ሰበር ዜና፡ የ አስገደ ገብረስላሴ ልጅ ቶርቸር እየተፈፀመበት ነው አሕፈሮም አስገደ (የኣስገደ ገብረስላሴ ልጅ) መታሰሩንና ቤተሰቦቹ እንዲያዩት እንዳልተፈቀደላቸው ፅፌ ነበር። ከሰዓታት በፊት ግን አባቱ ኣቶ አስገደ ገብረስላሴ ልጁ እንዲያሳዩት የፖሊስ ኣዛዦችን ይጠይቃል። ፖሊሱ (የቀዳማይ ወያነ ወረዳ ኣዛዥ ኮነሬል ….. ዋና ኢንስፔክተር) April 28, 2013 ዜና
“የተዘነጉት እስረኞች” እና የተዘነጋው የቤተሰቦቻቸው ስቃይ (ልብ የሚነካ ታሪክ) (የሚከተለው ጽሑፍ በኢትዮጵያ ውስጥ እየታተመ በሚወጣው ዕንቁ መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ ነው) በፍቃዱ ዘ- ኃይሉ ላለፉት አራትዓመታት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ቅዳሜ እና እሁድ የሄደ ሰው ወጣቷን ናርዶስን ሳያገኝ አይመለስም፡፡ ናርዶስ ገና የ20 ዓመት April 28, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ (ዘ-ሐበሻ) ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ ” ሀገራችን ኢትዮጵያ በአምላኳ ጥበቃና በሕዝቧ ፍቅር ነፃነቷንና አንድነቷን ጠብቃ ለብዙ ዘመን ኖራለች። አንድነቷን April 28, 2013 ዜና
በቬጋስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉ የታክሲ አሽከርካሪ ወገኖቻቸውን ለመርዳት በአንድ ላይ እንደሚቆሙ ገለጹ የጋራ ኮሚኒቲ ለማቋቋም ሀሳብ ቀርቧል በቬጋስ የሚገኙና በሁለት የከተማዎ ታላላቅ የታክሲ ኩባንያዎች ፈራይስና የሎ ቼከር ስታር የሚሰሩና ቁጥራቸው ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ የስራ ማቆም አድማ ተሳታፊዎችና በተቃራኒው የስራ ማቆም አድማውን ሳይቀላቀሉ የቀሩ April 28, 2013 ዜና
ክፉን ሰውና ክፋተኝነትን እንዴት እናውቃለን? በይሄይስ አእምሮ ይሄይስ አእምሮ ርዕሴ በጣም እንዳይጮኽብኝ ፈርቼ እንጂ ላደርገው አስቤና ፈልጌም የነበረው “ሰይጣንና ሰይጣናዊነት እንዴት ይታወቃሉ?” የሚል ነበር፡፡ ይህ ጽሑፌ በዚሁ ተመሳሳይ ጉዳይ ዙሪያ ባለፈው ሰሞን በአንዳንድ ድረ ገፆች የወጣውን በሴቴኒስቶች የሰላምታ April 27, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የጥፍርዎ ቀለም ስለጤናዎ ምን ይናገራል? (ሊያነቡት የሚገባ) በግርማ ብርሀኑ ጤና የቀለም አልባ (የገረጣ) ጥፍር ጥፍርዎ እጅግ የገረጣ ከሆነ ከባድ የሆነ የጤና ችግር መከሰቱን አመላካች ሊሆን ሲችል ከእነዚህ የህመም አይነቶች ውስጥም ደም ማነስ፣ የልብ ህመም፣ የጉበት ችግርና የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን April 26, 2013 ጤና
ዛሬም የኢትዮጵያ ሙስሊም ድምጹ ከፍ ብሎ ተሰማ፤ ‹‹313 ሚሊዮን ብሩን ለልማት!›› ሲል ዋለ ከ ድምፃችን ይሰማ በእርግጥ ጥያቄው ትላንትም ዛሬም አንድ ነው፡፡ የሃይማኖት ነጻነትና እኩልነት መሰረታዊ ከሚባሉ የሰው ልጅ መብቶች ይመደባል፡፡ ‹‹መንግስት እምነታችን ላይ በጀመረው ኢፍትሀዊ ዘመቻ ነጻነታችንን ነፈገን! ሃይማኖታቸንን በግድ ሊያስለውጠን እየሞከረ ነው! ድምጻችን April 26, 2013 ዜና
‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ ቪዲዮዎች ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በታላቁ አንዋር መስጊድ 1&2 ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በአንዋር ሴቶች መስጊድ ‹‹313 April 26, 2013 ዜና
