ከዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ
የዋሽንግተንና አካባቢዉ የጋራ ግብረሃይል Email: dcjointtaskforce@gmail.com አምባገነኑ እና በፍጹም ማናለብኝነት የኢትዮጵያን ህዝብ ስብእና በመርገጥ፤ በማፈናቀል፤ በመግደል፤ ነጻነቱን በመቀማት፤ ሀገራችንን እየጠፋት የሚገኘዉ የወያኔ ስርአት ከእለት እለት እየፈፀመ ያለዉ ግፍ እየከረረ መጥቷል። ለነጻነታቸዉ ሚታገሉ