ህዝባዊ ዉይይት በሀገራችን ኢትዮጵያ አንድነት እና በህዝቦቿ ላይ ያንዧበቡ አደጋዎችና፤ መንስኤዎቻቸው፤ እንዲሁም መፍትሄዎች ላይ ዋሽንግተን ዲሲ

ህዝባዊ ዉይይት በሀገራችን ኢትዮጵያ አንድነት እና በህዝቦቿ ላይ ያንዧበቡ አደጋዎችና፤ መንስኤዎቻቸው፤ እንዲሁም መፍትሄዎች ላይ ዋሽንግተን ዲሲ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ወልቃይትና ራያ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ስር.....የኦሮሚያ ብልጽግና አመራሮች ዘረፋ....የህወሀት መሪዎች ተፈቱ

2 Comments

  1. We attend meetings organized by EPRDF since we get compensated with cash money when we attend their meetings .
    You want to know the solution? Then pay up.

  2. ውድ አቶ አንዷለም ግሩም ንግግር ነው:: በግሌ የማየው ሁኔታ በኢትዮጵያ 4. አይነት ሀይሎች አሉ:: 1. መንግስት 2. ወያኔ 3. ተቃዋሚዎች 4. በጥባጮች ( ቄሮ, ፋኖ, ኢጄቶ/ ኤጋቶ):: እስካሁን ያላየሁትና ያልሰማሁት በ4 ላይ የተቀመጡትን የሚያወያይ ሀይል ነው:: ለምን የቄሮ ፋኖና ኤጄቶ ትወካዮችን ትልቅ ኮንፈረንስ ተጠርቶ ማወያየት ለተወሳሰበ ችግር የሰለጠነ መፍትሄ ይኖረዋል:: እድሜ ትላልቆቹ በተቃዋሚ ፖለቲካ ውስጥ ይቧጨቃሉ:: ወጣቱ ግን ፖለቲካውን የሚያካሄደው በቄሮ ፋኖና ኤጄቶ ነው:: የተቃዋሚ መሪዎች ቁጥጥር ውጪ ናቸው:: ዛሬ ዳውድ ኢብሳ ቄሮን አይመራም:: መፍትሄ ይፈለግ:: መወያየት መልካም ነው::

Comments are closed.

Share