፍትሕና የድሆች ጠበቃ የሆኑ አዲሱ የካቶሊክ ፖፕ በፍቅር ለይኩን እጅግ ሰፊ የሆነ እውቅናና ተደማጭነት ካላቸው ከጆን ፖል እረፍት በኋላ ወደ ቅዱስ ጴጥሮስ መንበር የመጡት ጀርመናዊው ቤኔዲክት 5ኛ በመንበራቸው ላይ አሥር ዓመት እንኳን ሳይደፍኑ ነበር በቅርቡ እኔ ዕድሜዬ ገፍቷል፣ ድካም March 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
መድረክ መነቃነቅ ጀመረ በዘሪሁን ሙሉጌታ የስድስት ፓርቲዎች ግንባር የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅሰቃሴ ፈጠን ወዳለ እንቅስቃሴ ለመግባት መዋቅሮቹን ማነቃነቅ ጀመረ። የግንባሩ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ባለፈው ሰኞ ባካሄዱት ስብሰባ የግንባሩ አራት March 15, 2013 ዜና
የሚኒስትሮች ምክርቤት ከስልጣኑ በላይ ያፀደቀው ሰነድ አወዛገበ (በፍሬው አበበ) የኢፌዲሪ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሃግብር የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት እንዲያጸድቀው መቅረቡ አግባብነት ላይ አንዳንድ አባላት ጥያቄ አነሱ። በሚኒስትሮች ም/ቤት ታይቶ ትላንት ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የቀረበው የብሔራዊ ሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሃግብር March 15, 2013 ዜና
”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?” የፍርሀት ሁሉ – ፍርሀት እሚባለው ካሉት በታች አ’ርጎ በቁም እሚገለው፤ እንደጥላ ሆኖ – የማይርቅ ቢርቁት ከራስ መሸሽ ነው ፍርሀት የሚሉት። አላማ ያለው ሰው አይፈራም። ፍርሀት ብዙውን ግዜ ከአላማ ቢስነተና ካለመተማመን ጋር የተያያዘ March 15, 2013 ነፃ አስተያየቶች
<<መሪዎቻንን የት አሉ?>> – በልጅግ ዓሊ መነገር ያለበት ቁጥር አምስት በልጅግ ዓሊ እኔ ምን አገባኝ የምትለው ሐረግ፣ እሱ ነው ሃገሬን ያረዳት እንደበግ፣ የሚል ግጥም ልጽፍ፣ ስሜት አንዘርዝሮኝ ብድግ አልኩኝና፣ ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና ። ኑረዲን ዒሣ March 14, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሙስሊሞች ዛሬም በሃገር አቀፍ ደረጃ የተሳካ ተቃውሞ አደረጉ (የድምጻችን ይሰማ ዜና ትንታኔ) ሻሸመኔ በውጥረት ውላለች! ደሴዎች በሙሉ ኃይል ተመልሰዋል! ትግላችን ከተሞችን እያዳረሰ ነው! የዛሬው ‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም ከተማ›› ተቃውሞ ከተጠበቀው በላይ በሆነ ስኬት ተጠናቋል! በአገራችን በሁሉም አቅጣጫ የሚገኙት ከተሞች የተባበረ እና በትግል የተዋሐደ የፍትህ March 13, 2013 ዜና