April 28, 2014
1 min read

ትዝብት ቁ.23- ልማት ሲሉ፣ ልማት ስንል (አገሬ አዲስ)

አገሩ እንድትለማ የማይሻና የማይመኝ ዜጋ የለም።ለማልማት የሚከተለው መንገድና የሚመርጠው ስልት ይለያይ ይሆናል እንጂ ሁሉም ልማትና እድገትን ይሻል።የአገር ልማት የራስንም ኑሮና መሻሻል
ስለሚያካትት ማንም ቀና አሳቢና ጤነኛ አእምሮ ያለው ልማትን አይቃወምም፣አይጻረርም።ይህ ማለት ግን በልማት ስም ጸረ ልማት የሆነ ድርጊት አይፈጸምም ማለት አይደለም።የቅኝ ግዛት ወራሪዎች ለወረራ የሚሰጡት ሽፋንና ምክንያት ዃላ የቀረ አገር በማልማት ደሃና ያልሰለጠነውን ሕዝብ እናሰለጥናለን፣ኑሮውንም እናሻሽልለታለን በሚል ሽፋን እንደሆነ በታሪክ ተደጋግሞ ታይቷል።አሁንም እየታዬ ነው። የዱሮው አይነት ቀጥተኛ ወረራና ቅኝ አገዛዝ በሌላ መልክ ተተክቶ ማለትም በተወላጁ አቀባባይ ከበርቴዎች የሚሽከረከር ስርዓትና መንግስት በመፍጠር በልማት ስም የሚከናወን ዘረፋ እየተካሄደ——ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

Go toTop