ዘ-ሐበሻ

ለስላሳ ከንፈር ቁጣን ታበርዳለች

በሺዎች የሚቆጠሩ ትዳሮች ውስጥ ባልና ሚስት በቤት ውስጥ የጎሪጥ የመተያየታቸው ነገር ይታያል:: የአብዛኞቹ ትዳር ውስጥ ፍቅር በፍቅረኛነት ዘመን ያለቀ ይመስል አንድ ት ውስጥ አንድ ሶፋ ላይ ተቀምጠው ጀርባና ፊት መሰጣጠት የተለመደ ሆኗል::
May 17, 2007

ከታሪክ ማህደር: የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ

ህዳር 22 ቀን 1987 ዓ.ም የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ በተወለደ በ 59 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት ዕለት ነበር። ➳ ስለደራሲ ዳኛቸው ወርቁ ህይወትና

ወንዶች ውስጥ ኤች አይ ቪ ምልክቶች: እንዴት አደጋ መገንዘብ ነው?

የአጋጣሚ ነገር ሆኖ ይህ በሽታ, የሚያዳክም ቫይረስ ነው ስታቲስቲክስ አኳያ ጾታ በ ፈጽሞ ምንም ልዩነት የለውም. በዚህ መሠረት, እኩል ክፍሎች ይችላሉ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ውስጥ ቀሳፊ በሽታ ለማግኘት. ይሁን እንጂ, የበሽታው ምልክቶች
December 1, 2006

ምንም ብታደርጉ ሰዎች ከማውራት አይመለሱም

ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ። ☞ ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ። ☞ ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል
September 29, 2005
1 688 689 690
Go toTop