የህወሓትን ፀረ ኢትዮጵያ አካሄድና ዓላማ በመቃወም የሕይወት ማስዋእትነት የከፈሉ አመራር ነበሩ ወይ? ከነበሩስ እነማን ናቸው? – ከገ/መድህን አረአያ

ከገብረመድህን አረአያ

ከዚህ ቀጥለን የምንመለከተው ትኩረት ያልተሰጠውን ተሸፍኖ የነበረውን እና የህወሓት መሪዎች፣ በሕይወት ያሉትም የሞቱትም፣ ከወያኔ የተባረሩ አመራርም ጉዳዩ ወደ ውጭ እንዳይወጣ ተዳፍኖ እንዲቀር ከባድ ጥረት እያደረጉበት ያለውን ነው።
በህወሓት የተፈጸመው እውንተኛ ታሪክና አሰቃቂ ወንጀሎች፣ የህወሓት አመራር በኢትዮጵያ ሃገራችን አሁንም እየፈፀሙት የሚገኘው ግፍ በግልጽ ተጽፎ የወያኔ ጥቁር ታሪክ ለሕዝብ የሚቀርብበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። አሁንም እየቀረበ ነው።

ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ተጨማሪ ያንብቡ:  አባ ሠረቀ ብርሃን በሽተኛ እንጅ በሽታ አይደሉም

1 Comment

  1. አቶ ገ/መድህን አራያ መጀመሪያ አምነውበት የተቀላቀሉት የባንዳ አጅንዳ አስፈጻሜ ድርጅት ወያኔን በትክክል የቆመለትን የውጭ አጀንዳ አስፈጻሚነት ከተረዱ በሆዋል ለቀው በመውጣት ለማይማረው ለደርግ ስራት እራሱን እና ኢትዮጵያን አሁን ካለችበት አደጋ እንዲታደግ በአጽኖት መክረው ነበር ምንም አባገነኑ መንግስቱ ራሱንም ለስደት ሃገሪቱን ለውድቀት ቢያበቃትም።
    አሁን ደግሞ ኢትዮጵያ ለበለጠ አደጋ እየተጋለጠች መሆኖዋን ጭራሽ ህልውናዋ አደጋ ላይ መሆኖዋን በማስረጃ በማስደገፍ ሕዝቡ ህገሩን ከመጥፋት እንዲያድን ጥሪ እያደረጉ ነው። በዚሁም በእውነት የዚግነት ግዴታውን በመወጣት ላይ ነው ያሉት። ከላይ እርሶው እንዳለት አሁን ወያኔን ትተን ወጣን ያሉትን ግለሰቦች በጭራሽ አላምናቸውም በጣም የሚገርመው ሆዳሙ እሰየ አብርሃ መለሰ ዚናዊ እንደሸንኮራ መጦ ከጨረሰው በሆላ በካልች ብሎ አባሮትም ስለ መለስ መልካምነት ሲሰብ ሲሰማ ምን ሊባል ይችላል በእውነትም የግንዛቢ ድሃ መሆኑን ከመግለጽ ውጭ? ግደይ ዘራጺውን ፣ እሲየ አብርሃ ፣ አቶ አስገድ ፣ ገብሩ አስራት ፣ አረጋዊ በርሄ ሊሎችም በግል ጥቅም ሆነ ወያኔ አባሮዋቸው ከወያኔ የውጡት እንደኔ እምነት እስካሁንም ወያኔ ናቸው። ለዚህ ደግሞ ማስረጃው እነዚ ከላይ ስማቸው ከላይ የተጠቀሱት ወያኔዎች ከአቶ ገ/መድህን አርያ የበለጠ በስልጣን መዋቅር ላይ የነበሩ ናቸው። ያም ሆኖ ግን እስካሁን ላጠፉት ወንጀል የኢትዮጵያን ሕዝብ በይፋ ይቅርታ ያልጠየቁ እና ያላቸውን መረጃ ለህዝብ ያላከፈሉ ወንጀለኞች ናቸው። መስሎዋቸው ነው እንጂ ወያኔ የግዚ ጉዳይ ነው እንጂ መውደቁ ይቀርም በዛ ጊዜ አቶ ገ/መድህን አርያ እንደብሄራዊ ጀግና በክብር ሃገራቸው ሲገቡ እናንተ ግን በውንጀለኝነታችሁ ለፍርድ ትቀርባላችሁ። ከዚህ ውጭ ግን እራሳችሁን ነጻ ለማውጣት አሁንም ጊዜው አላችሁ ማለት ወያኔን ለመጣል በሚደረገው ትግል ውስጥ የራስችሁን አስተዋጾ በማድረግ ማለት ያላችሁን መረጃ ለሕዝብ በማካፈል ለውጥ ለማምጣት በሚደረገው ትግል ራሳችሁን በማሳትፍ እራሳችሁን ነጻ መድረግ ይጠበቅባችሆዋል። አናመሰግናለን አቶ ገ/መድህን አርያ!!!!

Comments are closed.

Share