ሼህ ሱለይማን ነስረዲን ስለድንግል ማርያም መሰከሩ

(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል የኢትዮጵያውያን ቀን ላይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን በመወከል ንግግር ያደረጉት ሼህ ሱለይማን ነስረዲን ስለድንግል ማርያም ምስክርነት ሰጡ። ሼህ ሱለይማን በስታዲየሙ ያደረጉት ንግግር ሙስሊሙንም ክርስቲያኑንም ኢትዮጵያዊ እጅጉን ያስጨበጨበና የኢትዮጵያን አንድነት ይበልጥ የሚያጠናክር እንደሆነ ተገልጿል። ሼህ ሱለማይማን ነስረዲን “ሃይማኖት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው” በሚል ስለድንግል ማርያም የሰጡትን ምስክርነት ይመልከቱት።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰበር መረጃዎች! \ ጎንደር.! ባ/ዳር.! ራያ አላማጣ.! ኮረም.! ቆቦ!

3 Comments

  1. you did a wonderful speech.God bless you.the message that you transmitted to the audience is appropriate .this message should be transmitted to the rest of the Ethiopian people regardless of religious and ethnic differences your message is peace and reconcile.Ethiopian muslims are always rational.
    you are a good exemplifier to both religions.we orthodox christian followers have needed such teachers and religious leaders to bring peace and stability in our country .My brother I love it the way you speech.
    god bless Ethiopia.my brother come back with such constructive idea to the stage

  2. the title is not fair.he speech is unity and democracy.christian and muslim in ethiopia means two sides of coin.

  3. ምን፡ማለት፡ነዉ?ርእሱ፡ጤናማ፡አይመስለኝም፡ማርያም፡ነቢዩኢየሱስን፡በድንግልና፡መዉለዷን፡እስልምና፡ያምናል፡፡እንደአዲስ፡የሚመሰከረዉ፡ምንድንነዉ?”አላዋቂ፡ሳሚ፡ንፍጥ፡ይለቀልቃል” የሚባለዉን፡አይነትተረት፡ይመስላል፡የአንድነት፡ስሜትን፡ለመፍጠር፡እንደሆነ፡ላስብና፡ይሁን።በእንደዚህ፡አይነትወቅት፡ግን፡የምንጠቀማቸዉ፡ርእሶችየተመረጡ፡ቢሆኑ፡ለተሻለ፡ቅርርብናአንድነት፡ጥሩመሰረት፡ሊሆኑ፡እንደሚችሉ፡ስለማምንነዉ።

Comments are closed.

Share