Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 72

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የማኦ ዜዶንግ ትምህርት ለፋኖ – መስፍን አረጋ

“በጥበበኛ የጦር አዛዥ የሚመራ ሠራዊት ሳይታሰብ ግድቡን ጥሶ በሚጎርፍ ደራሽ ውሃ ይመሰላል፡፡  ደራሽ ውሃ ከፍተኛ ቦታን እየለቀቀ፣ ወደ ዝቅተኛ ቦታ እያዘቀዘቀ፣ ዝቅዝቅ በመጉረፉ በሚያገኘው ጨማሪ (እየጨመረ የሚሄድ፣ increasing) ኃይል እንቅፋቶቹን እየጠራረገ ረባዳን

ተባሿል – አስቻለው ከበደ አበበ

ይህን ጽሑፍ ለመፃፍ ስዘገጃጅ፣ እወንበሬ ላይ እንደተቀመጥኩ አንቀላፋኝና ትንሽ አቃዠኝ፡፡ ነገሩ እንደዚህ ነው፡፡ አንዲት የሃበሻ ቀሚስ የለበሰች መልከመልካም ሴት በቀኜ በኩል ከኔ ቀደም ብላ ትሄዳለች፣ የአየር መንገድ አስተናጋጂም ትመስላለች፣ ተከተልኳት፡፡ አካሄዷ ግን

ይድረስ ለአማራ ፋኖ! – ከብሥራት ደረሰ

ከዚህ አንቀጽ በታች ያለውን አጭር ጦማር የጻፍኩት ከጥቂት ቀናት በፊት ነበር፡፡ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በተለቀቀ ማግሥት አካባቢ ነው የጫጫርኩት፡፡ አሁን ላይ ሆኜ ያለፉትን ጥቂት ቀናት ስመለከት ነገሮች በጣም ተለዋውጠዋል፡፡ የነገሮች መለዋወጥ ደግሞ

ፋኖ ተሰማራ! ፍኖ ተሰማራ! እንደ አሳምነው ጽጌ፤ ገድል ሰርተህ ኩራ! ፋኖ ተሰማራ! ለክብርህ ተታገል፣ ለአንድነትህ ሥራ – ከደረጀ አያኖ

የአቢይ አህመድ አራተኛው የአማራ ክልል ተሿሚ ፕሬዜዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ፤ “ሁለተኛ ግፌ፣ ጫንቃዬን ተገርፌ፣ ልብሴን መገፈፌ” በመጀመሪያ ለምን የክልል መሪዎች በክልልሉ ሕገ መንግሥት መሰረት በክልልላቸው ተወካዮች እንደማይመረጡ አይጋባኝም። እንዴት ኦህዴድ የሚመራው ብልጽግና

ይድረስ ለኦሮሞ አባቶችና ልሂቃን – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ምን ብዬ እንደምጀምር ጨንቆኝ ከወረቀቱ ጋር ተፋጥጬ ብዙ ቆየሁ፡፡ ግን መጀመር አለብኝና እንደምንም ጀመርኩ፤ ሰላምታየን ላስቀድም ታዲያንም፡፡ ደግሞም እንኳን ለጠንቀኛዋ የግንቦት ወር በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ዘሩ በያይነቱ ተዘራ፡፡ ቡቃያው አደገ፡፡ ሰብሉም ጎመራ፡፡ እነሆ

ኢትዮጵያዊያን ቆም ብለን የምናስብበት ወቅት ዛሬ ነው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

   መነፅር Man was born free and everywhere he is in chains .” Jean_Jacques  Rousseau “ ሰው የተወለደው ነፃ ሆኖ ነው።የሁን እንጂ  ( በማስተዋል ብትመለከቱ ) በየትም ሥፍራ በሰንሰለት ውሥጥ ነው ። “ ( እንዴት ነው የታሠርንበትን ሰንሰለት በጣጥሰን ሰው መሆናችንን የምናውጀው ? ” The state of nature   has  a low  of  nature  to govern it which obliges everyone ; and
geletaw

