ዘ-ሐበሻ

ለአቡነ ማቲያስ መመሪያ ሊሰጡ ሄዱ የተባሉት ኣባይ ፀሃየ ከደጅ እንዲመለሱ ተደረገ (ጥብቅ መረጃ)

በሦስት ኀይሎች የተደራጀው የጨለማው ቡድን ‹‹የኣባይ ፀሃዬን አመራር›› ያቀናጃል መመሪያው÷ የልዩ ጽ/ቤት፣ የውጭ ግንኙነት መምሪያ፣ ፕሮቶኮል፣ ጥበቃ ሓላፊዎችን ምደባዎች ይመለከታል ተብሏል (የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ እንደወረደ) ‹‹ኣባይ ፀሃዬ ከስኳር ኮርፖሬሽን በተጨማሪ ጠቅላይ ቤተ
April 19, 2013

ማስተማር ወይስ ማደናገር? (ለተ/ሚካኤል አበበ የተሰጠ ምላሽ)

ታደለ መኩሪያ ስለ ሙስሊም ኢትየጵያውያን መሪዎች  ለኢሳት ገንዘብ ማሰባስብ ዝግጅት ላይ  መገኘትና ስለታማኘ በየነ የዋህ አነጋገር ተክለማካኤል አበበ  ለአቀረበው ጹሑፍ ማስተባበያ የቀረበ ነው። ወደ ዘርዝር ሐሣቡ ከመግባቴ በፊት ስለአንድ ገጠመኝ ጀባ

የወቅቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ

በገ/ክርስቶስ ዓባይ  ሚያዝያ 6 ቀን 2005 ዓ/ም አንድን  ታላቅ ሀገራዊ እንቅስቃሴ ከአጥናፍ  እስከ አጥናፍ ማለትም ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ፤  ወጥ በሆነ መልኩ እንዲዳረስ የሚገፋፋና የሚያስገድድ፤ አሁን እንዳለንበት ወቅት ያለ ፈታኝ

“እያንዳንዱ ዜጋ ከራሱ ጋር ይነጋገር” – አርቲስት ታማኝ በየነ (በሎሳንጀለስ)

በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ይቆም ዘንድ እያንዳንዱ ዜጋ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባው እና ከራሱ ጋር መነጋገር እንዳለበት ተገለጸ፡፡ይሄ የተገለጸው እርቲስት እና እክቲቬስት ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ “መንግስት ለኔና ለቤተሰቤ ጥበቃ ያድርግልኝ” ሲሉ ተማጸኑ

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሠውነት ቢሻው የተወሰኑ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በተለያዩ ጊዜዎች እያደረሱባቸው የሚገኘው ጫና ሥራቸውን በአግባቡ ለማከናወን እንዳይችሉ እንዳደረጋቸው በመግለጽ ጫናው በእርሳቸውና በቤተሰባቸው ላይ ጉዳት ይደርሳል የሚል ስጋት ስለፈጠረባቸው «
April 19, 2013

ትዳር ለምን ሰላም አልባ ይሆናል? መፍትሄውስ…

በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መሆንዎን ማወቅ ይፈልጋሉ? ከሊሊ ሞገስ ‹‹ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው›› ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ውስጥ ማከናወን ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና አብይ የሆነው ጋብቻ ነው፡፡ ለዚህም ይመስላል ብዙ ቁጥር
April 18, 2013

ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት አማሮች የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እያመጣባቸው ነው

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተባረው ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ፤ ከፍኖተ ሰላም ከተማ ደግሞ እንደገና ወደ መጡበት በግዳጅ እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ተወላጆች በርሃብ እየተቀጡ መሆኑን ኢሳት ራድዮ ዛሬ በስፍራው ያሉትን በማነጋገር ዘገበ። ለምግብነት የተሰጣቸው
April 18, 2013

