ዘ-ሐበሻ

የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በተጠርጣሪዎቹ ላይ በጥንቃቄ የታጀበ መግለጫ ሰጠ

·        ተጠርጣሪዎቹን ለመያዝ የታሰበው ከአቶ መለስ ህልፈት በፊት ነው ·        ተጨማሪ እርምጃ እንደሚወሰድ ኮሚሽነሩ ፍንጭ ሰጥተዋል ·        በተጠርጣሪዎቹ ላይ የተወሰደው እርምጃ ታስቦበት እንጂ በግርግር አይደለም ብለዋል በዘሪሁን ሙሉጌታ  የፌዴራል የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ዓሊ ሱሌይማን
May 15, 2013

ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በቁጥሮች

ከይርጋ አበበ 26 : 38 በስታዲየሙ የተሰቀለው የውጤት ማሳያ ኤሌክትሮኒክስ ሰሌዳ የፈርጉሰንን ከኦልድ ትራፎርድ መለዬት በማስመልከት ያስነበበው ጽሑፍ ነው ።ለዚህ ጽሑፌ ርዕስ ያደረኩት ይህ ቁጥር አሰልጣኙ በክለቡ የቆዩባቸውን ዓመታት እና ያገኟቸውን ዋንጫዎች
May 15, 2013

ከሙስናው በስተጀርባ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ከኢየሩሳሌም አርአያ በሕወሐት የተፈጠረው የቀውስ ማእበል አድማሱን እየለጠጠ መሔዱን ተከትሎ «ታማኝ» ሆነው በሙስና ሲያገለግሉ የቆዩትን ጭምር እየበላ እንደሚገኝ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በቀዳሚነት የሚያነሱት በጉምሩክ ቁልፍ ስልጣን የነበረውን የሕወሐት አባል ገ/ዋህድ ወ/ጊዮርጊስን ሲሆን

“በኢንቨስትመንት ስም የሚፈጸም የመሬት ነጠቃ፤ በኢትዮጵያ” ጥናት ትርጉም ይፋ ሆነ (ሊያነቡት የሚገባ)

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ግንቦት 5፣ 2005ዓም በኢንቨስትመንት ስም የአገር ሃብትና ትውልድን እየበላ ስላለው የመሬት ነጠቃ አስመልክቶ የኦክላንድ ተቋምና ድርጅታችን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በጋራ ያዘጋጁት ጥናታዊ ዘገባ ይፋ ሆነ። የጋራ
May 15, 2013

አቡነ ማቲያስና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ትልቅ የቤት ሥራ ይጠብቃቸዋል

ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን (በሪፖረተር ጋዜጣ እንዲወጣ ካደረጉ በኋላ ለዘ-ሐበሻም እንደላኩት) በቅርቡ ሙስጠፋ አል ላባድ የተባለ ሊባኖሳዊ ፖለቲከኛና ጸሐፊ Egypt is Battling Ethiopia over the Nile Water በሚል ርዕስ አንድ መጽሐፍ አሳትሞ አውጥቷል፡፡

ቱጃሮቹ የማን.ሲቲ ባለቤቶች ሮቤርቶ ማንቺኒን አሰናበቱ፤ ማን ሊተካቸው ይችላል?

ከይርጋ አበበ ጣሊያናዊው ሮቤርቶ ማንቺኒ በዱባይ ባለሀብቶች የሚመራውን ማንችስተር ሲቲን  ከአርባ አራት አመታት በኋላ ሻምፒዮን ባደረጉ በአመታቸው ከክለቡ አሰልጣኝነት ተሰናብተዋል። ማንችስተር ሲቲ እግር ኳስ ክለብ በይፋዊ ድረ ገጹ ባወጣው መግለጫ አሰልጣኙ በአመቱ

ዜና ዘ-ትግራይ (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ)

አንድ፡ አድዋ በትግራይ አድዋ ወረዳ የሚገኙ ሦስት የአልመዳ ፋብሪካዎች (አልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፣ አልመዳ ልብስ ስፌት ፋብሪካና (አልመዳ) ሳባ እምነበረድ ፋብሪካ) የኬሚካል ቆሻሻ (Chemical Residue) የሚጠራቀምበት ከመሬት በታች የሚገኝ ጋን ፈንድቶ ወደ
May 14, 2013

የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ የሰማያዊ ፓርቲን የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ደገፈ

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 29 2005 ዓም የአፍሪካ ህብረት የወርቅኢዮቤልዮ በአል በሚከበርበት ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ተከትሎ “የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ የሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጥሪ ነው!” ያለው የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ
May 14, 2013

ሰውየው – ክፍል 1

ከይገርማል ታሪኩ  ሰውየው መካከለኛ ቁመና አላቸው: ሰውነታቸው ሞላ ደልደል ያለ ወንዳወንድ:: እድሜአቸው ወደ 70 አመት የሚጠጋ ቢሆንም የሰውነት አቋማቸውና ጥንካሪያቸው ሲታይ ሀምሳም የደፈኑ አይመስሉም:: የእግር መንገድ ይወዳሉ:: በውትድርና ያሳለፉት ዘመን ጥንካሪያቸው ላይ

Hiber Radio: የስዬ አብርሃ ወንድም ዳግም በሙስና ታሰረ

እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 4 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ መስፍን (በዲሲ የአቶ መለስን ልደት ሊከበር አይገባም ያለውን ተቃውሞ ካስተባበረው ግብረ ሀይል አስተባባሪዎች አንዱ ለህብር ከሰጡት) ከሰልፈኞቹ አንዱ (ሙሉውን
May 14, 2013

የናዝሬት ጉምሩክ የህግ ማስከበር ኃላፊ አቶ ተመስገን ጉልላት ታሰሩ

(ዘ-ሐበሻ) የወያኔ ሥርዓት ሰሞኑን በህግ ቁጥጥር አውያቸዋለሁ ካላቸው ተጠርጣሪዎቸ ጋር ሲፈለጉ ነበር የተባሉት አቶ ተመስገን ጉልላት ከአዲስ አበባ ወደ ጋምቤላ በመሸሽ ሱዳን ለመግባት ሁኔታዎችን ሲያመቻቹ ሊያመልጡ ሲሉ ተያዙ ሲል የወያኔ ሚድያዎች ሲገልጹ
May 14, 2013

ኢትዮጵያ በፍጥነት ወደኋላ እየገሰገሰች ነው!

ጌዲዮን ከኖርዎይ የኢትዮጵያ እድገት መቼም በጣም አስገራሚና አነጋጋሪ መሆን ከጀመረ ሰነባበተ፥፥ ውሸት ሲደጋገም ውነት ይሆናል አለች ቻይና! አቶ መለስ ዜናዊ እንደቀልድ የተናገሩት ነገር ስር ሰዶ አሁን አሁን በሳቸው አጠገብ ያለፉት ሁሉ አብረው
May 14, 2013
1 635 636 637 638 639 690
Go toTop