Hiber Radio: “ወያኔ ሲጨንቀው ግንቦት ሰባትን ያዳክምልኛል ያለውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳል” – አቶ ኤፍሬም ማዴቦ

/

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 12 ቀን 2006 ፕሮግራም

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

<<…ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ላይ ወደ መስቀል አደባባይ እንዳይኬድ ፖሊሶቹ ሲከለክሉ ግጭት እንዲፈጠርም ፈልገው ነበር…>> አቶ ይድነቃቸው ከበደ የሰማያዊ ፓርቲ የሰልፍ አስተባባሪ ዛሬ በአገዛዙ እንቅስቃሴያቸው የታገቱ ሰልፈኞችን አስመልክቶ ከተናገሩት(ሙሉውን ያዳምጡት)

<<…ተቃማሚው ሀይል በተግባር መተባበርና ለለውጥ አንድ ላይ መስራት አለበት።በተለይ መሪዎቹ ትልቅ ሀላፊነት አለባቸው።…በውጭ ያለውም ደጋፊ አብራችሁ መስራት ካልቻላችሁ …>> ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡ)

<<…ወያኔ ሲጨንቀው ግንቦት ሰባትን ያዳክምልኛል ያለውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳል ሰሞኑንም የኤርትራ ታጣቂዎችን ትጥቅ ትግል አስጀምራለሁ ያለው…>>

አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የግንቦት ሰባት የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ

<<…በአገሪቱ ለውጥ እንዲመጣ የሚደረግን የፖለቲካ ትግል ደጋፊዎች እንደ ኳስ ሜዳ ቲፎዞ የኔ ቡድን ብቻ ያሸንፍ ማለት የለባቸውም…>> ዶ/ር መረራ ጊዲና

ስፖርት

(ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን)

ዜናዎቻችን

የሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ በታጠቁ ዩይሎች ክልከላ በመስቀል አደባባይ እንዳይካሄድ ታገደ

የሕወሃት መሪዎች የስልጣን ሽኩቻ እየተካረረ ሄዶ ሽጉጥ እስከማማዘዝ ዘልቋል

አንድ የሕወሓት ጄኔራል ከነቤተሰቦቻቸው ስዊድን ገቡ

አልሸባብ ትላንት በሶማሊያና በኬኒያ በወሰደው ጥቃት የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ሔዷል

በአትላንታ ሐሺሽ አጨሱ ካላቸው ኢትዮጵያውያን ላይ ሀምሳ ዶላር ጉቦ ለመቀበል የሞከረ ፖሊስ ስራውን ለቀቀ

ክስ ይጠብቀዋል ተብሏል

በጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ ላይ በእስር ቤት እየተፈጸመባት ያለው በደል ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አሳሰበ

አንድነትና 33ቱ ፓርቲዎች ለመስከረም 19 የጠሩትን ሰልፍ ለማደናቀፍ በዕለቱ ወላጆች ስብሰባ ተጠርተዋል

የኮንደሚኒየሙ የምዝገባ ዘመቻ ኢህአዴግ መጪውን ምርጫ ለማለፍ የወጠናት መሆኑን ገለጹ

ተጨማሪ ያንብቡ:  ተመስገን እንበል (ዘ-ጌርሣም)

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Share