የወያኔ ፖሊስ አባል 12 ንጹሃን ዜጎችን ባህርዳር ላይ ረሸነ (ዘ-ሐበሻ) በባህር ዳር ከተማ ልዩ ስሙ አባይ ማዶ በተባለ አካባቢ አንድ የወያኔ ፖሊስ አባል 12 ሰዎችን ገደለ፤ የመንግስት ሚዲያዎች ፖሊሱ ሰክሮ ነበር በሚል ዜናውን ለማለዘብ ቢሞክሩም አስተያየት ሰጪዎች ግን ጉዳዩን በጥርጣሬ እየተመለከቱት May 13, 2013 ዜና
ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ከዓቢቹ ነጋ የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ከጫካ ከመጡት የወያኔ ጀሌወች በትምህርትም ሆነ በአስተሳሰብ የተሻሉና በደም ያልተጨማለቁ ናቸው ሲባል ብዙ ሰምተናል። በመሆኑም ያስታርቂነትና የመልካም አስትዳደር ሚና ሊጫወቱ ይችሉ ይሆናል አያሉ ብዙ ሰውች ገምተው May 13, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የእነ መላኩ ፈንታ ጉዳይ… ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) ከተመስገን ደሳለኝ ከአንድ ወዳጄ ጋር ሃያ ሁለት አካባቢ ምሳ በልተን ስናበቃ እንደሌላው ቀን ሹፌሬ ስላልነበር በኮንትራት ታክሲ ወደቤቴ (አሲምባ) አመራሁ፡፡ ታክሲው በውለታችን መሰረት የቀበናን አደባባይ ዞሮ ሲቆም፣ እኔም ሂሳቤን አወራርጄ ወረድኩ፡፡ ሆኖም May 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአቶ አስገደ ልጆች ምን ወንጀል ሠሩ? (አሕለፎምና የማነ አስገደ) – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ክፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2005 አቶ አስገደ ከቀደሙት የወያኔ ታጋዮች አንዱ ነው፤ ወያኔ ለሥልጣን እስከበቃበትና ከዚያም አልፎ አባል ሆኖ ቆይቶአል፤ በኋላ ግን የተመለከተውን አሠራርና አካሄድ እየተመለከተ ወያኔ ዱሮ የነበረውን ዓላማ በሥልጣን May 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሁለት እግርና አንድ እጅ አልባዋ የዋና ሻምፒዮን ከኡመልኸይር ቡሎ ካዪላ ዊህለር የተወለደችው ሁለት እግርና አንድ እጅ ሳይኖራት ነው:: ሐኪሟም ዋናን እንደ አንድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንድትጠቀም ይመክራት ነበር። በእዚህ መሠረት ባደረገችው ጥረት ዊህለር ግን በ16ዓመቷ በዋና የዓለምን ሪከርድ ለመስበር May 12, 2013 ዜና
የ2012/2013 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስሩ መጥፎ የተጫዋች ዝውውሮች ከይርጋ አበበ በ2012 ክረምት የተጫዋቾች ይዝውውር መስኮት ከተከናወኑ ዝውውሮች መካከል ለአዲሱ ክለባቸው ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ያልቻሉትን አስር ተጫዋቾች የእንግሊዙ ዘሰን ጋዜጣ ለአንባቢያን አቅርቧል። እኛም ይህንኑ ለአንባቢያን በሚመች መልኩ አሰናድተን አቅርበናል ። 1. May 12, 2013 ዜና
ተገፊዎች የባህሪ ለውጥ ኣምጡ እንጂ! ከገለታው ዘለቀ ከ ገለታው ዘለቀ ልትታተም ካሰበች ኣንዲት ልቦለድ ጽሁፍ ላይ ኣንድ የምናብ ሰው ከተገረመበት ነገር ተነስተን ኣጭር መልእክት ለማቀበል እንሞክራለን። ይህ የምናብ ሰው ወደ ኣንድ ሃገር ይሄድና በዚያ በኣንድ ሆቴል ውስጥ ተቀምጦ ናሽናል ጂኦግራፊ May 12, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የፍትህ ሚ/ሩ ብርሃን ኃይሉ ከስልጣናቸው ተባረሩ (ዘ-ሐበሻ) በዚህ ዓመት ማርች 2005 ዓ.ም ባህርዳር ላይ በተደረገው የኢሕአዴግ ጉባኤ ላይ ከ255ቱ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚዎች መካከል ብአዴንን ጥላቸው አድርገው በድጋሚ ተካተው የነበሩት የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ ብርሃን ሃይሉ የአቶ መለስን የሕወሓት የበላይነት May 11, 2013 ዜና
