Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 76

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ባምንስቲ ላይ መወሰድ ያለበት ቀጣይ እርምጃ

አምንስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) በወልቃይት ላይ ያቀረበው ከወያኔወች የበለጠ ወያኔያዊ አጭቤ ዘገባ (fake report) የአማራን ሕዝብ ክፉኛ እንዳስቆጣ ተገንዝቧል፡፡  ስለዚህም፣ ዓላማውን ሳይሆን ዘዴውን ይለውጣል፡፡  የአንግሊዝን መሠሪነት በደንብ ማወቅ የሚገባው እዚህ ላይ ነው፡፡  እንግሊዝ ኃይል

በኢትዮጵያ ኢምባሲ የእንግሊዝ አምባሳደር የነ ኬኛ ኦነግና ኦነግ ሸኔ ጋሻ-ጃግሬዎች መወነጃጀልና ገመና  

ዲያስፓራ የሚለው ቃል ከግሪክ የፈለቀ ቃል ሲሆን ቃሉ ከመነሻው የተሰጠው ለእስራኤላውያን ስደተኞች ነው። እስራኤላውያን ከአገራቸው በተለያየ ምክንያቶች መስደዳቸው በአምላክ ፍቃድ፣ ምክንያታዊ በሆነ ህሳቦትና  ቀመር እንደነበረ ቃሉ ያመለክታል። ይህ ዲያስፓራ የሚለው ቃል ለእስራኤላውያን መግለጫቸው ሆኖ ሲያገለግል   አንድ

የአምንስቲ የወልቃይት ዘገባ፤ አሁን ለምን?

ምዕራባውያን ቅኝናፋቂወች (neocolonialists) በተለየም ደግሞ እንግሊዞች የአማራ ሕዝብ መሠረታዊና ዘላለማዊ ጠላቶች የመሆናቸውን ጉልህ ሐቅ የአማራ ሕዝብ እያነቀውም ቢሆን ውጦ፣ ከነዚህ ፀራማራ ምዕራባውያን የሚመነጭን ማናቸውንም ነገር በዚህ ሐቅ መሠረት ማስተናገድ አለበት፡፡  ዋና መሠረቱ እንግሊዝ ላይ

ያውቅ የሚናገር፤ ሳያነብ የሚጭር ጩኸት ብቻ ሶፍት ዌር እንዳልተጫነበት ኮምፒዩተር ነው!

በበላይነህ አባተ [email protected]   የስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፣ ሸወዱኝ ተሸወድኩ የዱባ ጠባይ ነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን የሚያምነው፣ እንደገና ሰብኮ ተጓሮው ሲተክለው፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት

ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ጠቅላይ ሚኔስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ

ከአልማዝ አሰፋ [email protected] ክቡር ጠቅላይ ሚኔስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ:- እኔ የፓለቲካ ምሁር ወይም ተንታኝ ሳልሆን ስለተወለድኩባት አገርና ከትውልድ ወደ ትውልድ በሰው ሰራሽ መከራ ስለሚሰቃየው የኢትዮጵያ ሕዝብ የማስብ ለ50 ዓመታት ያህል በአሜሪካ የምኖርና

የታመመው መንግስት (ጥሩነህ)

መንግስት ታሞ ደክሞ ተኝቷል ባልጋ ላይ፤ ወዴት እንሄዳለን ሞት ሽረቱን ሳናይ። መንግስት ታሟል አሉ ሊያናጋው ስራቱን፤ ማንም አያውቀውም ሞትና ሽረቱን። ሞትማ ቋሚ ነው ጥንትም የነበረ፤ ሳይሰሩ መሞት ነው ከሞት የመረረ፤ ትውልድ ያሳፈረ።

“ኢትዮጵያ ውስጥ ጄኖሳይድ አልተፈጸመም” የሚባለው እውነት ነውን? – ተሻለ መንግሥቱ

በቅርቡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጂት (ጄኖሳይድ) እንዳልተካሄደ ሲናገሩ ተደምጠው ያንን ንግግራቸውን ሚዲያዎችና ግለሰቦች በክፉም በደግም ማለትም በመቃወምም በመደገፍም ሲናገሩ ሰምቻለሁ፡፡ እኔ እውነቱን ለመናገር በሤራም ሆነ በፖለቲካ ትንታኔ በቂ ዕውቀት

