Hiber Radio: በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሺፌር በወሮበላዎች ተገደለ

/

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 13 ቀን 2005 ፕሮግራም
<<...ሰሞኑን ከሚፈቱ ጋር እፈታለሁ ብላ እየጠበቀች ነው ። ካልፈቷት ግን...>>
ባለቤታቸው ከሱዳን ስደተኞች ካምፕ ተጠልፋ ከሲና በረሃ ስላለችበት ሁኔታ ለህብር ሲገልጹ
ማርጋሪት ታቸር(ልዩ ዘገባ)
በቬጋስ የታክስ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ላይ የተለያዩ ቃለ መጠይቆች

ዜናዎቻችን:-
– የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ በዘፈቀደ እስራትና ግድያን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸሙን በዓመታዊ ሪፖርቱ በዝርዝር ገለጸ
– በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሺፌር በወሮበላዎች ተገደለ
– የግልገል ግቤ 3ኛ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዛሬም እያወዛገበ ነው
– በ117ኛው የቦስተን ማራቶንን ተከትሎ የተከሰተው የሽብር ተግባር ሲዳሰስ
– በኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎች የቲቪ ድራማ እየተመለከቱ ለወሊድ የሔዱ ወይዘሮን ተገቢውን እርዳታ ሳይሰጡ ሕይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ
– ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ማረሚያ ቤት ሊዛወር ነው
– ርዮት አለሙ የተከለከለችው ሕክምና እንዲፈቃድላት ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ጠየቀ
– በቬጋስ በኔሊስ ኩባንያ የሚሰሩ አሽከርካሪዎች ዩኒየን አንፈልግም ሲሉ ለኩባንያው ድምጽ ሰጡ

ተጨማሪ ያንብቡ:  Sport: ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በወቅታዊው የኢትዮጵያ እግርኳስ ጉዳይ ይናገራል - "የተዘራው ነው የታጨደው"
Share