የኢትዮጵያ መንግስት የቤት ሠራተኞችን ወደ ኳታር ለመላክ ተስማማ

July 7, 2013

(ዘ-ሐበሻ) “ከውጭ ሃገር እየሰሩ በሚልኩት ገንዘብና በ እርዳታ ኢኮኖሚውን እየደጎመ ይኖራል” በሚል እየተተቸ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹ ኳታር ሄደው እንዲሰሩ ከሃገሪቱ መንግስት ጋር መስማማቱን thepeninsulaqatar.com ዘገበ። በተቻለ አቅም የተማረው ሃይል ሃገር ቤት ውስጥ ሥራ ተፈጥሮለት እንዲቆይ ከማድረግ ይልቅ ከሃገር እንዲወጡለት ይፈልጋል እየተባለ የሚተቸው የኃይለማርያም ደሳለኝ መንግስት ከኳታር ጋር ያደረገውን ስምምነት ወደተግባር ለማዋል ወርሃዊ ክፍያ፣ የስራ ሰአትና የኑሮ ሁኔታ በኮንትራቱ ላይ በተጠቀሰው መልኩ ስለመሆኑ ማረጋጋጫ ይፈልጋል ተብሏል።
በሰው ቤት ተቀጥሮ ለመሥራት የሚሄዱት ኢትዮጵያውያን ኳታርን ጨምሮ በተለያዩ ሃገራት በአንዳንድ አሰሪዎች የሰብአዊ መብቶቻቸው እንደማይቆጠርላቸው፣ የወሲብ ጥቃት እንደሚያጋጥማቸው፣ ከፍተኛ በደል እንደሚፈጸምባቸውና የሃይማኖት ነፃነታቸው እንደሚገፈፍ፣ በተደጋጋሚ ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም።
Ethiopia sets terms for sending maids to Qatar
DOHA: Ethiopia has agreed to send domestic workers, including maids, to Qatar but said it would need monthly reports about salary payments to them and that their work timings should not exceed that agreed upon in their job contracts.
The dignity and rights of Ethiopian workers must be protected in Qatar, the country’s Minister of State for Labour and Social Affairs, Dr Zerihun Kebede, told a visiting delegation of Qatar Chamber, representative body of the private sector.
He said requests to recruit Ethiopian domestics will need to be submitted to the country’s embassy in Doha, and it would be sent to manpower agencies in Ethiopia for approval.
However, an extensive mechanism is being put in place for the recruitment process to take off based on terms and conditions agreed on by both sides, local Arabic daily Al Watan reported yesterday.
The Chamber delegation led by Ali Hamad Al Marri held discussions with the Ethiopian labour ministry for two days beginning June 30.
The wages paid to the Ethiopian domestics will be uniform, the Qatari delegation told Ethiopian officials. There are 120 manpower agencies in Qatar while the number of recognised recruitment agencies in Ethiopia is 380.
Those shortlisted for recruitment will have to undergo medical tests in Ethiopia, and later on here. If a worker is sent home on health grounds, all costs would be borne by the Ethiopian agency concerned.

Latest from Blog

ነገሩ እንዲህ ነው ባሳለፍነው ታህሳስ 15 በተካሄደው ብልጽግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ እጃቸውን አውጥተው ተናገሩ እኔ አቅቶኛል የአማራ ክልል ቀውስ ማስተዳደር አልቻልኩም ብለው ተናገሩ በዚህ ጊዜ

“አንተን ለማኝ አደርጋለሁ” አቢይ አሕመድ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለአረጋ ከበደ የሰጠው ማስጠንቀቂያ

January 31, 2025
ከቴዎድሮስ ሃይሌ የምናከብራቸው ጀነራል ተፈራ ማሞ ሰሞኑን አደባባይ ወጥተው አድምጠናል:: የጀነራሉ ጤንነትና ደህንነት ሲያሳስበን ለቆየነው ወገኖች ሁሉ በጥሩ ቁመና ላይ ሆነው በማግኘታችን የሕሊና እረፍት ሰጥቶናል:: አሁንም ባሉበት ሰላሞት እንዲበዛ ምኞታችን ዳር የለውም::

እስክንድር ነጋ እና ጀነራል ተፈራ ማሞ ከድል ለዲሞክራሲ እስከ ፉኖ ተሰማራ!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛሬም እንደ ትናንቱ አያሌ ምሁራንና ታዋቂ ነን ባይዎች ስለብሔራዊ ሽምግልና እርቅ ይደሰኩራሉ፡፡ ያለምንም ሐፍረት ቅዱሱን ሽምግልናን ከምእራብ ከተሸመተው ኤፍሬም ይሳቃዊ ድርድር ጋር እያምታቱ የአያት የቅድመ አያቶቻችንን የተባረክ የሽምግልና ሐብት ያበላሻሉ፡፡ ሽምግልና በመለኮት

ፍትህ የሌለው ሽምግልናና እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው!

Go toTop