ትህዴን በሺህ የሚቆጠሩ ታጋዮችን ማስመረቁን አስታወቀ (የሠራዊቱን ቪድዮ ይዘናል) June 2, 2014 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ለበርካታ ወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ ብዛት ያላቸው ረመፅ በሚል ስያሜ የሚታወቁ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ሰልጣኞች የድርጅቱ ሊቀመንበር ታጋይ ሞላ አስገዶምና ሌሎችም የሰራዊት አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ መመረቃቸውን ድርጅቱ አስታውቆ ቪድዮውን ልኳል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story በትግራይ አለመረጋጋት አለ! Next Story የሚሊዮኖች ድምጽ ግብረ ኃይል በዳያስፖራ – ዝምታችን እስከመቼ ?