ከማንነት ፓለቲካ ፈጥነን እንውጣ – ገለታው ዘለቀ 

ሃገራዊ ህብረታችን የሚፀናው አንዱ ስለራሱ ብቻ ሳይሆን ስለሌላውም ሲኖር ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቡድኖች ሁሉ ወደ ውስጥ ብቻ እያዩና ግፎችን ሁሉ በብሄር ቁና እየሰፈሩ ለየራሳቸው ወየው ወየው ካሉ በህብረታችን ውስጥ መደማመጥ ይጠፋል፣

አስፈሪው የውድቀት አዙሪት – ጠገናው ጎሹ

April 14, 2022 ጠገናው ጎሹ በዚህ ርዕስ ሥር በማነሳቸው ጉዳዮች (ነጥቦች) ላይ ሂሳዊ አስተያየቴን ስገልፅ ጉዳዮቹ አዲስና አስገራሚ ናቸው ከሚል የፖለቲካ አስተሳሰብ ቂልነት አይደለም። ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ (1983 -2010) በፈጣሪውና በበላይ ተቆጣጣሪው የህወሃት
addis ababa zehabesha

የአዲስ አበባ ጣጣ – ስሊቅ (Satire) በቦቆቅሳ ለባክ

ግንቦት 2014 የአዱስ አበባ ከተማ ታሪካዊና ሕጋዊ ባሇቤት የእኛ ማሕበረሰብ ነው ሲለ የደር እንስሳት ነፃነት ግንባር (ደ.እ.ነ.ግ) ከፍተኛ ተወካዮች ዛሬ ከቀትር በኋሊ በቅርቡ በተመረቀው የአንዴነት ፓርክ የእንስሳት መዋያና መናፈሻ ውስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ

* በሀገሬ በኢትዮጵያ ግን ከቶም ተስፋ አልቆርጥም !!! – መስፍን ማሞ ተሰማ

በኢትዮጵያችን ላይ የተደፋው ርኩስ የመጠፋፋትና የጥላቻ ፣ የጭካኔና የዘረኝነት መንፈስ መገለጫው ዓይነቱና መከሰቻው ስፍራ ከጎንደር እስከ ባሌ ከቤንሻንጉል እስከ ሐረር የዘለቀ ሲሆን ፤ ከሰውነት እሳቤና ርህራሄ ውጪ በመሰል ኢትዮጵያዊ ወገንና አካል ላይ

ፋኖስን  የሚጠላና ፋኖን  የሚጠላ  (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

በአብዮቱ ማግሥት ደርግ ነጭ ሽብር ብሎ የሰየመው የኢህአፓ ሽብር እያየለ ሲመጣ በከተሞች እያንዳንዱ ሰው በቤቱ በር ላይ ፋኖስ (መብራት) እንዲያበራ ደርግ ሕግ አወጣ። የሚበራው የአምፖል ቢሆን ወይም የፍሎረሰንት መብራትም ቢሆን አዋጁን “የፋኖስ

የአማራ ለምድ የለበሱ የብአዴን ፀራማራ ተኩላወች – መስፍን አረጋ

መንደርደርያ ወያኔ፣ ኦነግና የብአዴን ፀራማራ ተኩላወች በአማራ ሕዝብ ላይ የሚረባረቡት እየተናበቡ ሲሆን፣ ዋሳኙን ሚና የሚጫወቱት ደግሞ ተኩላወቹ ናቸው፡፡  ለምሳሌ ያህል ወያኔው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ቲቪ ላይ በቅርቡ በሰጠው ቃለ መጠይቅ፣ ከአማራ ሕዝብ ጀርባ

የግንቦት ቀጠሮ  (ፍርዱ ዘገየ) 

ኧረ ፋኖ! ፋኖ! እንደ ዝንብና እንደ ክፉ መንፈስ ግንቦትን የሚወዱት ደደቢታውያን (ደብረጽዮን እና አቢይ አህመድ)፣ ፋኖን ለማጥፋት ግንቦት ላይ ቀነ ቀጠሮ ይዘዋል። ግንቦት ሦስት። አማራ ፋኖ ያለውን ያህል ባንም ሁሌ ስለማያጣ ቆሻሻውን ሥራ
1 70 71 72 73 74 249
Go toTop