ከኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ( ሸንጎ ) የቀረበ የሥብሰባ ጥሪ

October 16, 2013

የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት በሚያደርገው ሕዝባዊ ትግል፣ በውጭ አገር  የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን በልዩ ልዩ ሕዝባዊ የሲቪክና የፖለቲካ ድርጅቶች ዙርያ በመደራጀት በወሳኝ ትግል  ውስጥ መሳተፍ ከጀመርን በርካታ ዓመታት አሳልፈናል።

በነዚህ የትግል ግዜያቶች፣ በ አገር ውስጥም ሆነ በውጪ ያለው ሕብተረተሰብ ካቀረበልን አብይ ጥያቄ  አነዱና ዋነኛው፤ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሉዐላዊነትና አነድነት ዙርያ ተሰባስበን በሕብረት እንድንታገል ነው።
ይህንን ታላቅ ሕዝባዊ ጥሪ ለመመለሰ በርካታ የፖለቲካ፣ የሲቪክ ድርጅቶችና አገር ወዳድ ግለሰቦችን  ያቀፈ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ( ሸንጎ ) በመመስረት ድርጅቱ የቆመለትን ታሪካዊ  ሓላፊነት እያከናወነ አንድ የጉባዔ ግዜ አሳልፏል።   —  ለሙ ጥሪው እዚህ ላይ  ይጫኑ—

[gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/10/sibseba-poster.pdf”]

 

5 Comments

 1. YE ETHIPIA HIZB YEMIFELIGEW YA PARTY YEMISERAW. TIKIKIL AYDELEM YEMILEWIN SAYHON YEGNA PARTY YEMISERAW BEZIH MENGED NEWE YEMINKESAKESEW YEMILEWIN NEWE
  TATIN WEDE LELAW METEKOM TENKOL MEHONU KELIMDE AYTENEWAL

 2. What will the Ethiopian people including Oromos benefit from an EPRP organized conference? Nothing. We’ve gone this road for the last 40 years.

 3. shengo is created by a bunch of worthless diaspora failed elements who have been doing nothing except attacking genuine oppostions like ginbot 7 and these idiot shameless silver retiree gangesters have been failed many times since they couldnt fulfill thier empty power and money dream and in the eyes of many ethiopians these indivuals in shengo are worse than even weyane and we ethiopians need a real change that is based on practical struggle and we are tired of your endless talk ……just either show us practically what kind of struggle you are engaged or simply stop your empty childish tantrum and support the struggle finacially…..maferia hulu

 4. To oppose G-7 you better held the meeting in Ethiopia EPRDF will be sponsor for U go and try it .you better have you’r own agenda rather than to talk about the other.do you think opposing the other makes you popular?

 5. Shengo!!!!!!!!!
  lemen yerasachehun siar aserun lelawen kemetilef
  G7 befelegew kefelege besema ayewaga
  Do your JOB. BULSHIT

Comments are closed.

icc logo1381718589
Previous Story

ለአፍሪካ ፈላጭ ቆራጭ ገዢዎች ፍትሕ አይቀሬ ናት

በዛበብ
Next Story

‹‹ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ መሞታቸው ተነግሮናል›› – (አቶ ስብሃት ነጋ)

Latest from Blog

ህገ መንግስታዊ ዲዛይን ምርጫዎቻችን የትኞቹ ናቸው?

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) እኛ ኢትዮጵያዊያን እራሳችንን ስንገለጽ የረጂም ግዜ ሥልጣኔና ታሪክ ያለን፣በነጭ ያልተገዛን፣ከ2000 አመት በላይ ተከታታይ የመንግስት ሥርዓት ያለን፣የሦስቱ ዘመን ያስቆጠሩ አብርሃማዊ ሃይማኖቶች አገር ነን እያልን ነው። ነገር ግን ባለፉት ሃምሳ አመታት

የኢካን ዓላማ በኔዘርላንድ የሚኖረውን ትውልደ ኢትዮጵያውያንን እና ኢትዮጵያውያንን ኮምዩኒቲይ የማሰባሰብ ሳይሆን የመከፋፋልና የማዳከም ተልኮን ያነገበ ነው።

አገር ! ለየአንድ ሠው ቋንቋው፣ ልማዱ፣ ባሕሉ፣ እምነቱ፣ አስተሳሰቡ፣ ወጉና በአጠቃላይ እሱነቱና ማንነቱ የሚከበርበት ብቸኛ ሥፍራ ነው። ኢትዮጵያውያንም በስደት በሚኖሩባቸው አገራት ሁሉ እነኝህን በስደት ያጧቸውን የግልና የጋራ ማንነቶቻቸውን በአንድ ላይ ሆነው ለመዘከር

ፋኖ ምሽጉን ደረመሰው ድል ተሰማ | ” ስልጣን እለቃለሁ ” ፕረዚዳንቷ | ህዴድ ድብቅ ስብሰባ በአዲስ አበባ | “ተመስገንን በመዳፌ ስር አስገብቼዋለሁ” አብይ

-966+9-የኦህዴድ ድብቅ ስብሰባ በአዲስ አበባ “ተመስገንን በመዳፌ ስር አስገብቼዋለሁ” አብይ – ስልኩ ተጠለፈ “እኛ የምን’ዘጋጀው ለፋኖ ሳይሆን ለኤር-ትራ ነው” አበባው|”በጊዜ ቦታ አዘጋጁልኝ” አረጋ

አንድ በኢኮኖሚና በሌሎች ነገሮች ወደ ኋላ የቀረች አገር አንድን ኃያል መንግስት በመተማመንና ጥገኛ በመሆን ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ማምጣትና የተሟላ ነፃነትን መቀዳጀት ትችላለች ወይ?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 4፣ 2016 (ሰኔ 11፣ 2024)   በዚህ አርዕስት ላይ እንድጽፍ የገፋፋኝ ዋናው ምክንያት ሰሞኑኑ ዶ/ር ዮናስ ብሩ የቻይንንም ሆነ የቬትናምን በኢኮኖሚ ማደግ አስመልክቶ ሁለቱ አገሮች እዚህ ዐይነቱ የዕድገት ደረጃ ላይ ሊደርሱ የቻሉት ከአሜሪካ ጋር

ፋኖ አንድ ሌሊት አያሳድረንም” የአማራ ብልፅግናየኢሳያስ ግዙፍ ጦር ወደ ወልቃይት

ፋኖ አንድ ሌሊት አያሳድረንም” የአማራ ብልፅግናየኢሳያስ ግዙፍ ጦር ወደ ወልቃይት አብይና ዳንኤል ክብረት ጉድ አሰሙ-|ጀነራሉ በቁ*ጣ ተናገሩ-‘ህዝቡ ጉድ ሰራን’-|“ብልፅግናን ራ*ቁቱን አስቀርተነዋል”-|ታዳሚው ባለስልጣናቱን አፋጠጠ
Go toTop