የረጅም ርቀት ንጉሡ ኃይሌ ገ/ሥላሴ አይረሴ ውድድሮች በአሰግድ ተስፋዬ የሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴን አርባኛ የልደት በዓል አስመልክቶ ስፓይክስ የተባለው ድረ ገጽ የአትሌቱን አስር አይረሴ ውድድሮች ዝርዝር ለትውስታ ማቅረቡ ይታወሳል።እኛም ከእነዚህ ውድድሮች መካከል አምስቱን ባለፈው ቅዳሜ እትማችን ማቅረባችን ይታወሳል።ዛሬ ደግሞ ቀሪዎቹን April 24, 2013 ዜና
ደደቢት ባይቀናውም የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጨረሻዎቹ 16 ክለቦች ተለይተዋል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የተለያዩ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሲካሄዱ ቆይተው የመጨረሻዎቹ አስራ ስድስት ክለቦች የመጨረሻው የጥሎ ማለፍ ተፋላሚዎች መሆናቸው ታውቋል። ወደ መጨረሻው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ካለፉት አስራ ስድስት ክለቦች መካከል አምስቱ ቀደም ሲል April 24, 2013 ዜና
የኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ዜና ምንጭ ወያኔ ነው (በፌስቡክ የተለቀቀ አስተያየት) በርካታ የኤርትራና አፍቃሪ ህወሀት/ኢህአዴግ ብሎጎች፣ የህወሀት/ኢህአዴግ ደጋፊ ካድሬዎች እንዲሁም የተቃዋሚ ደጋፊ መስለው የሚንቀሳቀሱ ድረ-ገጾች በአንድላይ “መንግስቱ Mengistu_Haile_Mariam ሀይለማርያም አረፈ” የሚል ዜና በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ጉዳዩን አንድም ነብስ April 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስለ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም የሚወራው ምንድን ነው? እንደፌስቡክ ያሉ የማህበራዊ ድረገጾች ማጥፊያም ማልሚያም ከሆነ ሰነባብቷል። ከአንድ አመት በፊት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሞቱ ተብሎ በሰፊው በየማህበራዊ ድረገጾች ከተወራ በኋላ ህዝቡ ‘ሞቱ አልሞቱም በሚል ሲወዛብ ቆትሮ በኋላም ፕሬዚዳንቱ በቲቪ ቀርበው April 24, 2013 ዜና
“በሀገሪቱ የተደረገው ምርጫ የቧልትና የቀልድ ምርጫ መሆኑን ለህዝብ አሳውቀናል” አቶ አስራት ጣሴ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ አስራት ጣሴ የዛሬ እንግዳችን ናቸው፡፡ አቶ አስራት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) ዋና ጸሐፊና የመድረክ አመራር አባል ናቸው፡፡ የ33ቱ ፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴም ሰብሳቢ ናቸው፡፡ April 24, 2013 ዜና
በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛው ተቃዋሚ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ፤ ወደ ሚኒሶታ በመምጣት ቅዳሜ ኤፕሪል 27፣ 2013 ዓ.ም ሕዝባዊ ስብሰባ ይደረጋል (ዘ-ሐበሻ) የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የሚኒሶታ የድጋፍ ሰጪ ኮሚቴ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ “በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛው ተቃዋሚ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ፤ ወደ ሚኒሶታ በመምጣት ቅዳሜ ኤፕሪል 27፣ 2013 ዓ.ም ሕዝባዊ ስብሰባ እንደሚያደርጉ” ገለጸ። April 24, 2013 ዜና
በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ ፍኖተ ነፃነት በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሚዛን 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በተነሳው ግጭት ሶስት ተማሪዎች መቁሰላቸውና ከሚያዚያ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ April 24, 2013 ዜና
የአንድ ለ አምስት ጠርናፊዎች ጭምር አለመምረጣቸው ኢህአዴግን አስደንግጦታል ፍኖተ ነፃነት ኢህአዴግ የሚያዚያ 13 ቀን 2005ዓ.ም. የተደረገውን የአዲስ አበባና የደቡብ ክልል ወረዳዎች ምክር ቤት ምርጫ 1 ለ 5 ጥርነፋ ኃላፊነት የተሰጣቸው ግለሰቦች ግዴታቸውን አልተወጡም በሚል በግምገማ እያስጨነቃቸው መሆኑ ተሰማ፡፡ ቀደም ሲል April 24, 2013 ዜና
“ሕፃን ካቦካው – ልጅ ያቦካው ይሻላል” (ለተክለሚካኤል አበበ አስተያየት የተሰጠ ድጋፍ) ይህ ፅሑፍ የኢሳት ባልደረባ ተ/ሚካኤል አበበ “የኢሳት 3ኛ ዓመት ክብረ በአል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?( https://zehabesha.info/archives/1923) ’’ በሚል ርዕስ ላቀረበው ፅሑፍ አቶ ቶፊቅ ጀማል ከቼክ ሪፖብሊክ(ፕሪግ) መልስ እንዲሆን ብለው “ልጅ ያቦካው (https://zehabesha.info/archives/2039) April 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በደም የተከበረ የዓለም ሠራተኞች ቀን፤ ሜይ ዴይ “ሚያዝያ 21 ቀን 1969 ዓ.ም. ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በአራቱም አቅጣጫ የተኩስ ድምጽ አልፎ አልፎ ማስተጋባቱ ታውቋል።…በ22/8/69 ጠዋት ባደረግነው መከታተል…በቀጨኔ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አካባቢ የ31 ተማሪዎች አስከሬን፣ በየካ ወረዳ አሥመራ April 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የማረሚያ ቤቱ ድራማ በርዕዮት እምቢተኝነት ከሸፈ (ፍኖተ ነፃነት) ባሳለፍነው እሁድና ሰኞ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘውን ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙን ለመጠየቅ በዛ ያሉ የሞያ አጋሮቿና አድናቂዎቿ በስፍራው ተገኝተው ነበር፡፡የጠያቂዎቹ በዛ ብሎ የመገኘት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ርዕዮት በቅርቡ የዩኔስኮን የ2013 አለም April 23, 2013 ዜና
!.. በህወሓት የጉባኤ ኣጀንዳ ዙርያ ስብሰባ ሊጠራ ነው..! ከኢህኣዴግ ጉባኤ በኋላ መሪዎቻችን (ከበፊቱ ብሶባቸው) መግባባት ኣቅቷቸዋል። በፌደራል ደረጃ የሚደረጉ ስብሰባዎች ያለ ዉጤት ይጠናቀቃሉ። ለምን ኣይግባቡም? (‘ቀሽም ጥያቄ’)። የሚያግባባ ነጥብ የላቸውማ። ድሮ (ከ‘ባለራእዩ መሪ’ ዕረፍት በፊት) ሁሉም ነገር እሳቸው ይሰሩት ስለነበር) April 23, 2013 ዜና