የገዛ ሚስቱን የሚገድል የኢትዮጵያ ፖሊስ በመንግስት ትዕዛዝ ሕዝብ ጨፍጭፍ ቢባል ከማድረግ ይመለሳል? (የገዛ ሚስቱን የሚገድል የኢትዮጵያ ፖሊስ በመንግስት ትዕዛዝ ሕዝብን ጨፍጭፍ ቢባል ከማድረግ ይመለሳል? – ይህን ጥያቄ ለመመለስ የሚከተለውን ዜና ያንብቡ) በቂም በቀል ተነሳስቶ የቀድሞ ባለቤቱን ህይወት በሽጉጥ እንዲጠፋ አድርጓል ሲል፤ የፌዴራሉ ዐቃቤ ህግ April 17, 2013 ዜና
የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን ወቅታዊ ጽሁፍ በተኑ፤ “ትላንት ወልቃይት ጠገዴ፣ በደኖ አርባጉጉና ጋምቤላ፣ ዛሬ ጉራፈርዳና ቤንሻንጉል፣ ነገስ?” ሚያዝያ 9/2005ዓ/ም (April 17, 2013) ከውጭ ሀገር የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን “ሰውን ሰው ውጦት” ይላሉ እናቶቻችን የእናትነትንና የወሊድን ምስጢር ሲገልፁ፡፡ በዚህ የፈጣሪ ህግጋት ተገዳ በምጥ የምትጨነቅን እናት፣ እህት፣ ወይም ሚስት በጭካኔ መኪና April 17, 2013 ዜና
የግፍ ጽዋ ሲበዛ አያቀረሽም እንዴ? – ከሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ) ሉሉ ከበደ ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርና መፍትሄ ያልተገኘለት ነገር፤ የህውሀት ገዢ ቡድን፤ አሁን አለማችን ካለችበት የስልጣኔና የአስተሳሰብ እድገት ደረጃ እጅግ ወደ ኋላ በቀረ እምነትና ፍልስፍና ላይ ተጣብቀው በመቅረታቸው፤ የሁሉ ነገር መፍትሄ ጉልበት April 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ ከአንድነት ፓርቲ አመራርነት ለቀቁ፤ ዶ/ር ነጋሶን ግልፍተኛ ናቸው ሲሉ ወረፉ በዘሪሁን ሙሉጌታ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የስራ አስፈፃሚ አባልና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ በመሆን ለአለፉት ሁለት አመታት ሲያገለግሉ የነበሩት ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ በፈቃዳቸው ከፓርቲ አመራርነታቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። የፓርቲው አመራሮች አምባገነኖች መሆናቸውንና እሳቸውን April 17, 2013 ዜና
የጋምቤላ ክልል ኡሞድ ኡቦንግን ሸኝቶ፤ ጋልዋክ ቱትን ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ (ዘ-ሐበሻ) በጋምቤላ ሕዝብ ስም ለሕወሓት በተላላኪነት እየሠራ የሚገኘው የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ከዚህ ቀደም ክልሉን በርዕሰ መስተዳድርነት ያስተዳድሩ የነበሩትን አቶ ኡሞድ ኡቦንግን አሰናብቶ አቶ ጋልዋክ ቱትን ሹመት ማጽደቁን ከሥፍራው April 17, 2013 ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው 8 ወራት አገኛለው ብሎ ያቀደውን ያህል ገቢ እንዳላስገባ ተገለጸ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ስምንት ወራት ከኦፕሬሽን እና ከተለያዩ አገልግሎቶች ለማግኘት ያቀደውን ገቢ እንዳላሳካ ሰንደቅ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። እንደ ዘገባው ከሆነ አየር መንገዱ ከሐምሌ 1/2004 እስከ የካቲት 30 ቀን 2005 ዓ.ም April 17, 2013 ዜና
