September 28, 2013
1 min read

ጥላሁን ገሰሰ በታመመበት ወቅት ቀድሞ የደረሰለት ማን ነበር?

መስከረም 17 ጥላሁን ገሰሰ የተወለደበት ቀን በመሆኑ ዘ-ሐበሻ የተለያዩ መረጃዎችን እያካፈለቻችሁ ነው። አንዳንዶቹን ቀድመን አትመናቸው የነበሩ ወደላይ ያመጣናቸው ናቸው። ከጥላሁን ገሰሰ ልጆች መካከል አንዷ የሆነችው ንጹህብር ጥላሁን አባቷ በታመመበት ወቅት ቀድሞ የደረሰለትን ሰው ትነግረናለች። ይመልከቱት።
ቪድዮውን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Go toTop