Hiber Radio: በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደረገው ዘረፋ መቀጠሉና 3 ወገኖቻችን መቁሰላቸው… በኢትዮጵያ ለውጥ ለማምጣት የፓርቲ ፖለቲካ ሳይሆን ሕዝባዊ ትግል እንደሚያስፈልግ መገለጹ… ገዢው ፓርቲ አንዳርጋቸው ጽጌን ለፖለቲካ መጠቀሚያነት ማዋሉን የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች መቃወማቸው.. ኢትዮጵያ ዛሬም በአቶ መለስ የሙት መንፈስ እንደምትመራ የአገዛዙ ሚዲያ ዘገባ ማመልከቱ ና ሌሎችም

/

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
የህብር ሬዲዮ ጥር 24 ቀን 2007 ፕሮግራም

<<...የፓርቲ ፖለቲካ ኢትዮጵያ ውስጥ አብቅቶለታል። የስርዓቱ የቀድሞው መሪ ከዚህ ቀደም ሲናገሩ እንደነበረው ተቃዋሚዎችን እግር እስኪያወጡ ጠብቀን እግር ሲያወጡ እንቆርጣለን ያሉትን ዛሬ ጓዶቻቸው በተግባር በምርጫ ቦርድ ህገወጥ ውሳኔ ተለጣፊ አንድነትን ፈጥረዋል። ሌላ ፓርቲ መቀላቀሉ ውጤቱ ያው ነገ ሲጠነክሩ …>>

አቶ አስራት አብርሃም የሕጋዊውና ምርጫ ቦርድ ያፈረሰው አንድነት ተጠባባቂ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡ )

<<...ኢትዮጵያ ለደቡብ አፍሪካ የነጻነት አባት ማንዴላ መጠለያና ስልጠና ሰጥታለች ዛሬ ግን የአዲሱ ትውልድ ኢትዮጵያውያንን በደቡብ አፍሪካ ያሳድዳል!...ትናንት በደቡብ አፍሪካ ወጣቶች ለጸረ አፓርታይድ ሰልፍ የወጡበት ዘመን ነበር ዛሬ በአገዛዙ ተስፋ የቆረጡት ግን...>>(ልዩ ዘገባ በደቡብ አፍሪካ ስለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዘራፊዎች ስለሚደርስባቸው ተጽዕኖ)

የዘንድሮ ታክስ እና አዳዲስ መመሪያዎች ቃለ መጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡ )

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በኢትዮጵያ ለውጥ ለማምጣት የፓርቲ ፖለቲካ ሳይሆን ሕዝባዊ ትግል እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንት አማላጅነት መላኩ ተሰማ

አቶ አንዳርጋቸውን ስርዓቱ ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ መጠቀሚያ ማድረጉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን አስቆጣ

የእንግሊዝ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያና በኤርትራ ስላለው የመብት ረገጣ ውይይት አደረጉ

ኢሳያስን ከሩሲያዊው ብላድሚር ፑቲን ጋር አመሳሰሉ

በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያውያንና በመደብሮቻቸው ላይ የሚደረገው ጥቃት ዛሬም እንደቀጠለ ነው

ሶስት ኢትዮጵያውያን በጥይት ቆስለዋል

የላስቬጋስ የሊሞ ኩባንያ የሰራተኞችን ደሞዝ በአግባቡ ባለመክፈሉ ተቀጣ

ኢትዮጵያ ዛሬም በአቶ መለስ የሙት መንፈስ እንደምትመራ የአገዛዙ ሚዲያ ዘገባ አመለከተ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ:-

ተጨማሪ ያንብቡ:  ድንቅ ቆይታ ከደራሲና ጋዜጠኛ አጥናፍሰገድ ይልማ ጋር
Share