አብይ አህመድ ጓደኞቹን ጭምር ይገድሉኛል ብሎ ከመፍራቱ የተነሳ ውሃ እንኳን ለራሱ ብቻ እያዘጋጀ ነው። የመጀመሪያው ለአብይ የተቀመጠው እንደሚታየው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ አርማ አርፎበታል። ትናንት ለምክትሎቹ ሰጥቶ ለሌላው ገበያ ላይ የሚገኘውን ውሃ አድሎ ነበር። ዛሬ ምክትሎቹም የላቸውም። ሌላው ደግሞ የተለመደውን ተሰጥቶታል። አብይ ያችን የራሱን ውሃ ብቻውን ይዟታል። ግቢው ውስጥ ይሁን ሌላ ቦታ እያመረተ፣ አሊያም እያስመጣ ለራሱ ብቻ ነው። ከተሰብሳቢው ተለይቶ ነው።
ዋናው ቁም ነገር አብይ የሚበላውና የሚጠጣው ሁሉ ከኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ የሚገድለው ይመስለዋል! አብይ ለአገር ከሚጠቅመው ይልቅ በደንብ የሚያሰራው መሪዎች እንዴት ተገደሉ፣ እንዴት ልትረፍ ብሎ ነው።
ሸዋ ሚድያ.