ለመሆኑ  የከሞት በኋላ ህይወት መንገዱና መግቢያው ምንድን ነው?

April 23, 2024 ጠገናው ጎሹ መቸም በገዛ ራሳችን ስንፍና ለዘመናት የመጣንበትንና በአሁኑ ወቅትም በባሰ አኳኋን ተዘፍቀን የምንገኝበትን ግዙፍና መሪር ፖለቲካ ወለድ መከራና ውርደት መጋፈጥ ሲያቅተን ወይም ወኔው ሲያጥረን ነውርና ሃጢአት የሆነውን እየሸሸን ነውርና ሃጢአት ያልሆነውን ነውርና ሃጢአት ከማድረግ የአስተሳሰና የእምነት እንቆቅልሽ ለመላቅ ገና ብዙ የሚቀረን መሆኑን

More
Share