ዘ-ሐበሻ

ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር በያና ሱባ (የኦዴግ አመራር) – ከዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ

May 24, 2013
ይድረስ ለተከበሩ ዶ/ር በያና ሱባ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲ ግንባር አመራር በአሉበት። ይህን ደብዳቤ እንድጽፍልዎ ያነሳሱኝ ምክንያቶች ርስዎ በቅርቡ ለኢሳት ሬድዮ የሰጡት ቃለመጠይቅና አሁን ርስዎ የሚመሩት

አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድ ሰማዕታትን በህዝባዊ ንቅናቄ ሊዘክር መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ

May 24, 2013
ፍኖተ ነፃነት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የግንቦት 97ን ምርጫ ተከትሎ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉትን ኢትዮጵያውያን ለመዘከር የተለያዩ ዝግጅቶች

የደህንነት ሹሙ ስዊድን ይመጣሉ -አዲስ አደረጃጀትና አዲስ ሬዲዮ በስካንዲኔቪያ

May 24, 2013
በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል NISS (National Intelligence and Security Service) የብሔራዊ ደህንነትና የደኅንነት አገልግሎት ሁለተኛ ሰው የሆኑት አቶ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ስዊድን እንደሚመጡ ተሰማ። በስካንዲኔቪያ

ሰማያዊ ፓርቲ በግንቦት 17፥2005 ዓ.ም የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በመደገፍ የተሰጠ አቋም መግለጫ

May 23, 2013
ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ ቀን፣ 23/05/13 ሰማያዊፓርቲበግንቦት 17፥2005 ዓ.ምየጠራውንሰላማዊሰልፍበመደገፍ ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የተሰጠ አቋምመግለጫ! የሰማያዊ ፓርቲ ግንቦት 17 ቀን

ግንቦት 7, 97 የታየውን የለውጥ መነሳሳት ለመድገም ጠንካራ ሰላማዊ ትግል የግድ ይላል

May 23, 2013
ፍኖተ ነፃነት ግንቦት በሀገራችን ታሪክ ወሳኝ ፖለቲካዊ ሁነቶች የተከሰቱበት ነው፡፡ ከሌሎቹ ፖለቲካዊ  ሁነቶች መካከል፣ ኢትዮጵያን ከአምባገነኖች መዳፍ ነፃ ለማውጣት የተስፋ ጭላንጭል የታየበት የግንቦት 7,

የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበር ከፍተኛ አመራር ታሰረ

May 23, 2013
ፍኖተ ነፃነት በኢትዮጵያና በአዲስ አበባ ወጣቶች ስም በተመሰረቱ ማህበራቶችና ፎረሞች ውስጥ ተደራጅተው ከነበሩ ወጣቶች መካከል የተወሰኑት የሚገኙባቸው ማህበራት ‹‹ነጻነት››የማይጨበጥ ሲሆንባቸው ‹‹የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበርን››መሰረቱ፡፡ከመስራቾቹ
1 633 634 635 636 637 692
Go toTop