ይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ – ከኃይለገብርኤል አያሌው

ከኃይለገብርኤል አያሌው

ፎቶ ሰኔ 25 1995 ዓ/ም ፒያሳ ካፌ የተነሳንው
ይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ - ከኃይለገብርኤል አያሌው 1

የፍትህ ምንጭ የህግ ባለቤት በመንግስቱ አድሎ የሌለበት እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ጠብቆ የሚያኖረን እውነተኛ ዳኛ የሆነው አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስክርስቶስ እውነትና መንገድ ዳኛና ፈራጅ እርሱ በመሆኑ ቀን ያነሳቸው ነፍጥና ጎመድ ለታጠቁት በሃይልና ጉልበታቸው የፍትህን ምንጭ አድርቀው ግፍ ለሚፈጽሙ ደሃ ለሚበድሉትና ህግ ለሚያጣምሙት አህዛብ ፈርዖኖችን ድል የሚያደርግ ሃያሉ አምላክ ይግባኝ የምንለው ከምክርና ተግሳጽ በላይ መከራ ሊመክራቸው ያልቻሉ የታዘዘው መቅሰፍት ጥጋብና ትዕቢቱ ለከት አጥቶ የነበረው ለምህረትና ይቅርታ ልቡ ታውሮ ሕሊናው በጥላቻ ጠቁሮ ይመራ ዘንድ በታሪክ አጋጣሚ ያገኘውን የመሪነት ጸጋ አድፋፍቶ ከክፋት መንገድ ሊመለስ ያልቻለውን መለስ ዜናዊን አምላክ በኪነጥበቡ በአጭር ሲቀጨው የደሃ እንባ የግፉአን በደል ሰማይ መድረሱን ተገንዝበው ለመቻቻል ለእርቅና ሰላም በራቸውን መክፈት የነበረባቸው የዚሁ አረመኔ አልጋ ወራሾች በበጎነት ፋንታ ያንንኑ ዴያቢሎሳዊ መንገዳቸውን አባብሰው መቀጠላቸውን ዳግም አረጋግጠውልናል።

ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

1 Comment

  1. YEDHINET ANAT SLEHONACHU GENA LINDERSBET BOTA EYEDERESN AMEDACHU NEW NEW EMTITETU. ZeHABESHA YE EXTREMIST DIASPORA WUDQET YABESRAL BEQRB QEN

Comments are closed.

tinsae
Previous Story

ስቅለትና ትንሣዔ ወያኔና ኢትዮጵያ (ዳኛቸው ቢያድግልኝ)

abune merekoriwos
Next Story

ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ለትንሣኤ በዓል ቃለ-ምእዳን አስተላለፉ

Go toTop