የኢሕአግ ሰራዊት በዋልድባ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በዋልድባ አካባቢ ልዩ ስሙ ሰቋር እና አምቦ ጠበል በተባለ ቦታ በተከታታይ ሁለት ቀናት ከወያኔው የፈጥኖ ደራሽ ጋር ባደረገው የፊት ለፊት ውጊያ በጠላት ላይ ወታደራዊ የበላይነትን በመቀዳጀት አኩሪ
April 18, 2013

የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችና የብዕር ጀግኖቿ ጦርነት

በፍቅር ለይኩን ~ ([email protected]) ብዕር …፣ ብዕር …፣ የብዕር ኃይል ምንጊዜም ያሸንፋል!! (ናይጄሪያዊው የብዕር ጀግና ኬን ሳሮዊዋ) የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬው የአፍሪካ ኅብረት ተመሠረተበትን የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ለማክበር በተለይ

ለቅጥረኛ ወያኔ ትግሬዎችና ሆድ አደር ተባባሪዎች

ራሱን የትግሬ ሕዝብ ነፃ አውጪ ባዩ ወያኔና አጋሩ ሻዕቢያ በም ዕራባውያን ከፍተኛ ድጋፍና ትብብር በአዲስ አበባና አስመራ ወደ ሥልጣን ኮርቻ ከመጡበት ወራት ጀምሮ በአማራው ኢትዮጵያዉ ማኅበረሰብ ላይ የተቀነባበረ ግልጽና ስውር ሴራ ያለማቋረጥ

ሁሉም ለሀገሩ ዘብ ይቁም!!

ዳዊት አበበ በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሀገራችን ዉስጥ የተጣለብን ከፋፍለህ ግዛ ዘመቻ ከቀድሞው በተለየ እጅግ ዘግናኝና አስከፊ በሆነ ሁኔታ ላይ መገኘት የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ወኔና ሞራል ሳይነካ አይቀርም ብዬ እገምታለሁ። ከዚህም ውስጥ ዋነኛውና የመጀመሪያው

“ታላቋ ትግራይን” የመመስረት የ 21 ዓመታት ጉዞ

ዕውነቱ ታየ (ከባህር ዳር) በ1968 ዓ ም ባወጣው ማንፌስቶ ህወሓት “ታላቋን ትግራይ” ከኢትዮጵያ ገንጥሎ የራሷን ሪፐብሊክ እንድትመሠረት የማድረግ ግብ ነድፎ እንደነበር የግንባሩ መስራች አባላት የመሰከሩት ጉዳይ ነው። በኢትዮጵያዊነቱ በሚኮራው የትግራይ ሕዝብ ማንፌስቶው

ኢትዮጵያ በፊፋ ያላት የእግር ኳስ ደረጃ በ5 ተሻሻለ

ከቦጋለ አበበ የዓለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው ፊፋ የዓለም አገራት ወራዊ የእግር ኳስ ደረጃን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን «ዋሊያዎቹ» አምስት ደረጃዎችን አሻሽለዋል። ኢትዮጵያ ያሻሻለችው አምስት ደረጃ ከአፍሪካ ሰላሳ አንደኛ
April 18, 2013

(ሰበር ዜና) መንግስት የአሕባሽ ስልጠናን ዳግም ለማስጀመር የ313 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ከመጅሊስ ጋር ተፈራረመ

የመጅሊሱ ፕሬዚዳንትና ሌሎች የመጅሊሱ አመራሮች ስምምነቱ ላይ እንዳይገኙ ተደርጓል (ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው) የፌደራል ጉዳያዮች ሚኒስቴርና የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት (መጅሊስ) የአህባሽን ስልጠና ዳግም ለማስቀጠል ከስምምነት ደረሱ፡፡ ስምምነቱ የተፈጸመው ባለፈው ሳምንት ሚያዚያ 3/2005 እለተ ቅዳሜ በፌዴራል
April 18, 2013
1 645 646 647 648 649 690
Go toTop