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደርግ አልነበረችም፤ የወያኔም አይደለችም፤ የቅንጅትም አትሆንም አብርሃም ሰሎሞን ግንቦት ፫/፳፻፭ ዓ.ም. መለያየት ይብቃ፤ ገለልተኛ ሆኖ መቀመጥም ይቅር። ቅዱስ ሲኖዶስ አንድ ነው፤ መንበሩም ያለው ኢትዮጵያ ነው። ሃያ ዓመታት ያስቆጠረው የመለያየት ግድግዳ ይፍረስ፤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር አንድ May 11, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የታሰሩት ባለስልጣናት እና ነጋዴዎች ስም ዝርዝር (ይዘናል) (ዘ-ሐበሻ) በትናትናው የዜና ዘገባችን አቶ መላኩ ፈንታ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርን እና ምክትላቸውን አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች በሙስና ተጠርጥረው መታሰራቸውን መዘገባችን ይታወሳል። ከነዚህ ሁለት ባለስልናት ጋር የታሰሩት ሌሎች 11 May 11, 2013 ዜና
ወያኔ ባለስልጣናቱን አቶ መላኩ ፈንታን እና ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን አሠረ (ዘ-ሐበሻ) የወያኔ ሥርዓት በኢትዮጵያ ብቻውን ያሸነፈበትን ምርጫውን ሙሉ በሙሉ አሸንፌያለሁ በሚል ከማወጁ አስቀድሞ የሕዝቡን ስሜት ለመቀየር አቶ መላኩ ፈንታ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርን እና ምክትላቸውን አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ 12 ሰዎችን May 10, 2013 ዜና
ዴቪድ ሞይስ ሰር አሌክስ ፈርጉሰንን ተኩ አብርሃም አያሌው ማንችስተር ዩናይትድ ስኮትላን ዳዊውን ዴቪድ ሞይስን የሰር አሌክስ ፈርጉሰን ምትክ አድርጐ ሰየመ። የቢቢሲ ዘገባ እንዳ መለከተው የ50 ዓመቱ ዴቪድ ሞይስ እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ዓመታት ክለቡን May 10, 2013 ዜና
በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ ሲያጠምቁ የከረሙት አነጋጋሪው መ/ር ግርማ ወንድሙ እንዳያጠምቁ ታገዱ “በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ ሲያጠምቁ የከረሙት አነጋጋሪው መ/ር ግርማ ወንድሙ እንዳያጠምቁ ታገዱ” width=”150″ height=”150″ class=”alignleft size-thumbnail wp-image-3064″ /> (ዘ-ሐበሻ) በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ የማጥመቅ አገልግሎት በመስጠት ላይ የነበሩት መምህር ግርማ ወንድሙ May 9, 2013 ዜና
ግልጽ መልእክት ለአገራችን የታሪክ ፀሃፊዎችና ፖለቲከኞች ! የታሪክ ተወቃሽነቱን ከራሳችን እንጀምር ! በመንገሻ ሊበን እኛ ኢትዮጵያዊያን የአኩሪ ታሪክ ባለቤቶች እንደሆን ከልጅነት እድሜያችን ጀምሮ እየተነገረን ያደግን ህዝቦች ነን ። የሰው ልጅ መገኛ ፤የቅዱሳን አገር ፤የጀግኖች መፍለቂያ ምድር ፤ መቅደላ ፤አድዋ፤ ማይጨው May 9, 2013 ነፃ አስተያየቶች