ለኢትዮጵያ መንግሥት ከኢትዮጵያ የተላከ ደብዳቤ ከታረቀኝ ሙጬ የአሁኑን ዘመነ መንሱት አያድርገውና በዱሮ ጊዜ ሰዎች የሚሠነዝሩት ምክር አድማጭ አገኘም አላገኘም መካሪን የሚጎዳ ነገር እንደማይከተል ለመጠቆም ‹አፍ ወድቆ አይሰበርም› ይባል ነበር፡፡ እኔም አሁን ያን ብሂል በማስታወስ ከወቅቱ የኢትዮጵያ መንግሥት April 17, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ ፍኖተ ነፃነት የአውራምባ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ፡፡ የአውራምባ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በፌደራል አቃቤ ህግ በሽብርተኝነት ተከሶ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ April 17, 2013 ዜና
የመለስ ሌጋሲ አስፈጻሚዎች ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን በእስር ቤት ቢያሰቃዩም ዩኔስኮ ጋዜጠኛዋን ሸለመ (ዘ-ሐበሻ) የአቶ መለስ ዜናዊን ለጋሲ እናስፈጽማለን የሚሉት አሁን በስልጣን ላይ ያሉት ወገኖች ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮት ዓለሙን በ እስር ቤት እያሰቃዩ፤ በ ጡቷ ላይ የወጣውን እጢ እንዳትታከም ምክንያት እየፈለጉ ቢበቀሏትም ጋዜጠኛዋ ግን የዩኒስኮ April 16, 2013 ዜና
የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ያዘጋጀው የባህል ምሽት የፊታችን ቅዳሜ ይደረጋል (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የባህል ምሽት ዘንድሮም የፊታችን ቅዳሜ ኤፕሪል 20 ቀን 2013 እንደሚደረግ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወጣት አብርሃም ደስታ ለዘ-ሐበሻ ገለጸ። ከተመሰረተ 19ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ተማሪዎች April 16, 2013 ኪነ ጥበብ
‹ልጅ ያቦካው —- › እንዲሉ! (ልጅ ተክሌ ‘የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?’ በሚል ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ምላሽ) ቶፊቅ ጀማል – ቼክ ሪፑበሊክ(ፕራግ) ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ይህ ጽሁፍ ልጅ ተክሌ የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ? በሚል ርእስ ላወጣው ጽሁፍ (ባለ 12 ነጥብ የአቋም መግለጫ) የተሰጠ ምላሽ ነው፡፡ April 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው አስተያየት የተሰጠ ምላሽ) ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ምላሽ) ከአዋሽ አዳል ሰሞኑን በ አንድ ድረግፅ ላይ “የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?” በሚል ርዕስ ከልጅ ተክሌ የፃፈውን ካየሁ April 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ (ወቅታዊ ግጥም) ኸረ! መሪ ስጠን የጸዳ ከብክለት፣ አገር የሚያስቀድም እንደነፍሱ ወድዶ ሠርቆ የማያሸሽ ንዋይ ባሕር ማዶ፣ ሕዝቡን የሚያፈቅር በርኅራሔ ነድዶ፣ ቅጥፈት ያልተጣባው የውነት ተባባሪ ፍርድ የማይገመድል፣ ትዕቢት ያልወጠረው፣ አርቆ የሚያስብ የሰው መብት አክባሪ፣ ግፍን April 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተመለሱት ተፈናቃዮች ባዶ ሜዳ ላይ መጣላቸው ታወቀ ከፍኖተ ሠላም ከተማ ወደ ተፈናቀልንበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከማሺ ዞን ያሶ ወረዳ ከተመለስን በኃላ ሜዳ ላይ ተጥለናል ሲሉ ተፈናቃዮች አማረሩ፡፡ ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት ‹‹ከነበርንበት ቦታ ስንፈናቀል በፖሊስ እተደበደብን ነው፡፡ ከፍኖተ ሠላም ከተማም በፖሊስ April 16, 2013 ዜና