ዶ /ር ይልቃል መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

https://youtu.be/XHJ0bNfwP28

ዶ /ር ይልቃል መልቀቂያ ደብዳቤ አስገባ

ተጨማሪ ያንብቡ:  አቡነ አብረሀም ኮሚሽነሩን አስጠነቀቁ በደመራ ወቅት አደገኛ ዕቅድ ታቅዷል በበአስቸኳይ ተጠንቀቁ ሕገወጡ ቡድን ኢሬቻን ምክንያት በማድረግ ተነሳ

4 Comments

  1. ተመስገን ጥሩነህ ደመቀ መኮንን ልቀቁ አሟሟታችህ አያምርም አገኘሁ ተሻገር እንኳን ስራው ያውጣው። ሰውዬው ከጃልመሮና ጌታቸው አሰፋ የተለየ አይምሰላችሁ ለሚስቱና ለልጆቹም ብዙ ግድ የለውም። በኋላ እናንተን አያድርገን ተባራችሁ ቤት አጥታችሁ በእግራችሁ ክው ክው ስትሉ የሰው መሳቂያ ትሆናላችሁ ከዛ በፊት በክብር ልቀቁ።

    • “Gulicha bilewott Wott ayattafittim”
      Must be changed the Amhara mentalities

  2. በውነት፥ ይልቃል ከፋለው ሥራውን የመልቀቂያ ደብዳቤ ኣስገብቶ ከሆነ፤ ባህር ዳር እፎይ ማለቷ ነው። ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን። ሞኝ ኣንግስ፥ እምቦጭ፥…… የሚባሉ ቅጠሎች ኣሉ። ኣማራ እነዚህን ቅጠሎች ከማጣት ሌላ፥ ይልቃል ከፋለው ቢለቅ፥ ክልሉ ኣይጎዳም።

    • ይልቃል ከፋለ ልክስ ክስ ወራዳ ይሆናል። ከሳይጣን ወያኔ ግን ስለእሱ አስተያየተ ቢሰጥ ማንም ጤነኛ አማራ አይቀበልም።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share