ዘ-ሐበሻ

ሞረሽ ወገኔ አዲስ ጽሁፍ በተነ!! የትግሬ-ናዚዎች አዋጅ፦ «ዐማራን ከምድረ-ገፅ እናጠፋለን!»

1. ናዚዝም በጀርመን ፣ ፋሽዝም በጣሊያን ቢቀበሩም በኢትዮጵያ ትንሣኤ አግኝተዋል ናዚዝም እና ፋሽዝም በአውሮፓ እንዲያቆጠቁጡ ምክንያት የሆናቸው አንድ ዓይነት መንስዔ ብቻ ነበር ብሎ ለመደምደም ያስቸግራል። ሆኖም ጀርመን በአንደኛው የዓለም ጦርነት በተባባረው የእንግሊዝ
April 23, 2013

Hiber Radio: በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሺፌር በወሮበላዎች ተገደለ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 13 ቀን 2005 ፕሮግራም ባለቤታቸው ከሱዳን ስደተኞች ካምፕ ተጠልፋ ከሲና በረሃ ስላለችበት ሁኔታ ለህብር ሲገልጹ ማርጋሪት ታቸር(ልዩ ዘገባ) በቬጋስ የታክስ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ላይ የተለያዩ ቃለ መጠይቆች
April 23, 2013

የማንቸስተር ዩናይትድ አስገራሚ አቋም (ሻምፒዮን ሆነ)

ማን.ዩናይትድ ዛሬ ኦልትራፎርድ ላይ አስቶንቪላን በሮበን ቫንፐርሲ 3 ጎሎች በዜሮ አሸንፎ ፕሪምየር ሊጉን ለ20ኛ ጊዜ አሸንፏል። የማን.ዩናይትድን ሲዝን በትንሹ የሚዳስስ አጭር ዝግጅት ከዘ-ሐበሻ ተዘጋጅቷል ይከታተሉት። ማንቸስተር ዩናይትድ ከሰንደርላንድ ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ
April 22, 2013

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በፖሊስ ተከቦ ስብሰባውን አከናወነ

ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ አቶ ትግስቱ አወሉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በፓርቲው ስትራቴጂክ እቅድ መሰረትየአንድነት
April 22, 2013

እዉነተኛና ዘላቂ ግንባታ

አንዱዓለም (ከሰዊስ-Switzerland) [email protected] አሁን አሁን ደግሞ ከገዢዉ ፓርቲ ሰዎች ጋርም ይሁን ባምሳላቸዉ ከሰሩዋቸዉ ደጋፊዎቻቸዉ ጋር ላንድ አፍታም ቢሆን ትነሽ ንግግር ሲጅመር ጭራሽ ደንቆሮ ይመስል አላግባባ ያለ አዲሰ ችግር ከተፈጠረ ሰነበት አለ፤ ግንባታ፣ግንባታ፣ግድብ፣ግድብ….ወዘተ

መንታ ያረገዘችው ነብሰ ጡር በጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ሐኪሞች ቸልተኝነት ሕይወቷ አለፈ

ወ/ሮ ሰፊያን እንደዋጋው የተባሉት የቤት እመቤት የህክምና ባለሙያዎች ተገቢውን ኃላፊነት ባለመወጣታቸው ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አስታወቁ፡፡ የሟች ቤተሰቦች በሠነድ አስስደግፈው ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታ የዕለቱ
April 22, 2013

ኢሕአዴግ በምርጫው በደረሰበት መደናገጥ የ5 ለ1 ጠርናፊዎቹን መገምገም ጀመረ

“ፓርቲው ህዝብ ለምርጫ ያልወጣው በጠርናፊዎች ድክመት ነው የሚል አቋም ላይ ደርሷል” ውስጥ አዋቂ ምንጮች ባለፈው ሳምንት ሚያዝያ 6 በመላው ሀገሪቱ በተካሄደው የአካባቢና የከተማ ምክር ቤት ምርጫ እጅግ ጥቂት መራጭ በመሳተፉ ኢህአዴግ ተደናግጦ
April 22, 2013

በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ

በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሚዛን 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በተነሳው ግጭት ሶስት ተማሪዎች መቁሰላቸውና ከሚያዚያ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ ፡፡ እንደ
April 22, 2013

ዶ/ር ነጋሶ ኢንጂነር ዘለቀ ረዲን ከአንድነት ያባረርነው በብቃት ማነስ ነው አሉ

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ አቶ ትግስቱ አወሉ በተለይ ለፍኖተ ነፃነት እንደተናገሩት የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚሁም መሰረት የአንድነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ
April 22, 2013

በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ ተቆጣጥረውታል!!

በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ  ተቆጣጥረውታል!! ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት ጭቅጭቅ ነበር። ተቃዋሚዎች አይገቡም በማለት የተጀመረው መክፈቻ በኋላ ላይ ግን ፖሊስ ከመጣ በኋላ እንዲገቡ ተፈቀደ ።
April 21, 2013

ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ የወያኔን አምባሳደር አሳፍረው መለሱ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) በአባይ ቦንድ ስም የወያኔ አምባሳደር በኖርዌይ የጠራችው ሕዝባዊ ስብሰባ እዚያው በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተሰናከለ። አዳራሹን የሞሉት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን “ከአባይ በፊት የሰው መብት ይከበር” በሚል ከፍተኛ ተቃውሞ በማሰማት ስብሰባው እንዲቋረጥ ተደርጓል። በስብሰባው
April 20, 2013

ክፉን ሰውና ክፋተኝነትን እንዴት እናውቃለን?

በ ይሄይስ አእምሮ ርዕሴ በጣም እንዳይጮኽብኝ ፈርቼ እንጂ ላደርገው አስቤና ፈልጌም የነበረው “ሰይጣንና ሰይጣናዊነት እንዴት ይታወቃሉ?” የሚል ነበር፡፡ ይህ ጽሑፌ በዚሁ ተመሳሳይ ጉዳይ ዙሪያ ባለፈው ሰሞን በአንዳንድ ድረ ገፆች የወጣውን በሴቴኒስቶች የሰላምታ መለዋወጫ

! …… በለው ‘አውጫጭ’ ተጀመረ …….!

ባለፈው የትግራይ ህዝብ በምርጫ ወረቀቶች የተለያዩ ኣስተያየቶች (ኣብዛኞቹ ስድቦች) በመፃፍ ህወሓትን ማስጠንቀቁ ፅፌ ነበር። ያኔ ባስቀመጥኳቸው ቁጥሮች ታድያ ‘ማኖ የነካሁ’ መሰለኝ። የህወሓት መሪዎች በሰጠሁት ስታትስቲክስና የቀበለ መረጃ ተንተርሰው በማጣራት መረጃ የወጣባቸው
April 20, 2013
1 644 645 646 647 648 690
Go toTop