የብልፅግና የቁልቁለት ጉዞ  (ሀ—-ፐ) –  መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ሆዳ አደር እና ከራስ በላይ ነፋስ ባይ    ምሁራንን ( ሊሂቃንን ) ፣ የፖለቲካ ተዋንያኑንና ባለሥልጣናቱን  ፣ የኃይማኖት አባቶችን ጭምር ፣ እንደ መለሥ ዜናዊ የአገዛዝ ዘመን ሁሉ ፣ በዘመነ አብይ አገዛዝ ዘመንም ፣

ትኋን ቤቴን ወረረው ብሎ ቤቱን የሚያቃጥል የለም – ጥሩነህ

ቤቱን ለትኋን ብሎ አያቃጥልም ህመምተኛ ካልሆነ በስተቀር። በሃገሩ ላይ የማይወዳቸው ስልሚኖሩም ሃገሩን አሳልፎ የሚሰጥም የለም፤ ጽንፈኛ ከልሆነ በስተቀር። ተከፋይ ሆድ አደር ካልሆነ በቀር። በውሸት ትርክት አዕምሮው የነሆለለ፤ ያሲያዙትን የማይለቅ ግን አዲስም የማይማር

ግሩም ጫላ ጋዜጠኝነትን መሸቀጫ ያደረገ የአብይ አህመድ ካድሬ

ለቻይናው የዜና ጣቢያ #CGTN_Africa በሰሜን ሸዋ ምንጃርና ሸኮራ የከሸፈው አሸባሪዎቹ ጭፍጨፋ ጉዳይ ዜና የዘገበው ግሩም ጫላ ከመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ሙያ ህግና ደንብ ባፈነገጠ ሁኔታ ልክ እንደ አንድ መንግስታዊ ካድሬ ክስተቱን ከአንድ ወገን ብቻ የተሰጠውን
file photo: ethiopia's prime minister abiy ahmed addresses the members of parliament inside the house of peoples' representatives in addis ababa

ፊሽካውን ማን ነፋውና? – አስቻለው ከበደ አበበ

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ፣ እኔ ስልጣን ላይ ሆኜ ብሆን ኖሮ ራሺያ ዩክሬንን አትወርም ነበር አሉን፡፡ በቡሽ ግዜ ራሺያ ጆርጂያን ወረረች፡፡ በኦባማ ግዜ ክሬሚያን፣ አሁን በባይደን ግዜ ዩክሬን ወረረች፡፡ በእኔ ዘመነ መንግስት ግዜ

‘‘ኢትዮጵያ የምስጢር (የትንግርት) ምድር” ኢትዮጵያውያን ቤተ እስራኤላውያን ከሰሜን ሸዋ እስከ አዲስ አበባ/ቀጨኔ ሰፈር – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

ባሳለፍነው ሳምንት ዐርብ እለት በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ፣ ራስ መኮንን አዳራሽ፤ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ወዳጆች ማኅበር፣  በፕ/ር አሉላ ፓንክረስትና ባልደረቦች አስተባባሪነት “ናፍቆት” በሚል ርእስ በእስራኤላዊቷ  አንትሮፖሎጂስት በ ፕሮፌሰር ማልካ ሻበቴይ የተዘጋጀ አንድ

የጭንቀላት ሥጋ መብሰሉ ለማይቀረው እንጨት ይፈጃል – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

እንኳን ለሰባተኛው ንጉሥ 4ኛ በዓለ ሲመት እያንገጫገጨም ቢሆን እንደነገሩ አደረሳችሁ፡፡ ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2014 ዓመተ ፍዳ ነው፡፡ እውነቱን እየተረዳሁ “ዓመተ ምሕረት” ማለቱ በቃላት መቀለድ ነውና አልልም፡፡ አንዳንዴ በነባር ይትበሃሎች ላይ ማመጽ
1 74 75 76 77 78 249
Go toTop