June 5, 2017
1 min read

በሰሜኑ ጎንደር ዋግ ሃምራ ወያኔ ጥቃት ደረሰበት

klash

ከልዑል ዓለሜ

ግንቦት 28/2009 – የህወሃት ወታደራዊ ደህንነቶች ባቀረቡት መረጃ መሰረት በምእራብ አቅጣጫ የሰሜን ጎንደር ዋግ ሃምራ፣ እንዲሁም ደባርቅ፣ ዳባትና፣ እንፍራዝ አካባቢዎች ላይ ወታደራዊ አሰሳ ጥቅት ለማድረግ ታስቦ የነበረ ቢሆንም ኦፐሬሽኑ ትናንት ሙሉ ለሙሉ ተሰርዟል::

በዋግ ሐምራ ድንበር ዘለል ጥቃት ለመፈጸም ተንቀሳቅሶ የነበርዉ 105 የሚጠጋ በልዩ ሐይል እና በ24 ተኛ ክ/ጦር አመራሮች የተዋቀረዉ ኮማንድ ሙሉ ለሙሉ ተበትኖአል::

በህወሃት አየር ሐይል በረራ ክንፎች ጭምር የጠፉ ወታደሮችን ለመፈለግ ጥረት ቢደረግም የተገኘ ፍንጭ እንደሌለ ታውቋል በተለየ መልኩ የተደረገዉን የጥቃት ዉጥን ስኬታማ ለማድረግ RF23 handheld transceiver የሬዲዮ መገናኛዎች AK47 C39፣ FG32፣ MP44 የእጅ መሳሪያዎች የደረሱበት አልታወቀም።

የምንጫችን መረጃ እንደሚያመለክተዉ የህወሃት አሳሽ ቡድን ወታደሮቹ ባጠቃላይ ከነያዙት ትጥቅ መደመሰሳቸዉን ወይም መሰወራቸዉን ለማረጋገጥ ባለመቻሉ አሰሳዉን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን አሰሳዉን የሰሜኑ እዝ የአየር ሐይል ጀቶች ዝቅ ብለዉ በመብረር ህወሃታዊ ድንጋጤያቸዉን አድምቀዉታል።

2 Comments

  1. ማፈሪያዎች
    የአካባቢ ስም በቅጡ የማትለዩ እናንተ ታማኝነት ያለው መረጃ ለህዝብ ልታደርሱ አትችሉም፡፡

Comments are closed.

teddy afro11
Previous Story

ቴዲ አፍሮን በመጥምቁ ዮሃንስ ጫማ ብናየውስ | መስቀሉ አየለ

Addis Abeba street
Next Story

የዘፈንና ሙዚቃ ኮታችን እንኳን አይጠበቅልንም? | ምሕረት ዘገዬ (ከአዲስ አበባ)

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop