‹‹ኮነሬል አብይ ዋግ ኽምራን ከአማራ ክልላዊ መንግሥት የማስገንጠል የፖለቲካ ሴራ!!! በዋግ ኽምራ 200 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት የብረት መዕድን ሃብት መገኘቱን አክሰስ ካፒታል ኩባንያ በጥናቱ አረጋግጦል!
ሚሊዮን ዘአማኑኤል(ኢት-ኢኮኖሚ) kefele xnede ለኢትዮ360 የተላከ ማሰታወሻ Ethio 360 Zare Min Ale “የዐብይ አህመድ የመጨረሻ ግንባር !” ሚያዝያ 18/2014 (Tuesday April 26, 2022) ለቀረበው ድንቅ ፕሮግራማችሁ ተጨማሪ አስተያየት ለማካፈል የተፃፈ ኢኮኖሚያዊ ትንታኔ ሲሆን በዚሁም መሠረት ኮነሬል