ሆሣዕና በአርያም …!!! – በፍቅር ለይኩን በፍቅር ለይኩን፡፡ ‹‹ሆሣዕና›› ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጓሜውም ‹‹አሁን አድን›› ማለት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ከፋሲካ በፊት ያለው እሁድ የሆሣዕና እሁድ በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕለትም በቤተ ክርስቲያን April 26, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የክርስቲያኖ ሮናልዶ 28 ልዩ ቀናት (Updated) ከ ይርጋ አበበ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር የካቲት 5/ 1985 ዓ.ም በፖርቹጋሏ ገጠራማ ከተማ ሳንቶ አንቶኒዮ የተወለደው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቬሮ የዛሬ የእዚህ ገጽ እንግዳችን ነው። የእግር ኳስ ሕይወቱን ገና በ8 ዓመቱ ነው April 26, 2013 ዜና
“መሬትህን ሊቀሙ ነው የመጡት” በሚል የቤንሻንጉል ነዋሪ ተመላሽ አማራዎችን እንዲያገል በመንግስት ተላላኪዎች እየተሰበከ ነው ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እጅግ በከፋ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን የመንግስት ሃይሎች የአካባቢው ነዋሪዎች አማሮቹን እንዲያገሉ በተዘዋዋሪ መንገድ እየተወተ እንደሚገኝ ፍኖተነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። እንደ ጋዜጣው ዘገባ ከሆነ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ April 26, 2013 ዜና
ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በብራስልስ!! በአማራ ተወላጆች ወገኖቻችን ላይ ወያኔ የሚያካሂደውን የዘር ማጥፋትና ማጥራትን ለመቃወምና ለማስቆም በኅብረት እንነሳ !!! VEN Public demonstration on 15.04.2013 in Burssels April 25, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሰንደቅ ጋዜጣ ገጽ ሶስት፣ የአዲስ ዘመን ገጽ ሶስት መንትያ በዳዊት ሰለሞን (ምንጭ: ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ) http://www.fnotenetsanet.com/?p=4112) አመታዊ በጀት የተያዘለት፣ባለቤቶቿ ከመጋረጃው በስተጀርባ የሚዘውሯትና እራሷን የነጻ ጋዜጦች ‹‹ምድብ ›› ውስጥ የምትቀላቅለው ‹‹ሰንደቅ›› ጋዜጣ (በነገራችን ላይ ፋናም የግል መሆኗን ወገቧን ገትራ እንደምትከራከርና አንባቢ መርሳት አይገባውም) April 25, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ማነቆዎች ኢትዮጵያ በቀላሉ ሊቀረፉ በማይችሉ ሁለት አጣብቂኝዎች ውስጥ ገብታለች። ኢትዮጵያ በአንድነቷ፣ በጀግንነቷና በበርካታ ታሪካዊ ክስተቶችና ሁነታዎች የምትታወቅ ቢሆንም የአሁኑ ትውልድ ግን በሁለት ከባድ ፈተናወች/አጣብቂኝዎች/ ውስጥ ገብቶ አንዱን ክንፉና አንዱን እግር እንደተሰበረ አሞራ መብረርም April 25, 2013 ነፃ አስተያየቶች