የፊታችን አርብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በሚኒሶታ የተቃውሞ ሰልፍ ያደርጋሉ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የፊታችን አርብ ማርች 22 ቀን 2013 በስልጣን ላይ ያለው የኢትዮጵያ መንግስት በሃይማኖት ተቋማት ላይ በግልጽ በመግባት እያደረገ ያለውን ህገ-ወጥ ተግባር ለማውገዝ የተቃውሞ ሰልፍ አዘጋጁ። በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን March 20, 2013 ዜና
የአማረ ገመና ሲገለጥ! (ከኢየሩሳሌም አ.) አዲስ አበባ አየር ማረፊያ፣ ነሃሴ 13 ቀን 1997ዓ.ም ፣ ምሽት 2 ሰዓት…ለእረፍት መጥቶ የነበረ ጓደኛዬን ለመሸኘት በስፍራው ተገኝቻለሁ። ..እንዳጋጣሚ በቅርብ ርቀት የ ጋዜጣ ባለቤት አማረ አረጋዊን አየሁት፤ ወደርሱ አምርቼ ሰላምታ March 19, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዞውን በድል ጀመረ ከአሰግድ ተስፋዬ ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በአንደኛው ዙር ከማሊው ጆሊባ እግር ኳስ ክለብ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በድል ተወጥቷል። ትናንት በአዲስ አበባ ስቴዲየም ሁለቱ March 19, 2013 ዜና
Hiber Radio:- የኢሕአዴግ ታጣቂዎች 17 ሰላማዊ ዜጎችን ገደሉ፤ የግድያው መንስኤው ውዝግብ አስነስቷል Hiber radio Las-Vegas (March 17.2013) የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 8 ቀን 2005 ፕሮግራም > ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በቅርቡ ያሳተሙትን የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ) አቶ ሽመልስ ደረሰ March 19, 2013 ዜና
አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ በአስገድዶ መድፈር አቤቱታ ቀረበበት የቀድሞው የደርግ ወታደርና በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የኢሕአዴግ ደጋፊነቱ የሚታወቀው አርቲስትና የማስታወቂያ ሠራተኛ ሠራዊት ፍቅሬ አንዲትን ሴት የቲቪ ማስታወቂያ አሠራሻለሁ በሚል ለመሳሳምና ለማሻሸት ሞክሯል በሚል በአስገድዶ መድፈር ሙከራ ክስ እንደቀረበበት አዲስ አድማስ ጋዜጣ March 19, 2013 ኪነ ጥበብ·ዜና
ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም በዋስ ተፈቱ ለፋሽስቱና ጦር ወንጀለኛው ግራዚያኒ የተሰራውን ሀውልትና የመናፈሻ ስፍራ በመቃወም በተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከታሰሩት ሰልፈኞች በዋስ እየተለቀቁ መሆኑ ታወቀ፡፡ ታስረው ከነበሩት ሰልፈኞች መካከል ከፖሊስ ጣቢያ እየወጡ በነበረነት ወቅት ለፍኖተ ነፃነት እስሩን አስመልክተው March 18, 2013 ዜና
ስለወያኔው ውሸታም ምሁር ሰበር መጣጥፍ! ይነጋል በላቸው እውነትን በግልጥ የማይናገር ሰው ሁከትን ይፈጥራል፣ በግልጥ የሚነቅፍ ግን ሰላም እንዲገኝ ያደርጋል፡፡ የደግ ሰው ንግግር የሕይወት ምንጭ ነው፣ የክፉ ሰው ንግግር ግን የዐመፅ መሸፈኛ ነው፡፡ ጥላቻ ሁከትን ያነሣሣል፣ ፍቅር ግን March 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ታሠሩ (የታሰሩትን 34 ሰዎች ስም ዝርዝር ይዘናል) ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2005 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ማህበር፣ ሰማያዊ ፓርቲ እና ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር በጋራ በመሆን “ለፋሽስቱ የጦር ወንጀለኛ ለማርሻል ግራዚያኒ ክብር መስጠት የአባቶቻችን መስዋዕትነት ማራከስ March 18, 2013 ዜና
የትእምት ካፒታል ስንት ነው? [ጥብቅ ምስጢር] አብርሃ ደስታ ከመቐለ ዛሬ እሁድ መጋቢት 8 የኢህኣዴግ ኣባል ድርጅቶ ች ጉባኤያቸው እንደጀመሩ ኢቲቪ እየነገረን ነው። በመቐለ ከተማ ‘ቀውጢ’ የተባለ የድጋፍ ሰልፍ ተጠርቶ እየተከናወነ ይገኛል። ሃይለኛ ዝግጅት ነው። በህወሓት ታሪክ ለድርጅታዊ ጉባኤ March 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች
መንግስት ለግራዚያኒ ሀውልት መሰራቱን በመቃወም የተጠራውን ሰልፍ በሀይል በተነ ፍኖተ ነፃነት ለፋሽስቱ ለጦር ወንጀለኛ ለግራዚያኒ የተሰራውን ሀውልትና የመናፈሻ ስፍራ በመቃወም የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ መንግስት በኃይል በተነ፡፡ በኢትዮጵያ ክብር ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽ ኮሚቴ፣ በባለራዕይ ወጣቶች ማህበርና በሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪነት የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ March 17, 2013 ዜና
“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” – የ67 አመቷ እናት “ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” ሲሉ አንዲት የ67 አመት ባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ የሚባሉት እኚሁ እናት የ75 ዓመት አዛውንት የሆኑት ባለቤታቸውም March 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
በአዲስ አበባ አምስቱም መውጫዎች ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ነው በአዲስ አበባ 5ቱም መውጫ በሮች ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የከተማዋ ፖሊስ የፍተሻውን ምክንያት ለፍኖተ ነፃነት ለመግለፅ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡ ካለፈው አርብ የካቲት 29 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ በአምስቱም የአዲስ አበባ መውጫ በሮች March 17, 2013 ዜና
ቦሌ ለሚ ኮብልስቶን በሚሰሩ ሰዎችና በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት 8 ሰዎች ሞቱ በአዲስ አበባ በሚገኘው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ ቦሌ ለሚ በሚባል አካባቢ ማክሰኞ መጋቢት 3 ቀን 2005ዓ.ም. ኮብልስቶን በሚሰሩ ሰዎችና በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት 8 ሰዎች መሞታቸውንና በርካታ March 17, 2013 ዜና